Latest Posts from Smile Speciality Dental Center (@smilesdentalcenter) on Telegram

Smile Speciality Dental Center Telegram Posts

Smile Speciality Dental Center
🦷 Get ready to flash your best smile with us! 😁

📞Call us at 0904222324 & Book your appointment 🗓 today!
5,668 Subscribers
379 Photos
5 Videos
Last Updated 06.03.2025 14:07

Similar Channels

Micky Tips
18,221 Subscribers
ET_Online
14,992 Subscribers
Eagle Betting Payment
2,216 Subscribers

The latest content shared by Smile Speciality Dental Center on Telegram

Smile Speciality Dental Center

05 Mar, 15:07

230

😨 Dentophobia የጥርስ ሀኪምን ወይም ህክምናን መፍራት ነው። ይህ የተለየ ፎቢያ ያለባቸው ሰዎች ወደ ጥርስ ሀኪም ስለመሄድ ሲያስቡ ወይም የጥርስ ሀኪሙን ሲጎበኙ ይጨነቃሉ።

እናንተስ ይህ ችግር አለባችሁ

ኮሜንት ላይ አጋሩን።

@smilesdentalcenter
Smile Speciality Dental Center

02 Mar, 09:57

460

🎆መልካም የኢትዮጵያውያን የአድዋ ድል በዓል ይሁንላችሁ!🎆

@smilesdentalcenter
Smile Speciality Dental Center

02 Mar, 07:05

428

😬ጥርሳቹ በቦታው ካልተቀመጠ በጊዜ ሂደት የፊታችሁን ሙሉ ገጽታ ይቀይረዋል ይህም ደግሞ የተለያዩ ችግሮችን ያመጣል
-በደንብ አለመንከስ
-በምትቦርሹበት ጊዜ የድድ መድማት
-የአገጭ መንሸራተት

👍እነዚህን ችግሮች በInvisalign አገልግሎታችን መከላከል ይችላሉ።

ይህን አገልግሎት ለማግኘት በስልክ ቁጥራችን ☎️ 0904222324 ይደውሉልን።

@smilesdentalcenter
Smile Speciality Dental Center

28 Feb, 13:02

478

😲ጥርሳችሁ ወልቆ በ ቦታው ምንም የለም?

💪ምንም አያሳስቦ ዛሬውኑ በስልክ ቁጥራችን ☎️0904222324 በመደወል እና ቀጠሮ በማስያዝ የሚያስፈልግዎትን ማንኛውም አይነት የጥርስ ህክምና ከክሊኒካችን ያግኙ።

@smilesdentalcenter
Smile Speciality Dental Center

26 Feb, 18:04

662

1. ነጭ ጥርስ
2. በትክክል የተደረደረ ጥርስ
3. ጤናማ የአፍ ጠረን

መልሳቹን ከስር ይጻፉልን 👇

@smilesdentalcenter
Smile Speciality Dental Center

24 Feb, 11:04

760

👩‍⚕️ህክምና በሚያስፈልገን ጊዜ በአፋጣኝ ካልታከምነው የጥርሳችንን ጤና እንዲሁም ኪሳችንንም ነው የምንጎዳው ማንኛውም ህመም ሲሰማን ቶሎ የጥርስ ባለሙያ ጋር ይታዩት

ማንኛውንም አይነት የጥርስ ህክምና ለማግኘት ካስፈለጋችሁ ወደ ስማይል ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ብቅ በማለት አለያም በ ☎️ 0904222324 በመደወል ስለ አገልግሎቶቻችን መረጃን ያግኙ።

@smilesdentalcenter
Smile Speciality Dental Center

23 Feb, 07:04

730

💭Invisalign የማይታይ፣ ምቾት የሚሰጥ ፣ ለማውለቅም የሚመች ስለሆነ ምንም ሳይጨናነቁ የጥርሶን አቀማመጥ ያስተካክሉ

👩‍⚕️ወደ ስማይል ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ብቅ በማለት አለያም በ ☎️ 0904222324 በመደወል ስለ አገልግሎቶቻችን መረጃን ያግኙ።

@smilesdentalcenter
Smile Speciality Dental Center

21 Feb, 13:06

865

🪥ጥርሳቹን በምትቦርሹበት ጊዜ የድድ መድማት ካጋጠማቹ ሳሳ ያለ የጥርስ ብሩሽ ተጠቀሙ!

⚠️ነገርግን በተደጋጋሚ እየደማ ከሆነ የህክምና ባለሙያ ማማከር አለባቹ!

ዛሬውኑ በስልክ ቁጥራችን 📞0904222324 በመደወል እና ቀጠሮ በማስያዝ የሚያስፈልግዎትን ማንኛውም አይነት የጥርስ ህክምና ከክሊኒካችን ያግኙ!

@smilesdentalcenter
Smile Speciality Dental Center

19 Feb, 18:02

832

🦷ስማይል ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ጥራቱን በጠበቀ ዘመናዊ መሳሪያዎች እና በተሰለጠኑ ሐኪሞች አገልግሎት እየሰጠን እንገኛለን።

👩‍⚕️አገልግሎታችንን ለማግኘት ወደ ስማይል ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ብቅ በማለት አልያም በ ☎️0904222324 በመደወል ስለ አገልግሎቶቻችን መረጃን ያግኙ።

@smilesdentalcenter
Smile Speciality Dental Center

16 Feb, 09:59

1,133

🦷ባህላዊ ብሬስን ትተው በኢንቪዛላይን በራስ መተማመኖን እና ፈገግታዎን ይመልሱ!

ዘመናዊ የሕክምና መሳሪያዎቻችንን እና የተሟላ አገልግሎታችንን ለማግኘት ወደ ስማይል ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ብቅ በማለት አለያም በ 📞 0904222324 በመደወል ስለ አገልግሎቶቻችን መረጃን ያግኙ።