Dernières publications de SILOAM 4 WORLD (@siloam4world) sur Telegram

Publications du canal SILOAM 4 WORLD

SILOAM 4 WORLD
➠Welcome to S4W
➠በቻናላችን
➬ መንፈሳዊ መጽሐፍቶችን በPDF
➬ መንፈሳዊ ትምህርቶችን
➬አስተማሪ ታሪኮችን
➬ መንፈሳዊ ግጥሞችን ያገኙበታል።
ለፕሮሞሽን ስራ @Bible_say
➬በእርሶም ያጋሩን ያሎትን ማንኛውንም
አስተማሪ ነገሮች ይላኩልን። ጸጋቹን አካፍሉን።
በቻናላችን ቦት በኩል ላኩልን
➬ለጥያቄ እና ለሃሳብ/አስተያየት
@Bible_say
5,563 abonnés
526 photos
44 vidéos
Dernière mise à jour 06.03.2025 07:00

Le dernier contenu partagé par SILOAM 4 WORLD sur Telegram

SILOAM 4 WORLD

12 Jan, 14:25

35


🎤የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
SILOAM 4 WORLD

10 Jan, 17:27

32

ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ
SILOAM 4 WORLD

10 Jan, 11:18

29

🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ
አሁን በዳምጣው የምትሉትን ምራጡ "Join" ያድርጉ 🙏🙏
SILOAM 4 WORLD

10 Jan, 07:53

13

🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️🀄️👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
SILOAM 4 WORLD

09 Jan, 17:59

14

👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi
SILOAM 4 WORLD

09 Jan, 05:22

18

👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi
SILOAM 4 WORLD

08 Jan, 22:26


SILOAM 4 WORLD pinned «ሰላም ውድ የSILOAM 4 WORLD ቻናል ቤተሰቦች ከዚህ በኃላ በአዲስ መልክ ልንሳራ ስለሰብን ለቻናላችን አጋዥ ጉሩፕ ከፍተናል። በቻናሉ በሚነሱት ሃሳቦች ሆነ በሌሎች ጉዳዮች ምክር እና መልዕክት መጋራት እንደምትችሉ በታላቅ ደስታ እናባስራለን። የቻናላችን መወያያ ጉሩፕ link እነሆ፦ https://t.me/Siloam4worldGroup በዚህ ግቡና ተቀላቀሉን!! እናመሰግናለን🙏🙏»
SILOAM 4 WORLD

08 Jan, 22:22

45

ሰላም ውድ የSILOAM 4 WORLD ቻናል ቤተሰቦች ከዚህ በኃላ በአዲስ መልክ ልንሳራ ስለሰብን ለቻናላችን አጋዥ ጉሩፕ ከፍተናል። በቻናሉ በሚነሱት ሃሳቦች ሆነ በሌሎች ጉዳዮች ምክር እና መልዕክት መጋራት እንደምትችሉ በታላቅ ደስታ እናባስራለን። የቻናላችን መወያያ ጉሩፕ link እነሆ፦ https://t.me/Siloam4worldGroup በዚህ ግቡና ተቀላቀሉን!! እናመሰግናለን🙏🙏
SILOAM 4 WORLD

08 Jan, 20:28

43

🍃የተመሳሳይ ፆታ ወሲባዊ ግንኙነት🍃

እኛ መፅሀፍ ቅዱስን መርሀችን አድርገን የምንኖር ክርስቲያኖች የምናምነው በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ነው፡፡
🌿🌺🌿
መብታችንና ግዴታችንን የምናውቀው መርሀችን የሆነውን ቅዱስ የእግዚአብሔርን ቃል በማንበብ ሲሆን፡መፅሀፍ ቅዱስ ስለትዳር ሲያስተምረን አንድ ወንድ ከአንድ ሴት ጋር በትዳር ተጣምሮ እንዲኖር ነው፡፡
🌿🌺🌿
በዘፍጥረት 1፡ 26-28 ላይ ከአፈጣጠር ጀምሮ ስንመለከት ምድርና ሞላዋን የሰራው እግዚአብሔር ሰውን ፈጠረ ሲል ወንድ እና ሴት አድርጎ እንደሆነ ተፅፎ ይገኛል፡፡
🍃🔥🍃
የፍጥረት አፍጣጠር ሁሉ መርህ አለው፡ እግዚአብሔር ሁሉንም ፍጥረቶቹን በመርህ ፈጠረ፡፡
እንዲሁም የአለማችን ጠቢባን የተለያዩ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በመርህ ሠሩ፡፡ ዶከተሮች ታማሚዎችን በመርህ ያክማሉ ፡ ፓይለቶች በመርህ አውሮፕላኖችን ያበራሉ ወዘተ…
🍃🔥🍃
ለምሳሌ፡- አንድ መኪና ሊነቀሳቀስ የሚችለው በውስጡ ነዳጅ ሲኖረው ነው፡ ይህ አንዱ የመኪና መርህ ነው፡፡
መኪናውን የገዛው ሰው ግን በነዳጁ ፋንታ ውሃ ቢጨምር መኪናው ሊንቀሳቀስለት አይችልም፡ ምክንያቱም የመኪናው አፈጣጠር በነዳጅ መንቀሳቀስ ሲሆን ከመርሁ ውጪ ውሃን ስለተጠቀመ ነው፡፡ መርሁ ከተጣሰ ክንውን(ፍሬ) የለም፡ ፍሬ ልናገኝበት አንችልም፡፡
🍃🔥🍃
ስለዚህ እግዚአብሔር ከሰው ልጆች ሁሉ የቀደሙትን ሰዎች ሲፈጥር ወንድ እና ሴት አድርጎ ነው፡፡ ሁለት ወንድ ወይም ሁለት ሴት አላደረገም፡፡ ነገር ግን ወንድ እና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው፡፡ ይህ የሰዎች አፈጣጠር እና አኗኗር መርህ ነው፡፡
🍃🔥🍃
ስለዚህ በወንድ እና ሴት ፆታዊ ትስስር ወይም ወሲባዊ ግንኙነት ፍሬ አለ፡ ያ ፍሬ ልጅ ነው፡፡ ዘፍጥረት 4፡1 ሄዋን ልጅ እንደወለደች ተፅፎ እናገኛለን፡፡ ዘፍጥረት "4 1 አዳምም ሚስቱን ሔዋንን አወቀ ፀነሰችም፥ ቃየንንም ወለደች። እርስዋም፦ ወንድ ልጅ ከእግዚአብሔር አገኘሁ አለች። 4 2 ደግሞም ወንድሙን አቤልን ወለደች። "
🍃🔥🍃
ወንድ ከወንድ ጋር ወይም ሴት ከሴት ጋር ወሲብ ቢፈፅሙ ፍሬ አልባ ናቸው፡፡ ምክያቱም መርሁ ወንድ እና ሴት ስለሆነ ልክ እንደ መኪናዋ መርህን ባለመከተል በነዳጅ ፋንታ ውሃውን በመጠቀሟ የተፈለገውን ፍሬ ለማፍራት እንደማትችል ማለት ነው፡፡
🍃🔥🍃
ሰሪው(ፈጣሪው) ያስቀመጠውን መርህ መከተል ፍሬአማ ያደርጋል!
🍃🔥🍃
መብቴ ነው ብሎ መሟገት የሚወድ ቢኖር፡ "መብት ማለት መርህን ጠብቆና ተገብሮ መኖር መለት ነው"፡፡
የመኪናዋ መብት ነዳጅን ማግኘት ስለሆነ መብቴ ነው በነዳጅ መንቀሳቀስ፡ ካልሆነ የሚፈለገውን ውጤት አላስገኝም ልትል ትችላለች፡፡
🍃🔥🍃
የሰዎች መብት፡ ወንዱ ሴቷን ሊያገባ ሴቷም ወንዱን ልታገባ መብታቸው ነው፡፡አፈጣጠራችንም የሚደግፈው ይህንኑ ነው፡፡
የቤት እንስሳት እንዲሁም በዱር የሚገኙ አራዊቶች የህን መርህ ተከትለው ለዘመናት በፍሬአማነት እየኖሩ ነው፡፡
🍃🔥🍃
ይህን መርህ ሊጥስ የሚወድ ቢኖር እኛ በመፅሀፍ ቅዱስ የምናምን ክርስቲያኖች ይሄ ልማድ የለንም፡፡ መርሀችንና መብታችን ተቃራኒ ፆታን በማግባት ማፍራት ነው፡፡
🍃🔥🍃
የተመሳሳይ ፆታ ወሲባዊ ግንኙነት በእግዚአብሔር ላይ የሚያምፁ ሰዎች ታልፈው የሚሰጡበት ውድቀት ነው፡ ሮሜ 1፡18-32
ለአገልግሎት የሚሾም ሰው አንዱ መስፈርት የአንዲት ሴት ባል የሆነ ይላል እንጂ የአንድ ወንድ ባል ከቶ አይልም፡፡
🍃
ቲቶ 1፡6 "የማይነቀፍና የአንዲት ሚስት ባል የሚሆን፥ የሚያምኑም ልጆች ያሉት፥ ስለ መዳራትም ወይም ስለ አለመታዘዝ የማይከሰስ ማንም ቢኖር፥ ሹመው።"
🍃
ዕብራውያን 13፡4--- "መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጹሕ ይሁን፤ ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል።"
🍃
ዘፍጥረት 2፡18-25 " 18 እግዚአብሔር አምላክም አለ፦ ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም የሚመቸውን ረዳት እንፍጠርለት። .... "
🍃
ከዚህ ቃል የምንረዳው አዳም ብቻውን መሆኑ መልካም እንዳልሆነ እና ለዚህም ምክንያት የምትመቸው(የምትስማማው) ረዳት አብራው መሆን እንዳለባት ነው፡፡
🍃
ዘፍጥረት 2፡22 ላይ እንዲህ ተብሎ ተፅፏል "እግዚአብሔር አምላክም ከአዳም የወሰዳትን አጥንት ሴት አድርጎ ሠራት ወደ አዳምም አመጣት።"
🍃🔥🍃
የሄዋን ሴትነት በዓላማ ነው፡ የምትመቸው ሴት የሆነች ረዳት በዓላማ እና በአግባብ ተፈጥራለታለች፡፡ ከእርሱ ጋርም አንድ አካል ልትሆንና ህብረት ልታደርግ በዓላማ ተፈጥራለች፡፡
🍃
እግዚአብሔር አዋቂ አምላክ ነው የፍጥረት መነሻ እና ጅማሬ የሆነው አምላክ ወንድ እና ሴት አድርጎ ፈጥሮ በትዳር ካጣመራቸው ይህ መርህ ለሰው ልጆች ሁሉ የሚሰራ መርህ ነው፡፡
🍃🔥🍃🍃🌺🍃🍃🔥🍃
ፀጋ እና ምህረት ይብዛላችሁ!
በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ።
🍃🔥🍃🍃🌺🍃🍃🔥🍃

😇🙏😇 @BGChristian 🕊🕊🕊
SILOAM 4 WORLD

08 Jan, 16:23

21

🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ
አሁን በዳምጣው የምትሉትን ምራጡ "Join" ያድርጉ 🙏🙏