🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL @salihibnzeynofficial Channel on Telegram

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

@salihibnzeynofficial


FROM THE RIVER TO THE SEA PALESTINE WILL BE FREE.INSHALLAH

https://telega.io/c/salihibnzeynofficial

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌 (English)

Welcome to Salih Ibn Zeyn's Official Channel! This channel is dedicated to spreading awareness and support for the Palestinian cause. Salih Ibn Zeyn, a prominent figure in the fight for Palestinian rights, uses this platform to share updates, news, and important information regarding the ongoing struggles faced by the Palestinian people. From the river to the sea, Palestine will be free. Inshallah. Join us in our mission to stand in solidarity with the Palestinian people and work towards a free and independent Palestine. Stay informed, engaged, and empower yourself with the knowledge and resources shared on this channel. Together, we can make a difference. Join Salih Ibn Zeyn's Official Channel today and be a part of the movement for justice and freedom.

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

12 Feb, 19:24


አንድ ኢ-አማኝ የሆነ ሰው
" አላህ ማን ነው? " ብሎ ቢጠይቃችሁ : ምን ብላችሁ ትመልሳላችሁ?😊

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

11 Feb, 21:12


መልካም ቃላት ሰማይን የሚያቅፉ ቅርንጫፎች ናቸው ። ታማኝነት ከሁሉም መስጠቶች የተሻለ በላጭ ነው
የአላህን ውዴታ ማገኘት ትልቁ የአላህ ስጦታ ነው።

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

11 Feb, 21:12


‘ በህይወታችን ጉዞ ስንት የመዝጊያ በር ተገጥሞ ይጠብቀን ይሆን ? መዝጊያነቱንስ እናዉቅ ይሆን እያንዳንዱ መዝጊያ መድረሻ እየመሰለን የስንቶቻችን ልጅነት እንደ እናቶቻችን ፍላጎት ሳይሆን ባክኖ ቀርቶ ይሆን ? ‘

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

09 Feb, 04:44


| 'አንተ'ን ብዬ በ'አንተ' ልርጋ! |

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

08 Feb, 21:34


ጌታዬ ሆይ የሚናገረዉስ ይናገራል ። በሕይወት ያለው በዱዓ እንተዋወስ ይላል።

ሞተው የረሣናቸው፣ ቀብረን ያልዘየርናቸው፣ በዱዓ ያላስታወስናቸው ስንትና ስንት ወዳጆች አሉ!!።

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

08 Feb, 21:27


አንዳንድ ሰው…ተስፋ በሚያስቆርጥ መልኩ እንደክረምትና በጋ ፀባያቸው ሊቀያየርብን ይችላል። ከጊዜው ጋር የሚሄድ ልብስ መልበስ ግን የእኛ ፋንታ ነው::

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

08 Feb, 20:02


ዓለም ከነዚህ ልብሶች በላይ ክብርን ሚያጐናፅፍ ልብስ አይታ አታውቅም ወደፊትም አታይም

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

08 Feb, 20:00


‘Your character define the nature beauty🥰

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

07 Feb, 20:19


ሞትን በፈገግታ ያስተናገደች የጋዛዋ ትንታግ ይሏታል። ታጋሽ ለዱኒያ ግድ የሌላት ዓቢድ ናት። ጌታዋ ዘንድ የተዘጋጀላትን ፀጋ እያሰበች የልቧን ማሰሮ በአላህ ውዴታ የሞላች የእውነት የጥንካሬ ተምሳሌት። ከአላህ ፍቅር ጋር ተጣብቃ ግርማን የተላበሰች። ዳግም የማትወለድ ለሸሂድነት ራሷን ያነፀች፣ የማትደገም የሴትነት ጥግ። መቶ ወንዶችን የምትመዝን ደፋር።

ሪም አር-ሪያሺ ትሰኛለች። የ28 ዓመት ለግላጋ ወጣት።

ከመንገዱ ጥግ አንዱን ሙጃሂድ አስቆመችው። አጥብቃም ጠየቀችው። ችክ ብላ አላሳልፍም አለችው። መሳርያ ታጥቆ በጋዛ ሰርጥ መሐል ላገኘችው ሰው ነበር ፍላጎቷን የነገረችው። የወንድነት ጥንካሬን አስተዋለባትና ቆም አለ። ጀግንነት ከሰውነቷ ጋር መዋሀዱን ተመለከተ።

"ለበይኪ ያ ኡሚ" አላት ርምጃውን ገትቶ፤ ጆሮ ሰጥቶ በትኩረት እያያት
"አንቺ የምታስቢውን የሚያሳኩ በቂ ወንዶች አሉ። ሸሂድነትን እየናፈቁ ተራቸውን የሚጠብቁ። ከቤችሽ እርጊ ልጆችሽን አሳድጊ" ነበር መልሱ ፊቱን በጥምጣም የሸፈነው ታላቅ ሰው።

ሐሳቧ ገብቶታል በጥቅሻ ተረድቷታል። ራሷን እንደ ሻማ አቅልጣ ማብራት መፈለጓን አስተውሏል። የጀነት ቤቷን ልትገነባ እንዳለመች ታዝቧል። ንግግሩን ስትሰማ ተቆጣች። ንዴቷ የልቧን ታንቡር በታላቅ ቁጣ እንደከበሮ ይደልቃት ገባ።
"አንተ ማንነህ እና ነው የምትከለክለኝ?" አለችው እየጮኸች። "እኔም ከጂሃዱ ድርሻ አለኝ ሸሂድ ሆኜ አላህን መገናኘት እፈልጋለው" ስትል ተናገረችው። በዝምታው ሸኛት። ተከትላው መጣች። ከፊቱ ቆማ መንገዱን አስተጓጎለች።

"ልጆችሽስ? ሁለቱ ወንድና ሴት እንቦቃቅሎችሽስ?" አላት በአክብሮት ትኩር ብሎ እያያት። አንደኛው ልጇ ጡት ከጣለ ቀናት እንኳ በቅጡ አልተቆጠሩም።

"ልጆቼን እወዳቸዋለሁ። አላህን ግን አብልጬ እወደዋለሁ" አለችው ዳግም ከፊቱ ቆማ ንግግሯን ቀጠለች "ከሙሐመድ ደይፍ ጋር አገናኘኝ እሱን አሳምነዋለሁ" አለች።

ለትንሽ ደቂቃ ዝምታ ሰፈነ።
"እኔ ነኝ ሙሐመድ ደይፍ" ሲላት
መሬት ላይ ተንበርክካ እንዲህ እያለች አለቀሰችበት፡-
"ሸሂድነትን ከከለከልከኝ አላህ ፊት አቆምሀለው። በአላህ ይሁንብኝ ይቅር አልልህም ጌታዬ ፊት እካሰስሀለው"

አቡ ኻሊድ ሙሐመድ ደይፍ ምን እንደምትፈልግ ጠየቃት ሪምም መለሰች፡-
"ምንም ክፍተት ሳታስቀር ሰውነቴ ላይ ፈንጂ ጠምጥመህ ወደ ወራሪዋ ወታደሮች እንድትልከኝ ብቻ ነው የምፈልገው" አለችው። ባለቤቷ ዚያድ አዋድን ማስፈቀዷንም ነገረችው። ሱብሒና ሙሐመድ የተሰኙ ልጆቿን እርሱ እንደሚንከባከባቸውም ቃል ገባችለት።

በእውነተኞች መካከል የተደረገው አጭር ውይይት ወደ ተግባር ተለወጠ። እንደ አውሮፓውያን የዘመን ቀመር ጥር 14 ቀን 2004 ዕለተ ረቡዕ ጠዋት ሁለት ረከዓ ሰግዳ ልጆቿን ተሰናበተች። ዱዓ አድርጋ የፈንጂ ቀበቶዋን በወገቧ ላይ ታጠቀች። ክራንች ይዛ ተራመደች። ወደ በይት ሀኑን ኢሬዝ የፍተሻ ጣቢያ ኢላማዋን አደረገች። ከወታደሮቹ መሐል ደረሰች። የፍተሻ መሳሪያው የብረታ ብረት ቁሶች መኖራቸውን የሚያሳዩ ምልክቶች ለወታደሮቹ አመላከተ። ማሽኑ ጮኸ። በድፍረት እና በልበ ሙሉነት ለወራሪዋ ወታደሮች የተሰበረው እግሯ መሐል ብረት መተከሉን ተናገረች። ለዛም ነው ማሽኑ የሚጮኸው አለቻቸው። ሊፈትሿት ወደ ውስጥ አስገቧት። በርካታ ወታደሮች በዙሪያዋ መሰብሰባቸውን ስትመለከት የፈንጂውን ቁልፍ ተጫነች። አራቱን ገድላ አስሩን አቆሰለች። ሰውነቷ ወደ ቁርጥራጭነት ተለወጠ። በዚያው ቀን እዚያው ቦታ ከአላህ ጋር ተገናኘች።

ጀናዛዋ አሽ-ሺፋእ ሆስፒታል እንደደረሰ ባለቤቷ ከፊቷ ቆሞ ተናገረ:-
"ከነቢያት፣ ከሲዲቆችና ከሰማዕታት ጎራ ለመሰለፍ ሁለቱን ልጆቿን ትታ ሄደች። መልካም ሴት፣ ጥሩ ሚስት፣ በአስተሳሰቧም ሆነ በሥራዋ ታላቅ ነበረች" አለ እንባውን እያጎረፈ።

እሷ ያስቀመጠችው ደብዳቤም ሲገለጥ እንዲህ የሚል መልዕክትን አስፍራ ተገኘ
"ልጆቿን ጥላ ራሷን አጠፋች እያሉ የሚተቹ ብዙ ሰዎች ይኖራሉ። ባሏንና ቤተሰቧን ያላከበረች ሴት የሚለኝም ብዙ ነው። ለእንደዚህ ዓይነቶቹ የምለው የተመረዘ ሥጋዬን ትታችሁ መሪያችሁ የሚጥልላችሁን ፍርፋሪ ተመገቡ ነው"

ጌታቸውን የሚወዱ ማንነቶች አሉ። በመንገዱ ነፍሶቻቸውን ሳይሰስቱ የሚሰጡ።

አላህ ቀብሯን ኑር ያድርግላት ሰላም በእርሷ ላይ ይስፈን
ስለ ጂሃድ አስተምር በጂሃድ መንገድ ኑር!

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

07 Feb, 20:18


በዚህች ህይወት ውስጥ
እውነተኛ የሆኑ ነገሮች ሁሉ
አንዴ ብቻ ነው የሚከሰቱት…
ሞት አንዴ ነው
ውልደትም አንዴ ነው
ፍቅርም አንዴ ነው
ሁለቴ የተከሰተ የሚመስሉን ነገሮች ሁሉ ልበወለድ ናቸው

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

07 Feb, 19:45


ቢልሁቢ 😊

ፈላስፋው እንዲህ ሲል ጠየቀኝ "ሕይወት ምንድን ናት?"           እኔም
ሕይወት ማለት እሷ ናት ብየ ስላንቺ ነገርኩት!
የጎፈረ ጢሙን ሲደባብስ ቆየና እንዲህ አለ "ገና ዛሬ መልስ አገኘሁ"💙

semir ami

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

04 Feb, 21:48


"በድንገት የሆነ ድምፅ ሰማሁ። ቦታው በጨለማ ተወሯል። የለቅሶው ድምፅ ቀስ በቀስ ሲጨምር ይስተዋላል። በቀስታ ወደ ክፍሉ ተጠጋሁ። በሩን ላንኳኳ አሰብኩ ግን ምን እንደከለከለኝ ባላውቅም ማንኳኳት ተስኖኝ ከደጃፉ ቆምኩ። ከዱዓና አዝካር ጋር የተቀላቀለ የለቅሶ ድምፅን ሰማሁ። በሩን በዝግታ ከፈትኩት። ክፍሉ በጨለማው ኃይል ተሸፍኗል። እርሷ ግን ተደፍታለች። ታማ የህመሙ ስቃይ መሬት ላይ እንድትወድቅ አድርጓት ከሆነ ብዬ አሰብኩ። ትንሽ ጠጋ ስል ለካ እርሷ በሌሊቱ መጨረሻ ላይ ለጌታዋ ተደፍታ ያረቢ ያጀባር እያለች እያነባች ነው። እድሜዋ ገፍቷል። እርጅና ተጫጭኗታል። እግሯንና ጭንቅላቷን ያማታል። ይህ ሁሉ እያለባት "እኔ በሽተኛ ነኝ ለይል መቆም አልችልም" አትልም። ራሴን አሰብኩት። ነፍሴን መዘንኩት። አላህ የተመሰገነ ይሁንና ሰውነቴን እንደፈለኩ ማንቀሳቀስ የምችል ወጣት ነኝ። ግን ከመልካም ስራዎች ተዘናግቻለሁ። ራሴን አስንፌያለሁ። ነፍሴን ጠየቅሁት። በዚህ ሁኔታ ብሞት ስለወጣትነቴ እጠየቃለሁ። የዛኔ ምን ብዬ ለጌታዬ ልመልስ ነው?"

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

04 Feb, 21:43


ከጥላቻ የበለጠ ቀላል ነገር የለም።
ፍቅር ግን ታላቅ ነፍስ ያስፈልገዋል...

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

02 Feb, 19:59


"ለረዥም ዘመናት በሰው ሰራሽ ወግና ልማዶች ፍርስራሽ ሥር ተቀብሮ ፤ ከኢስላም ትምህርቶች ጋር ምንም አይነት ዝምድና በሌላቸው የሐሰት ሕግጋት ተረግጦ በጠላት ጫማ ስር የሚገኘውን ኡምማ ቀስቅሶ ሕይወት እንዲዘራ ማድረግ አስፈላጊና ግዴታ ነው"

  መዓሊም ፊ ጠሪቅ ከሚለው መፅሐፍ የተወሰደ

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

01 Feb, 21:19


ወደ ፍቅርህ
በልብህ ጥራት።

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

01 Feb, 20:49


የሻዕባን ወር ውስጥ ነን 🌘

ሻዕባን ቃሉ የመጣው ሻዕብ (ሸለቆ) ከሚለው የአረብኛ ቃል ሲሆን የቀደምት አረቦች ረጀብ ወርን እንዳጠናቀቁ ውሃ ፍለጋ ወደ ሸለቆዎች ይሄዱ ስለነበር ወሩ በዚሁ ስም ተሰየመ።

በነገራችን ላይ የሰለዋት አያ የወረደው በዚሁ ወር ስለሆነ ዑለሞቹ ወሩን የሰለዋት ወር ነው ይላሉ። ሰይዳችንም ﷺ ረጀብ የአላህ ፣ ሻዕባን የኔ ፣ ረመዷን የኡመቶቼ ወር ነው ብለዋል።
ቂብላም ከበይቱል መቅዲስ ወደ ካዕባ የተቀየረውም በዚሁ ወር ነው ።
የኛም የሐጃ ቂብላችን በዚሁ ወር ይቀየርልን 🤲

اللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِك علــى نَبِيِّنَـــا مُحمَّدﷺ💚

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

01 Feb, 20:21


ውዴ አላህን ያዢ ..   ❤️‍🩹 ሁሉም ይሄዳል እሱ ግን ሁሌም አብሮሽ ነው ።  በዚ ትልቅ ፈተና ሰብር አርገሽ አንድ ቀን ጌታሽን   ``ያ ረብ ያንን ቀን ሰብር ያረኩት  ውሳኔህን ወድጄና የእውነት ትዕዛዝህን አክብሬ ከሆነ ......`` ብለሽ ዱዐ ምታደርጊባቸው ብዙ ቀናቶች ይኖራሉ ።

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

01 Feb, 20:21


አምነዋለውና ቻልኩት የቀን ምጡን፣
ፊትናው እንደቅኔ ኸይር አለው ውስጥ ውስጡን፣
ምቾት አላጣሁም በርግጥ ከችግር ጋር፣
ማናለኝ ያለሱስ የክፉ ቀን አጋዥ፣
ይፈወሳል ደዌ ይሽራል ስንኩልም፣
ቀና ብለህ ጠብቅ ጌታህ አይቸኩልም፣
ቀን ሰቶ ያቀናል ጀሊል አይቸኩልም።

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

01 Feb, 20:01


ለእኔ  ሲሉ!

ነውፈል ኢብኑ ኢያዝ(ረሂመሁሏህ)   በሶሃባው  ቤት እንግድነት  ሐድረው  የገጠማቸውን ሲያወሱ፡

      <<   አሏህ ይማረውና በአብዱሯህማንኢብኑ ዐውፍ ጎጆ ሥር በእንግድነት   ተስተናግደን  ነበር።አብዱሯህማን ምን ያማረ  እንግዳ ተቀባይ  ነው።
                ጥቂት የገብስ ዳቦዎችን እና ትኩስ ስጋ በገበታ ላይ አድርጎ  ከእኛ ዘንድ አቀረበልን። ገበታውን እንዳስቀመጠ  እንባውን ማጉረፍ ያዘ።
       በድንጋጤ  <ያ አባ ሙሀመድ  ምን ሁነካልሳ ^ስንል ተላመንን፡ አብዱሯህማን በለቅሶ  ከታፈነ  ድምጹ ጋር መለሰልን፡
               توفى رسول الله صلى الله عليه وسلم ولم يشبع هو وأهل بيته من خبز الشعير
ረሱላችን ወደ ቀጣዩ ዐለም እስኪሻገሩ ድረስ   እርሳቸውም  ይሁኑ  ቤተሰቦቻቸው  ለአንድም ቀን   የገብስ ዳቦን ጠግበው በልተው አያውቁም!    
                       ተወኝ አትነካካኝ  

                   ተርበዋል አሉኝ የሚበሉት አጥተው
                        ጫማም ተጫምተዋል ወስፌ የወጋው
              
     💚  ሰላም ይድረሶት ሆዴ!

ትዝታው ደዌ መች ይተውና!😢

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

01 Feb, 18:06


ከቁርዓን የተዉጣጡ ጥያቄዎችን መሳተፍ ምትፈልጉ እንዳያመልጣችሁ ! ተቀላቀሉ

https://t.me/QURAN_QARIE
https://t.me/QURAN_QARIE

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

31 Jan, 19:48


“ፈጣሪ አብዝቶ ይወደኛል “

“እንዴት አወቅክ ?”

“የጠየቅኩትን ሁሉ አይሰጠኝም ! “

(ካሊድ አቅሉ)

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

31 Jan, 19:08


በተዘጋብኝ በር አላማርረውም
የሚበጀኝ ቢሆን ፊትም አይዘጋውም
ሳለቅስ አልገኝም በምሬት ስኳትን
ከፍቶልኝ ስለሚያውቅ ያላንኳኳውትን!
........الله🤍

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

31 Jan, 18:12


የምድር አንግዳው (ደይፍ)

ሙሉ ስሙ ሙሐመድ ዲያብ ኢብራሂም አል-ሚስሪይ ነው።በ1965 በጋዛ ከተማ ተወለደ።ሙሐመድ በ1948 ከዌስት ባንኳ ቁበይባህ መንደር ወደ ጋዛ ከተሰደዱ እና በደቡቡ ክፍል በሚገኘው የኻን ዩኑስ የስደተኞች ካምፕ ውስጥ ከሰፈሩ የፍልስጤም ስደተኛ ቤተሰቦች ነው የተወለደው።እስራኤል እሱን መከታተል እስከምትጀምር ድረስም እዚያው ይኖር ነበር።
"አቡ ኻሊድ" በመባል የሚታወቀው ሙሐመድ ደይፍ እንደብዙሃኑ ፍልስጤማዊያን በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ በነበሩ ቤተሰብ ውስጥ ያደገ ሲሆን ከአባቱ ጋር የሽመና እና የአልጋ ልብስ ንግድ ስራን ይሰራ ነበር።ከዚህ በተጨማሪ የዶሮ እርባታ እርሻን አቋቁሞ የሰራ ሲሆን ለተወሰኑ ጊዜያትም ሹፌር ሆኖ ሠርቷል።በህይወቱ ጉዞ የቤተሰቡን ፍላጎት ለማሟላትም ትምህርቱን አልፎ አልፎ ለማቋረጥ የተገደደበት ክስተትም ነበር።
በ"ቀሳም" ውስጥ የመጀመሪያው ሰው የሆነው መሐመድ አድ-ዳይፍ፣ በጋዛ ከሚገኘው ኢስላሚዊ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስ ዲግሪ አግኝቷል።በ1980ዎቹ በዩኒቨርሲቲው በነበረበት ወቅት በተማሪዎች እንቅስቃሴ ውስጥ ንቁ ተሳታፊ የነበረ ሲሆን ከክፍል ጓደኞቹ መካከል በዝምታው እና በከፍተኛ የማሰብ ችሎታው ይታወቅም ነበር።
መሐመድ አድ-ደይፍ በ1987 የድንጋይ (ኢንቲፋዷ) አመፅ ተከትሎም መቋቋሙን ተከትሎ የሐማስ እንቅስቃሴን ተቀላቀለ።በ1989 በወራሪዋ ደህነቶች የተያዘው ደይፍ በትጥቅ እንቅስቃሴ መሳተፍ በሚል ተከሶ ለ16 ወራት በወራሪዋ እስራኤል እስርበ2005 ቤቶች ውስጥ ቆይቷል።
በዚያ የእስር ጊዜ ላይ እያለም መሐመድ አድ-ደይፍ ከሁለቱ ከፍተኛ የ"ሐማስ" ወታደራዊ መሪዎች ከሆኑት ከዘከሪያ አሽ-ሹርበጂይና ከሰላህ ሻሓዳ ጋር በመሆን የወራሪው ወታደሮችን ለመማረክ የሚንቀሳቀሱ ወታደራዊ ሴሎችን ለማቋቋም ወጠኑ።በዚህ የእስር ጊዜ እቅድ የተመሰረቱት ሴሎቹም በርካታ ኦፕሬሽኖችን ያከናወኑ ሲሆን ከነዚህ ውስጥ ገኖ የወጣው በ1994 የእስራኤላዊ ወታደር "ናችሾን ዋክስማን" አፈና ነበር።
ከኦፕሬሽኑ በኋላ ደይፍ በእስራኤል ወረራ ክትትል ስር ስለገባ በወራሪው ቁጥጥር ስር ወደነበረው ምዕራብ ዌስት ባንክ ተዛውሮ በዚያ የ"ቀሳም" ቅርንጫፍን በማቋቋምና በማጠናከር ለብዙ ዓመታት እዚያ ቆየ። ነገር ግን በ2000 የእስራኤል ትዕዛዝን አስፈፃሚ በሆኑት የፍልስጤም የደህንነት ኃይሎች ተይዞ ለወራት በእስር ቆይቷል።
በ2002 የእስራኤል አየር ኃይል የቀሳም ብርጌድ መሪ የነበሩት ሰላህ ሻሐዳን መግደሉን ተከትሎ ሙሐመድ ደይፍ የኢዘዲን አል-ቀሳም ብርጌድ ጠቅላይ አዛዥ ሆነ።"የቀሳም የመጀመሪያ ሰው" ወይም "የጥላው ሰው" ተብሎ የሚጠራው ደይፍ የቀሳም ብርጌድን ከተረከበ በኋላ ወታደራዊ ማሰልጠኛ እና መሻሻያ አካዳሚን አቋቁሞ የቀሳም ሰራዊትን በከፍተኛ መልኩ አዘምኗል።ይህም በ2005 እስራኤል ከጋዛ ከወጣች በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋ ሆኗል።
በርካታ የ"ቀሳም" ስኬቶች የደይፍ ውጤቶች ናቸው።ከእነዚህ ውስጥ በሚሳኤልና ሮኬቶች ዘርፍ የታዩ አስደማሚ ለውጦች ዋነኛው ነው።ቀሳም በደይፍ አመራርነት ጊዜ ከአጭር ረቀት ፤ ወራሪው ከ1948 ጀምሮ እስከተቆጣጠራቸው ከደቡብ እስከ ሰሜን ያሉት የፍልስጤም ከተሞች መድረስ የሚችል ሚሳይል መስራት ችሏል።
በእሱ የአመራርነት ዘመን "ቀሳም" ተከታታይ ሚሳኤሎችን ማምረት ችሏል።ከእነዚህ ውስጥ በጣም ታዋቂው ቀሳም 1፤ ቀሳም 2፤M75፤ ዐጣር 120፤ ፤ሸማላህ 120 እንዲሁም ጃብሪ J80 ሚሳኤሎች ይገኙበታል። እነዚህም በ"ቃሳም" ውስጥ ታዋቂና ተፅዕኖ ፈጣሪ መሪዎችን ስም የያዙ ሚሳይሎች ናቸው።
ከረጅም ርቀት ሚሳኤሎች መካከል "ሪንቲሲ" የተባለ ሚሳኤል ይገኝበታል።R160 ተብሎ የሚታወቀው ይህ ሚሳይል እስከ ሐይፋ ከተማ መድረስ ይችላል።ሌላኛውና የቀሳም ብርጌድ በ2021 የራሞን አየር ማረፊያን ያጠቃበት ሚሳኤልም "ዐያሽ 250" የሚል ስም ተሰጥቶታል።
ደይፍ ከላይ ከጠቀስነው በተጨማሪ ሌሎች የመከላከያው መስኮችንም አዘምኗል።የጋዛዊያኑ ኒውክሌር የተባለውና የወራሪውን ራስ ምታት የጨመረው "የመሬት ውስጥ ዋሻ" በደይፍ የበላይነት የተከወነ ተግባር ነው።ከዚህ በተጨማሪም ቀሳም ዘመናዊ የሰው አልባ የጦር ድሮኖችና የፀረ-ታንክ ላውንቸሮችንም መታጠቅ ችሏል።

መሐመድ አድ-ዳይፍ በ2001፣2002፣2003፣2006፣ 2014 እና 2021 ሰባት የግድያ ሙከራዎች ተደርገውበታል።ከሁሉም በጣም አስቸጋሪው የግድያ ሙከራው በ2002 የተሞከረበት ነበር።

በ2014 ደይፍን መግደል የተሳነው የወራሪው ኃይል በሰሜን ምዕራብ የጋዛ ከተማ በፈፀመው የአየር ጥቃት ሚስቱን እና ዐሊይ የተሰኘ ልጁን በመግደል ለቤተሰቡ የሸሂድነትን ማዕረግ አጎናፅፏል።የወራሪው የደህንነት ስርዓት እሱን ለማግኘትና ለመግደል ያልተቋረጠ በርካታ ሙከራዎችን አድርጓል።ከዚያ በተጨማሪም ወራሪው ጋዛ በነበረበት ሰዓት እሱ ያለበትን ለጠቆመ የ100,000 ዶላር ሽልማትን መድቦ ነበር።

በሐሙስ ምሽት ጃንዋሪ 30 ቀን 2025 የሐማስ እንቅስቃሴ ወታደራዊ ክንፍ የዒዘዲን አል-ቀሳም ብርጌድ ቃል አቀባይ አቡ ዑበይዳህ የቃሳም ጦር አዛዥ መሐመድ አድ-ደይፍን ጨምሮ የቃሳም ወታደራዊ ምክር ቤት 6 አባላት መገደላቸውን አስታውቋል።

"ደይፍ" የሚለው ስም ከሁለተኛው ኢንቲፋዳ በፊት በ2000 በጋዛ እና በዌስት ባንክ መካከል ባሉ ቦታዎች ሲንቀሳቀስ በሁሉም ፍልስጤማዊ ቤት እየተጠለለና እንደ እንግዳ እየተስተናገደ ስላሳለፈ የተሰጠው ቅጥያ ስም ነው።ሙሐመድ ደይፍ።ሙሐመድ እንግዳው።ይህ የምድር እንግዳ ቆይታውን ጨርሶ ወደ ሰማዩ መስተንግዶ አልፏል።የአሏህ ራሕመት በርሱ ላይ ይስፈን።

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

30 Jan, 20:08


Haqiqa umaw zare tlk sewn atach

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

30 Jan, 20:05


ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን

የቀሳሞች ጦር መሪ ሙሐመድ ደይፍ ወደማይቀረው አለም መሸጋገሩን አቡ ዑበይዳ በይፋ አስታውቋል።

አላህ ቀብሩን ኑር ያድርግለት።

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

30 Jan, 12:43


በህይወትህ አዲስ ምዕራፍ ከመክፈትህ በፊት የድሮውን ምዕራፍ በደንብ አንብበህ መማር አለብህ!

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

30 Jan, 10:29


በርካታ ጊዜ በስዊድን አደባባዮች ቁርአንን በማቃጠል የሚታወቀው ትውልደ ኢራቃዊው ሰልዋን ሙሚካ ዛሬ በክፍሉ ተገድሎ መገኘቱን የስዊድን አስታውቋል።

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

27 Jan, 18:52


ዐብደላህ ኢብኑ ዙበይርና ዐብዱልመሊክ ኢብኑ መርዋን እርስ በእርስ መዋጋት በጀመሩበት ወቅት ነው። ሮማዊያን ሙስሊሞችን ከምድረገፅ ለማጥፋት ቋምጠዋል። መኳንንቶችና የጦር አበጋዞች ንጉሳቸው ዘንድ በማምራት "ንጉስ ሆይ! አሁን ሙስሊሞች እርስ በእርስ መዋጋት ጀምረዋል። ይህን ዕድል ተጠቅመን እንፋለማቸው አጥቅተን እናጥፋቸው" በማለት ጥያቄያቸውን አቀረቡለት።

"በፍፁም እንዳታደርጉት" ሲል መለሰ። መኳንንቶቹ በመልሱ በመገረም ምክኒያቱን ጠየቁት። ንጉሱም ሁለት ውሻዎችን አምጥተው እንዲያናክሷቸው አዘዘ። ውሻዎቹ እርስ በእርስ እየተጣሉና እየተናከሱ ፀባቸው ሲፋፋም ቀበሮ አስመጥቶ ወደ ውሾቹ ላከ። ውሾቹ ፀባቸውን ትተው በመተባበር ትኩረታቸውን ቀበሮው ላይ አድርገው አሳደው ገደሉት።

በዚህ ጊዜ ንጉሱ "የእኛና የሙስሊሞች ምሳሌ ይህ ነው! ካጠቃናቸው አንድ ሆነው ይጨርሱናል። ከተውናቸው ግን እርስ በእርስ ይጨራረሳሉ" አላቸው።
ይኸው ነው ምሳሌያችን እርስ በእርስ መናከሳችን ትርፉ ለጠላት መሆኑን ነው ታሪኩ የሚነግረን።

ምንጭ:- ታላቁ ዓሊም ኢብኑ ቁተይባ ዑዩኑል አኽባር በተሰኘው ኪታባቸው ላይ አስፍረውታል።

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

26 Jan, 19:03


#በኢስራእ_ወልሚዕራጅ

^
^
^
ከፍ ... እንበል ^^^

ዓለማት ትርጉሙ ብዙና ጥልቅ ነው። የአልፋቲሓ ምዕራፍ ሲጀምር ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ይገባ ብሎ ይጀምራል። የምናቃቸው ዓለማት ውስን ናቸው። የማናቃቸው በቁጥር አይገለጹም ቃልም ስለሌለን ዝም ብለን " አልሐምዱ ሊላሂ ረቢል ዓለሚን" እንላለን።

ታዲያ ዓለማቱ ኹሉ በአላህ አምር (ትዕዛዝ) ሥር ማለትም፦ ዐለማቱ ኹን (ኹን) (كن فيكون) በሚለው ቃሉ ስር ነው ያለው ማለት ነው። ዐቅልም የተለመደ ጥያቄውን ይጠይቃል፣ አስገራሚ ነገሮችን መቀበል እያቃተው ጥያቄውን ይቀጥላል።

የኢስራእ ጉዞ ከሰው ልጅ አዕምሮ በላይ ነዋ፤ ሰይድናችን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የተኙበት ፍራሽ ሙቀት ሳይበርድ ነዋ ያን ኹሉ ዓለም የመጡት! ለዚህ ነው ይህን ክስተት ለመረዳት መጀመሪያ አላህን ማጥራት የሚያስፈልገው። ከምን? አላህ ነገሮች ኹሉ ማድረግ እንደሚችል ከማመን ጋር ከማይገባ ጥርጣሬ ኹሉ እንድንወገድ ልብን መጠበቅ አስፈላጊነት ያጸናል።

ቁርኣኑ በአልኢስራእ ምእራፍ መጀመሪያ እንዲህ አለ

“ያ ባሪያውን ከተከበረው መስጊድ ወደዚያ ዙሪያውን ወደ ባረክነው ወደ ሩቁ መስጊድ በሌሊት ውስጥ ያስኼደው (ጌታ) ጥራት ይገባው፡፡ ከተዓምራቶቻችን ልናሳየው (አስኼድነው)፡፡ እነሆ እርሱ (አላህ) ሰሚው ተመልካቺው ነው፡፡”

ምዕራፉ የጀመረው "ሱብሐነላህ" ብሎ ነው። እንዲህ አይነት ተዓምራት የሚገባው ሰው ደግሚ አዋቂ ኾነ ዝነኛ ወይም ሌላ ማዕረግ አልተቀመጠም። ማዕረጉን በግልጽ ቁርኣን ላይ ሲቀመጥ "ባሪያ" መኾን እንዳለበት ነው የተቀመጠው።

ኢስራእና ሚዕራጅ ራሱ እንዲገባን ባሪያ መኾን አለብን።

ባርያው ያድርገና

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

25 Jan, 20:17


{ ተአምራዊው የኢስራእና ሚዕራጅ ጉዞ }
ክፍል 2

  ከዛም በጣም ብዙ አስገራሚ የአላህን ተአምራት፣ጀነትና ጀሀነምን፣በተለያዩ ወንጀሎች ምክንያት የሚቀጡ ሰዎችን ተመልከቱ፣ከጌታቸውም ጋር ተነጋግሩ፣በኡመቶቻቸው ላይ የተደነገገውን 5 ወቅት ሶላቶች ተቀበሉ።
   ከዛም ከመላአኩ ጂብሪል(ዐ.ሰ)ጋር ወደ በይተል መቅዲስ በመመለስ በመስጂደል አቅሷ አሏህ(ሱ.ወ)ነቢያቶችን በሙላ ሰብስቦላቸው አሰገዱ፣ቡራቅ በመስጂዱ በሮች መቃን ላይ ታስሮ እየጠበቃቸው ነበርና በራሱ ወደ መስጂደል ሀራም በዛችው ሌሊት ተመለሱ።
___
ሰዪዳችን የልባቸው ሀዘንና ጭንቀት ተገፎ፣እምነትና ፅናታቸው በርትቶ ወደ መካ ተመለሱ።
_\\\__
  የመካ ሙሽሪኮች ይህንን አስገራሚ ዜና በምን ሁኔታ እንዴት ተቀበሉት?
  ሰዪዳችን በቀኑ ነጋት ላይ ተቀምጠው በነበረበት ሰአት ካጠገባቸው አቡ ጀህል(ለ.ዐ)ያልፋል፣"እሺ ዛሬ ሌሊት ደግሞ ምን አዲስ ነገር አገኘህ?"በማለት እያሾፈ ጠየቀ፣ውዱ ነቢይም"አዎን! ዛሬ ሌሊት ወደ በይተል መቅዲስ ተሂዶብኝ ነበር" በማለት ነገሩት፣አቡ ጀህልም ይህንን ሲሰማ፣እና ከዛ በኛ መሀከል ሆነህ አነጋህ?ሲል ጠየቀ፣ሰዪዳችንም"አዎን"አሉት፣አቡ ጀህልም"እና ይህንን ለህዝቦች ልንገራቸው?አላቸው፣ሰዪዳችንም"አዎን"አሉት፣አቡ ጀህልም"እናንተ የከዕብ ቢን ሉአይ ልጆች ሆይ! ተሰብሰቡ፣ በማለት ጮክ ብሎ ተጣራ፣ሰዎች ጥሪውን ሰምተው ተሰበሰቡ፣የአላህ መልእክተኛም በሌሊት የተከሰተውን ነገሯቸው፣ከፊሉ ዜናውን አምኖ እውነት ብሎ ሲቀበል፣አንዳንዱ ደግሞ ዘገባው ዱብዳ ሆኖበት እጆቹን በጭንቅላቱና በአፉ ላይ በማስቀመጥ አስዋሸ።
   አንዳንድ ሰዎች ወደ ሰዪዳችን ጓደኛ ሰዪዱና  አባ በክር(ረ.ዐ)በመሄድ "ጓደኛህ ዛሬ ሌሊት ወደ በይተል መቅዲስ ተጓዝኩ"እያለ እየሞገተ ነው አሉት፣እምነተ ብርቱ ባልደረባም"ይህንን ብሎ ከሆነ እውነቱን ነው፣እኔ ከዚህ በራቀ(በጠዋትና በማታ በሚመጣለት የሰማይ ወሬ)እያመንኩት እንዴት በዚህ አላምነውም!!!"በማለት እንደተራራ የጠነከረው እምነቱን አሳያቸው፣ከዛን ጊዜ ጀምሮ በጣም እውነተኛ(الصديق)የሚለው ቅጥያ ስም ወጣላቸው።
___
በመጨረሻም
የኢስራእና ሚዕራጅ ጉዞ በዚህ በአጭር ፅሁፍ ተገልፆ የማያልቅ በጣም ብዙ  አስተማሪና አስገራሚ፣እምነትን አዳሽ፣ፍቅርን ጨማሪ  ክስተቶችን ያቀፈ ጉዞ ነውና ሁላችንም የዚህ ፋይዳ ተቋዳሽ አላህ ያድርገን
የነገዋን ሌሊት ከብዙ የጭንቀት ጊዜያት በዃላ የሰዪዳችንን ﷺ ልብ በደስታና በሀሴት የተሞላበት ሌሊት እንደሆነው ሁላ፣የኡማውን ሀዘን ገለል አድርጎ በደስታና በበረከት የሚቀይርበት ሌሊት እንዲሆን አላህን እንለምነዋለን።🤲

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

25 Jan, 20:17


[ ተአምራዊው የኢስራእና ሚዕራጅ ጉዞ ]
ክፍል 1
==========
بسم الله الرحمٰن الرحيم
  አስገራሚውና ተዐምራዊው፣በሰው ልጅ የህይወት ታሪክ ረዥም፣ግና በአጭር ወቅት የተገባደደው የመልእክተኛው ﷺ የኢስራእና ሚዕራጅ ጉዞ ክስተቱ የአላህ መልእክተኛ ነቢይ በሆኑ በ10 ተኛው አመት እንደነበረ የዑለማኦች አመዛኙ ንግግር ያሳያል።
"ኢስራእ"ማለት ከመካ(መስጂደል ሐራም)ወደ ወደ ፈለስጢን(መስጂደል አቅሷ)ያደረጉት ጉዞ ሲሆን፣አላህ(ሱ.ወ)በቅዱስ ቃሉ እንዲህ በማለት አስቀምጦታል
"سبحان الذي أسرى بعبده ليلا من المسجد الحرام إلى المسجد الأقصىٰ الذي باركنا حوله لنريه من آياتنا إنه هو السميع البصير"
"ያ ባሪያውን ከተከበረው መስጊድ ወደዚያ ዙሪያውን ወደባረክነው መስጊድ በሌሊት ውስጥ ያስኼደው(ጌታ)ጥራት ይገባው፣ከተአምራቶቻችን ልናሳየው(አስኼድነው)።እነሆ እርሱ(አላህ)ሰሚው ተመልካቹ ነው።"
   አል ኢስራእ–1

ሚዕራጅ ደግሞ ከመስጂደል አቅሷ ወደ ላይኛው ዓለም የተጓዙትን የሚገልፅ ነው።
  ይህ ጉዞ ከቁርኣን ቀጥሎ ለአላህ መልእክተኛ ከተሰጡ መለኮታዊ ተአምራቶች ትልቁ ተአምር ሲሆን፣የሰዪዳችንን ሀዘን በደስታ የቀየረ፣አላህ ዘንድ ያላቸውን የላቀ ቦታና ክብር ያንፀባረቀ ድንቅ ጉዞ ነበር።
   የአላህ መልእክተኛ በዳዕዋ ህይወታቸው ካስተናገዷቸው ከባባድ መከራዎች ይህ አመት የተለየ ነበር፣ዘብ ሲቆምላቸው የነበረው አጎታቸው አቡ ጧሊብንና ባላት ነገር ሁላ የሳቸው ረዳት ሆና እንደ እናትም እንደ ባለቤትም እንደ ጓደኛም ሆና እያፅናናቻቸው እያበረታቻቸው ከጎናቸው የነበረችዋን ውዷ ኸዲጃን (ረ.ዐ)  የተለዩበት አመት፣እንዲሁም ከለላና መከታ ይሆኑኛል ብለው ተስፋ አድርገው ያመሩባቸው የጧኢፍ ሰዎች እንደጠበቁት በመልካም ሳያስተናግዷቸው፣ብዙ ርቀትን እያሯሯጡ በእብዶችና በህፃናት መልእክተኛውን ያስደበደቡበት አመት፣ለዚህም ነበር የታሪክ ምሁራኖች ይህንን አመት የሀዘን አመት በማለት የሚጠሩት።
   ነገር ግን የአዛኞች ሁላ አዛኝ የሆነው ጌታ የወዳጁን ልብ ለመጠገን፣ሀዘናቸውን በተድላ ለመቀየር፣በምድር ላይ ያለው ሁላ ፊቱን ቢያዞርባቸውም እሱ ዘንድ ግን ያላቸው ቦታና ደረጃ ሁሌም የላቀ እንደሆነ ለማሳየት፣ማንም ያላያቸውን ተአምራቱን በመግለጥ፣የትኛውም ፍጡር ያልደረሰበትን ቦታ በማስረገጥ የከውኑ ሁላ አለቃ መሆናቸውን በዚህች ተአምራዊ ሌሊት አንፀባረቀ።
___
የጉዞውን ሂደት በጥቂቱ
ክስተቱ በሌሊት፣የጉዞው መነሻ የኡሙ ሃኒእ ( ረ.ዐ) ቤት፣ጉዞውም በአካልና በመንፈስ የተደረገ ጉዞ ነው፣ሰዪዳችንን ﷺ ወደ መስጂደል ሐራም(ከዕበህ)በመውሰድ ደረታቸው ተሰንጥቆ ልባቸው በዘምዘም ውሃ ታጥቦ ከዛም በእውቀትና በጥበብ ተሞልቶ ለሁለተኛ ጊዜ ቀዶ ጥገና ተደረገላቸው።
   ከዛም ለዚህ ጉዞ ተብሎ በተዘጋጀላቸው"ቡራቅ"ተብሎ በሚጠራው መጓጓዣ እንስሳን ጋልበው ወደ በይተል መቅዲስ አቀኑ፣ወደ መስጂዱም ገብተው ሰገዱ፣ከዛም በምድርና ሰማይ መሀከል የተዘረጋ መሰላል ተዘጋጀላቸው በዛም ወደላይኛው ዓለም ጉዟቸውን ቀጠሉ።
  አንደኛው ሰማይ ላይ እንደደረሱ የጉዞ ባልደረባቸው መላአኩ ጂብሪል እንዲከፈት ፈቃድን ሲጠይቅ፣አብሮህ ያለው ማን ነው?ተብሎ ተጠየቀ፣ጂብሪል አብረውት ያሉት የአለሙ አለቃ የከውኑ ንጉስ ሙሀመድ እንደሆኑ ገለፀ፣ከዛም በሩ ተከፈተላቸው፣በዚህ አይነት መልኩ ሰባቱንም ሰማያት ወጡ፣በየአንዳንዱ ሰማይ የተለያዩ ነቢያትንና መላአክቶችም ተገናኙ
በአንደኛው ሰማይ አባታችንን ኣደም(ዐ.ሰ)
በሁለተኛው ሰማይ ነቢዩሏህ የህያን እና ሩሁሏህ ዒሳ(ዐ.ሰ)
በሶስተኛው ሰማይ ነቢዩሏህ ዩሱፍ(ዐ.ሰ)
በአራተኛው ሰማይ ነቢዩሏህ ኢድሪስ(ዐ.ሰ)
በአምስተኛው ሰማይ ነቢዩሏህ ሃሩን(ዐ.ሰ)
በስድስተኛው ሰማይ ከሊሙሏህ ሙሳ (ዐ.ሰ)
በሰባተኛው ሰማይ ኸሊሉሏህ ኢብራሂምን(ዐ.ሰ)
ተገናኙ፣ከሁሉም የክብር ሰላምታን እየተቀበሉ አልፈው ወደ ማብቂያዋ ቁርቁራ(سدرة المنتهى)
ቦታ ደረሱ።
_
ይቀጥላል …………

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

25 Jan, 10:59


ከባድ ቀናቶች አይቀጥሉም
ተስፍና በአላህ ላይ ጥሩ መመካት ሰበብ ማድረስ እስካለ ድረስ..!

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

24 Jan, 19:07


አጠቃላይ ያሉኝን ቻናሎች መቀላቀል ለምትፈልጉ👇👇👇

የክሪፕቶ ቻናል

ጥበባዊ ቃላቶችን ለማግኘት

የፎሬክስ ስልጠና የምሰጥበት ቻናል

ስለ ፍልስጢን መረጃ ማጋራበት ቻናል

የራሴን altitude ማጋራበት ዋናው ቻናል

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

24 Jan, 18:52


ከሰላም ስምምነቱ በኋላ የመጀመሪያው ጁምአ

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

24 Jan, 18:51


The beauty of the Qur'an is that you cannot change its message,but it's message can change you.🥰

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

24 Jan, 18:49


አንድ ቀን ተኝተህ የለቅሶን ድምፅ ከራስህ ላይ ትሰማለህ
ምን እየተካሄደ ነው…?
ከፊሉ ይጮሀል ከፊሉም ይስምሀል…
ምን እየተካሄደ ነው…?
ጉዳዩ ወደ ዱንያ አለም የመጣህበትን አጋጣሚ ይመስላል ያኔ በዙሪያህ ከበው በመምጣትህ የደስታ እምባን ያነባሉ ይስሙሀልም ፣አሁን ግን የሚስሙህ ጠፊውን አለም ስለተለየህ ነው…!!
ምን? የእውነት እኔ ቦታዬን ለቅቂያለሁ…?አይሆንም! መልሱኝ… ተውበት ለማድረግ እያሰብኩ ነበር… እነዛን ሀጢያቶቼን ለመተው እያሰብኩ ነበር…ከመሞቴ በፊት በእኔና በጌታዬ መሀል ያለውን ግንኙለት ለማስተካከል እያሰብኩ ነበር… ህይወቴን በሙሉ ለአላህ ለማድረግ እያሰብኩ ነበር… መልሱኝ…የሆነ ነገር አድርጉልኝ… !አታልቅሱ…ተውበት እንዳደርግ መልሱኝ…!! ራቀ በጣም ራቀ ወንድሜ…
وَجَاءَت سَكرَةُ المَوتِ بِالحَقِّ ۖ ذَٰلِكَ مَا كُنتَ مِنهُ تَحِيد"..!
የሞትም መከራ እውነቱን ነገር ታመጣለች (ሰው ሆይ) ይህ ያ ከርሱ ትሸሸው የነበርከው ነው ይባላል።
ባንተ እና በመመለስ መሀከል ያለው ፋይል ተዘግቷል ፣የተስፋህ እርዝማኔ በእርግጥም አዘናጋህ ፣ይሄው የቁርጡ ቀን መጣ ፣መመለስን ትጠይቃለህ ለተውበት ጊዜን ትጠይቃለህ ነገር ግን…
ولن يأخر الله نفس إذا جاء أجلها....
ማንኛይቱም ነፍስ የሞት ጊዜዋ በመጣበት ጊዜ አላህ በፍፁም አያቆያትም…

إلهي أسألك حسن الخاتمة...

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

24 Jan, 18:47


ልጄ ሆይ ጡንቻህን ማሳየት አያስፈልግም ምክንያቱም በመጨረሻ ትልቅ ጡንቻ ያለውን ሳይሆን ትልቅ ኪስ ያለው ሰው ታገባለች....!

እንዴት ናቹህ ቤተሰብ

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

23 Jan, 08:50


ሰላም አለይኩም አህባብ ባለፈው እንዳልኳችሁ እንደ አላህ ፍቃድ የፎሬክስ ትሬዲንግ ኮርስ በቅርቡ እንጀምራለን። እስከዛው ግን ትሬዲንግ ለመጀመር የሚረዳቹን ፈንድ የምታገኙበትን ሊንክ ዛሬ ማታ ቻናሉ ላይ እንለቅላችኃልን።እስከዛው ጆይን እያላችሁ👇👇

@forexcourser

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

20 Jan, 21:00


https://t.me/karanliksu/s/176

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

20 Jan, 20:28


በሱጁድ አላህን ተገናኘና ለጂሃዱ ገፅ ብርሃን ሆኖ አበራ። አቂዳውን በልቡ የታቀፈ ጥይት እንደማይገድለው ማሳያ ሆነ። ድሉም ድል ሞቱም ድል ነውና!!!

አስታወሳችሁት??

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

20 Jan, 20:28


ሃያቱ ሰሃባ ክፍል 11

ኡመር ቢን ኸጣብ

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

20 Jan, 19:41


ሽንፈቶች ይከቡናል …
እንድንሸነፍ ግን አልተፈጠርንም

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

20 Jan, 06:47


አላህ .....

እያለፍኩበት ያለበትን ሃል ካንተ በቀር ማንም የሚያውቅ የለም ❤️‍🩹

ያ ! ረብ.... ለብቻዬ አትተወኝ ከእኔ ጋር ሁን 😔

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

19 Jan, 10:38


በዓለም ላይ እድሜ ልክ የተፈረደባቸው ታሳሪያን በሙሉ የህይወት ተስፋቸው በሙሉ ይመነምናል።የፍልስጤም ታሳሪዎች ሲቀር።ሐማስ በተራ በተራ እንደሚያስለቅቃቸው ስለሚያውቁ፤ውስጥ ሆነው ነው ቀጣዩን የትግል ዘመን የሚነድፉት!

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

18 Jan, 13:43


በጋዛ የተፈፀመው የተኩስ አቁም ነገ ጠዋት 2:30 በይፋ ይጀመራል።

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

16 Jan, 21:36


አሏሁመ ሰሊ ወሰሊም ዐላ ሰዪዲና ሙሐመድ

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

16 Jan, 18:49


ይህች ሴት ኦክቶበር 7 በሐማስ ቁጥጥር ስር ውላ በዚህ ድርድር ከሚለቀቁ ሰዎች መካከል አንዷ ናት።ከስር ባለው ምስል ላይ ልጅቷ ከኦክቶበር 7 በፊት የተነሳችው ፎቶና አሁን ከ15 ቀን በፊት ደግሞ ገፅታዋን የሚያሳይ ምስል አለ።በግልፅ እንደሚታየው ውፍረት ጨምራ ገፅታዋም በመልካም ሁኔታ እንደሚገኝ ያሳያል።
የሐማሱ መሪ የሕያ አስ-ሲንዋር በወራሪዋ ወታደሮች ከተሰዋ በኃላ አካሉ ላይ ባደረጉት ምርመራ ለሶስት ቀናት ምግብ እንዳልበላ አረጋግጠዋል።ምንም እንኳን ፊቱ ባይታይም የቃል አቡ ዑበይዳህ የአካል መለወጥ በግልፅ አይተናል።
እኚህ ወንዶች ፅናት፣ትዕግስትና ዲሲፕሊንን ለዓለም ያስተማሩ ናቸው።

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

15 Jan, 20:22


ጋዛ በትግል መስመሯ ተከብራ ትቀጥላለች

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

15 Jan, 20:13


ከቀሳሞቹ መሪ ከኸሊል አል-ሐያ የተሰጠ መግለጫ

በዚህ ታሪካዊ የጂሃድ ወቅት በጋዛ ያላችሁ ወገኖቻችን በክብር የተዋጀ መግለጫችን ባላችሁበት ይድረሳችሁ።

በዚህ ጦርነት ላይ የተሳተፉትን ሁሉ እኛም ህዝባችንም አንረሳም። ይቅርም አንልም። ይህን ሁሉ ስቃይና መስዋዕትነት አንዘነጋም።

የቀሳም ብርጌዶች የፈጸሙት ጀብድ በጠላት ላይ ከባድ ጉዳት አስከትሏል ይህም በታሪክ መዝገብ ላይ ይሰፍራል።

ወራሪዋ እስራኤል የፈፀመችው እጅግ ዘግናኝ የሆነ የዘር ማጥፋት ወንጀል በሰው ልጆች ግንባር ላይ ታትሞ ይቀራል።

ያለምንም መነጠል በመንገዱ የተሰው በጂሃዱ ጎዳና የወደቁ መሪዎችና ሙጃሂዶቻችንን አላህ ይማራቸው።

የጡፋን አል-አቅሳ ዘመቻ በፍልስጤም ታሪክ ውስጥ ትልቅ ለውጥ ያመጣ ትግል ነበር።

ተዋጊዎቻችን ዓለም ከዚህ ቀደም አይቶት የማያውቀውን ከጀግንነትና ከጥንካሬ ጋር የተዋጀ ስልታዊ ውጊያን በእርግጥም ተመልክቷል።

  ጠላቶቻችን ድካምና ሽንፈትን ከኛ አያገኙም። ወራሪዋ እስራኤልም ሙጃሂዶቻችንንና ህዝባችንን እንደማታሸንፍ ዳግም አረጋግጣለች።

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

15 Jan, 20:10


አደራህን ጠብቀው ስለሙስሊሞች ከፍታ ነፍሳቸውን ላንተ መስጠታቸውን አይተናልና ጌታዬ ሆይ በውዴታህ ተቀበላቸው። ከነብያት፣ ከእውነተኞችና ከሸሂዶች መሐል አኑረህ በጀነትህ አሞናድላቸው።

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

15 Jan, 20:10


የቀሳሞች ብርጌድ ቃል አቀባይ አቡ ዑበይዳ በመግለጫው እንዲህ ብሎ ነበር:-
"በዚህ ጦርነት መጨረሻ ኔታንያሁና የሰራዊቱ አመራሮች በጉልበቶቻቸው እንደሚንበረከኩ እናበስራችኋለን"

ኔታንያሁ ለእስረኛ ቤተሰቦች ዛሬ እንዲህ ነበር ያለው፡-
"ሁሉንም ታጋቾች ለማስመለስ በጋዛ ሰርጥ ረጅም የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ ዝግጁ ነን"

በእርግጥም አቡ ዑበይዳ እውነት ተናገረ

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

15 Jan, 20:05


ቀሳም🔥🔥🔥🔥

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

15 Jan, 20:04


ሐዘን የቀላቀለው ደስታ የጋዛን ምድር አጥለቅልቋል። ህፃናት በፈንጠዝያ መዝለል ጀምረዋል። እኛ የሙሐመድ ደይፍ ወንዶች ነን የሚሉ መፈክሮች ይሰሙ ይዘዋል። ወላጆቻቸውን ያጡ ህፃናት በአባቶቻቸው ናፍቆት ቆዝመዋል። ወዳጅ ወዳጁን ናፍቋል። ሞት የለያየው አገር ምድሩ ይቁጠረው።

ስትደሰቱ ቦርቀን ስትከፉ አዝነው እኛም ከአመት በላይ አብረን ዘለቅን። ስለህመማችሁ ታመን ቆዘምን። እነሆ ዛሬ በደስታችሁ ሳቅን። ያውም ከልባችን። የሙጃሂዶቻችሁን ግንባር በአካል ለመሳም ባንታደልም በስልክ ስክሪኖቻችን ላይ ደጋግመን ስመናቸዋል።

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

15 Jan, 20:02


በቀሳም ሙጃሂዶችን በወራሪዋ እስራኤል መካከል ከስምምነት የተደረሰበት የድርድር ዝርዝር፡-

1. 33 የእስራኤል እስረኞች የሚለቀቁበት የሰብአዊነት ደረጃ ተብሎ የሚጠራ የመጀመርያው ድርድር ይከወናል።

2. በቀሳሞች የተማረኩት ሁሉም የሚመለሱበት ሁለተኛው ምዕራፍ የመጀመሪያው ምዕራፍ ከተተገበረ በኋላ ይከወናል።

3. ሁሉም እስረኞች ወደ ቤታቸው ሲመለሱ የወራሪዋ እስራኤል ጦር ከጋዛ ሙሉ በሙሉ ለቆ ይወጣል።

4. በመጀመሪያው ምዕራፍ ሴቶች፣ ሲቪልና ወታደሮች፣ ህጻናት፣ ከ50 ዓመት በላይ የሆናቸው አዛውንቶች፣ የቆሰሉ እና የታመሙ ሰዎች ይለቀቃሉ።

5. በስምምነቱ ማዕቀፍ ውስጥ የጋዛ ነዋሪዎች ወደ ሰሜን ጋዛ ሰርጥ ያለምንም ገደብ ተመልሰው ይገባሉ።

6. በወራሪዋ እስራኤል እስር ቤት 200 እድሜ ልክ እስራት የተፈረደባቸው እንዲሁም አጭርና ረጅም እስር የተወሰነባቸው ከ1650 በላይ ፍልስጤማዊያን እስረኞች ይለቀቃሉ።

7. በስምምነቱ መሰረት በጋዛ ሰርጥ የእስራኤላውያንን ሰፈሮች ለመጠበቅ ዝግጅት የሚያስችል የመጠባበቂያ ቀጠና ወራሪዋ ትመሰርታለች።

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

15 Jan, 20:01


በተባረከው ምድር በፅናት የከተሙ የአላህ ወታደሮች በጨለማው ዓለም የብርሃን ተምሳሌቶች። ከቶ እንደነርሱ ጀግና ማን አለ?!

የዘመናችንን ታሪክ በደማቅ የደም ብዕራቸው የከተቡ። ርሃብና ጥምን ተቋቁመው የፀኑ ፍፁም ብቸኞች። እርዳታም ተነፍገው ያልወደቁ የአላህ ወዳጆች።

ጠላት እንኳ የማያጠራጥር ሽንፈት እንደገጠመው ስለናንተ በአግራሞት ተናግሯል። ከሞቱት የበለጡ ወታደሮችን መልመዋል ሲል በአንደበቱ እንደማትሰበሩ መስክሯል።

አላህ ያበርታችሁ አላህ ያፅናችሁ

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

15 Jan, 19:39


ከ464 የግፍ ቀናት በኃላ የጋዛ ንጹሀን ሰላማዊ ሌሊትን በአላህ ፍቃድ ዛሬ ምሽት ያሳልፋሉ። ሰማዕቶቻችሁን አላህ ይቀበል፣ ቅዋችሁንም የበለጠ ኃያል ያድርገው..🤗

الله اكبر الله اكبر الله اكبر
الله اكبر الله اكبر
الله اكبر

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

15 Jan, 18:53


አልሐምዱሊላህ

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

15 Jan, 18:52


ኔታንያሁ በ2023:-"ከዚህ በኃላ ሐማስ የሚባል ቡድን በጋዛ አይኖርም!"
ኔታንያሁ በ2025:-"ስለ ተኩስ አቁሙ ከሐማስ የሚሰጠውን ምላሽ እንጠብቃለን።"

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

14 Jan, 20:14


የእለቱ ጥያቄዎች መልስ

1:ኡመር ቢን ኸጣብ
2:የአልይ (ረ,አ) ባለ ሁለት ጫፍ ሰይፍ
3:ወሲላህ

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

14 Jan, 19:36


የመጨረሻ ጥያቄ

ጀነት ውስጥ ለአንድ ሰው ብቻ የምትሰጥ የጀነት ደረጃ ምን ትባላለች?

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

14 Jan, 19:23


ሁለተኛ ጥያቄ

ዙልፊቃር ምንድነው??

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

14 Jan, 19:12


የመጀመሪያ ጥያቄ

ነብያችን ከኔ በኋላ ነብይ ቢኖር ማን ይሆን ነበር ያሉት??

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

06 Jan, 20:32


አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ   ?

ሴት ልጅ ቢኖረህ እና እንደ አንተ አይነት ወንድ ቢወዳት

አንተ እንዲያገባት ትፈቅድለታለህ ?

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

06 Jan, 20:30


ሂሻም አ.መሊክ ( የኡመዊያን ንጉስ ) ጠዋፍ ሊያደርግ ወደ ካዕባ ሲገባ ሳሊም ቢን ዐብዲላህን ( የሰይዲና ዑመር ቢን ኸጧብ የልጅ ልጅ ) ያገኛቸዋል። ( እሳቸውን ለማግኘት በጣም ይመኝ ነበር ) ..

ከዛም: " ምን ጉዳይ ወይ ሀጃ አላቹ ?.. ላሟላላቹ.. "ይላቸዋል..

እሳቸውም : " የአላህ ቤት ውስጥ ሆኜ ከሱ ሌላን መጠይቅ ያሳፍረኛል .."  አሉት

እሱም ዝም አላቸውና ከጠዋፍ ከወጡ ቡሀላ ጠብቆ : " አሁን እሺ ምን ሀጃ አላቹ ? " አላቸው

እሳቸውም : የዱንያን ጉዳይ ነው የምትጠይቀኝ ወይስ የአኼራን ? አሉት

" አረ የዱንያን ጉዳይ ነው ያልኳቹ..የአኼራንማ ምኑ በእጄ ሆኖ "  አላቸው

እሳቸውም : " የዱንያን ነገርማ አደለም ከአንድ ባርያ ልጠይቅ  ከፈጠራት  እራሱ ጠይቄው አላውቅም ! " ..  ብለው ንጉሱን አሰናበቱት..

****

የስልጣንና የዱንያን ፍቅር ከልባቸው አውጥተው ባለስልጣኖች ላይም ባለስልጣን ነበሩ !

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

06 Jan, 20:21


አሏህ ሊሰጣችሁ ዘንዳ አትገዙት

ስትገዙት ለፍቅሩ ብላቹህ ይሁን !
እርሱ አላህ የወደዳችሁ እንደሆነ 'ያለጥያቄ' በሥጦታው ያንበሽብሻችኋል።

ኢማም ሙተዋሊይ አሻእራዊ !

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

06 Jan, 19:52


የመጨረሻ ጥያቄ

ነብያችን (s.a.w) ስለ ኸዲጃ ፍቅር በሚናገሩበት ጊዜ

"ፍቅሯን.........."ብለዋል

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

06 Jan, 19:37


ሁለተኛ ጥያቄ

ቁርአን በስንት አመት ውስጥ ነው ወርዶ ያለቀው??

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

06 Jan, 19:24


የመጀመሪያ ጥያቄ

ነብያችን (s.a.w) ለመጀመሪያ ጊዜ ወህይ የወረደላቸው የት ሆነው ነው??

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

06 Jan, 19:07


ጥያቄ እና መልስ እንጀምር??👍

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

06 Jan, 18:37


ያ.....ኢላሂ ሰብረኛ ከሆኑት ባሮችህ አድርገን 😢


አሚን .... ያ.......ረብ 😢

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

05 Jan, 20:24


አብደላህ ኢብኑ መስኡድ﴾ረ.ዐ﴿ እንዲህ አሉ:-
"የማታውቀውን ነገር አላውቅም ማለት
ከእውቀት ነው"

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

05 Jan, 20:00


የመጨረሻ ጥያቄ

የኸንደቅ ዘመቻ እለት የጠላትን ጦር እንዲሰልል የተላከው ሰሃባ ማን ነው??

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

05 Jan, 19:50


አራተኛ ጥያቄ

የነብያችን(s.a.w) ፍቅር አንገብግቦት ወደ መዲና ሁለት ጆንያ ለብሶ በረሃ ያቋረጠው ሰሃባ ማን ነው?

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

05 Jan, 19:40


ሶስተኛ ጥያቄ

በኸሊፋነት ዘመኑ ሮሞችን እና ፋርሶችን ያስገበረው ሰሃባ ማን ይባላል??

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

05 Jan, 19:31


ሁለተኛ ጥያቄ

ሰይፉላህ በመባል የሚጠራው ሰሃባ ማን ነው?

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

05 Jan, 19:24


የመጀመሪያ ጥያቄ

ዙኑረይን በመባል የሚታወቀው ሰሃባ ማን ነው??

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

05 Jan, 19:16


ሃያቱ ሰሃባ ክፍል 7

አቡብክር አስ-ሲዲቅ

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

01 Jan, 13:42


እኔ በጣም የሚገርመኝ ነገር

ድሮ ሰው እብድ ሆነ ምናምን ሲባል እራቁታቸውን ነበር የሚሔዱት

አሁን ደግሞ እብዶች ተሽለው አፍረተ ገላቸውን እንኳን ለመሸፈን ይሞክራሉ

የአሁን ሴቶች ደግሞ የድሮዎቹን እብድ መሰሉ

ያረብ... እስልምና መሰተርን ቢያስተምረንም! ዘመኑ ግን መገላለጥን አስተማረን

"ሴቶች ለመገላለጥ በተሽቀዳደሙበት ዘመን አይኑን ለሰበረ ወጣት አላህ ይዘንለት"

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

01 Jan, 13:41


ለማንም ስለ ችግርህ ሳትነግር ከባድ ያልከውን መከራ ከallah ጋር ስታልፈው ህይወታቸውን ባደባባይ ለሚኖሩት ታዝናለህ ። ☺️

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

31 Dec, 21:04


ስራ ፈቶች በዚ ሰአት happy new year እየተባባሉ ነው 😒😒

ሃቢቢ የኛ አዲስ አመት በሂጅራ አቆጣጠር ሙሃረም ላይ ነው ነቃ በል🫡🫡🫡

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

31 Dec, 20:51


ታላቁ ዓሊምና የአላህ ወዳጅ ሸይኽ ዐብዱል ቃድር አል ጀይላኒይ(قدس سره)በመጀመሪያው የረጀብ ወር ሌሊት ይህንን ዱዓ እንድናደርግ በእውቁ "አል ጙንያህ"ኪታባቸው ውስጥ ጠቅሰዋል፤ዱዓውን ከነ ትርጉሙ አስቀምጨዋለው:–
إِلهِي : تَعَرَّضَ لَكَ فِي هذه اللَّيْلِة المُتَعَرِّضُونَ ،وَقَصَدَكَ القاصِدُونَ ،وَأَمَّلَ فَضْلَكَ وَمَعْرُوفَكَ الطَّالِبُونَ ؛وَلَكَ فِي هذه اللَّيْلِة نَفَحاتٌ وَجَوائِزُ ،وَعَطايا وَمَواهِبُ ،تَمُنُّ بِها عَلى مَنْ تَشاءُ مِنْ عِبادِكَ ،وَتَمْنَعُها مِمَّنْ لَمْ تَسْبِقْ لَهُ العِنايَةُ مِنْكَ، وَها أَنا ذا عّبدُكَ الفَقِيرُ إِلَيْكَ، المُؤَمِّلُ فَضْلَكَ وَمَعْرُوفَكَ؛ فَإِنْ كُنْتَ يا مَوْلاي تَفَضَّلْتَ فِي هذِهِ اللَّيْلَةِ عَلى أَحَدٍ مِنْ خَلْقِكَ ،وَجُدْتَ عَلَيْهِ بِعائِدَةٍ مِنْ عَطْفِكَ ،فَصَلِّ عَلى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ وآلِهِ وَصَحبِهِ، وَجُدْ عَلَيَّ بِطَوْلِكَ وَمَعْرُوفِكَ، يا رَبَّ العالَمينَ .
አላህ ሆይ! በዚህች ሌሊት ቀራቢዎች ወዳንተ ቀረቡ፣አሳቢዎችም አሰቡህ፣ፈላጊዎች ትሩፋትና መልካምህን ተስፋ አረጉ፣በዚህች ሌሊት ውስጥ እድያዎችና ሽልማቶች፣ልገሳዎችና ስጦታዎች አሉህ፤በነሱም ከባሪያዎችህ የፈለግከውን ባሪያ ትመነዳለህ፤ካንተ የሆነች እገዛ ካያልቀደመችለትም ሰው ትከለክላለህ፤ይሄው እኔ ወዳንተ ፈላጊ፣ችሮታህንና መልካምህን ከጃይ ባርያህ!
ረዳቴ ሆይ! በዚህች ሌሊት በአንዳች ፍጡርህ ላይ ችሮታህን ለግሰህ፣በእዝነትህ ውለታን ውለህ ከሆነ፣አንተ የአለማት ጌታ ሆይ  በሰዪዳችን በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቸው ላይ እዝነትህን አውርድ፤ከፀጋህና ከመልካምህ ለኔም ለግሰኝ"
_

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

31 Dec, 20:33


ስንት ወንጀል ባየ አይኔ ቁርአንን ስቀራበት ያልሸፈነብኝ እዝነተ ሰፊ ጌታ ስለሆነ ነው🥺

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

31 Dec, 20:07


ፍትሕ ሙስሊም በመሆናቸው ብቻ እንደ ወንጀለኛ እየታዩ ላሉት የአክሱም ሙስሊም ሴት ተማሪዎች

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

31 Dec, 19:40


የወንዶች ምኞት

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

31 Dec, 19:24


የእለቱ የመጨረሻ ጥያቄ

ከነብያችን (s.a.w) ሚስቶች መካከል በእድሜ ትንሿ እና ልጃገረድ የሆነችው ማን ናት??

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

31 Dec, 19:09


አራተኛ ጥያቄ

አላህ እንዲማሩ ብሎ ሙሳን አለይሂ ሰላም ወደ ማን ዘንድ ነው የላካቸው??

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

31 Dec, 18:54


ሶስተኛ ጥያቄ

ውልደታቸው በጋዛ የሆነው ከአራቱ መዝሃቦች የአንዱ ባለቤት የሆኑት ኢማም ማን ናቸው??

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

31 Dec, 18:44


ሁለተኛ ጥያቄ

ከአላህ ዘንድ ሰላምታ የመጣላት የሙእሚኖች እናት ማን ናት??

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

31 Dec, 18:35


የመጀመሪያ ጥያቄ

የወህይ መላኢካው ማን ይባላል??

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

31 Dec, 18:33


የትላንት ጥያቄዎች መልስ

1: ሉቅማነል ሃኪም
2:ሃምዛ ረ,አ
3:ለአላህ ሰጥቸዋለው

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

31 Dec, 18:30


ጥያቄ ልንጀምር ነው ዝግጁ ናችሁ??❤️❤️

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

31 Dec, 18:22


     እወቂ አላህ ይዘንልሽና
 ቢስሚላህ አልሃምዱሊላህ
አንድ ጊዜ አበባና ሉል ተወያዩ። በውይይቱ ውስጥ ሰምጠው እያሉም በመሃል በአበባዋ ላይ የመጨናነቅ ምልክት ታየባት። ሉሏ ለአበባዋ «በጨዋታችን ውስጥ ምንም ለጭንቀት የሚዳርግ ነገር የለም፤ ታዲያ ለምንድነው የተከፋሽው»? ስትል ጠየቀቻት። አበባዋ ቁና ቁና እየተነፈሰች «የሰው ልጆች እኛን የሚያሳድጉን ለኛ ብለው አይደለም፤ ከኛ ፍካትን፣ መዓዛና ውብ ገጽታን፣ ደስታን ለማግኘት እንጂ። የኛን እጅጉን ዋጋ ያለውን ገጽታ፣ ድምቀትና መዓዛን ከተጠቀሙበት በኋላ እነርሱ እኛን በየመንገዱና በየቆሻሻ ገንዳዎቹ ውስጥ ይወረውሩናል» ስትል አምርራ ተናገረች።
 
 በማስከተልም አበባዋ ለሉሏ «እስኪ ስላንቺ የሕይወት ተሞክሮ ንገሪኝ አንቺ እንዴት ነው የምትኖሪው?» ምን ይሰማሻል? በባህር ሥር ተቀብረሽ መኖሩ እንዴት ነው? ስትል ጠየቀቻት። ሉልዋ ምላሽ ስትሰጥ «ምንም እንኳ እኔ ያንቺ ዓይነት አንዳችም ልዩ መልክና ጣፋጭ መዓዛ ባይኖረኝም፤ ግና የሰው ልጆች እኔ ውድ መሆኔን ያስባሉ። እኔን ለማግኘት ሲሉ የማይቻሉ ነገሮችን ይሠራሉ። እኔን ፍለጋ ረጅም ጉዞን ያደርጋሉ፣ እኔን ለማግኘት በባህር ውስጥ ጥልቅ ይሰምጣሉ። አንቺ ምናልባትም እኔ የበለጠ ከሥር በተገኘው ቁጥር ይበልጡኑ ውብና ደማቅ እንደምሆን ስታውቂ ልትደነቂ ትችያለሽ። ያ ነው እንግዲህ በነርሱ አስተሳሰብ ውስጥ የኔን ዋጋ ከፍ የሚያደርገው። እኔ የምኖረው በወፍራም ቅርፊት ውስጥ በጨለማ ባህሮች ውስጥ ተለይቼ ነው። ሆኖም ግን እኔ ደስተኛ ነኝ።  በሰላማዊ ቦታ ላይ በመሆኔም ኩራት ይሰማኛል። ከአድፋጮችና አታላይ እጆች የራኩ ነኝ። እናም አሁንም የሰው ልጆች እኔ የላቀ ዋጋ እንዳለኝ ያስባሉ» አለቻት።
 
 ውድ እህቶቼ ለመሆኑ አበባውና ሉሏ ምንን እንደሚያመለክቱ አስታውላችኋል? አበባዋ ያቺ ውበቷንና ድምቀቷን ለሌሎች የምታሳይ ሴት ናት። ሉልዋ ደግሞ ውበቷን የምትሸፍን ትክክለኛ ባለሒጃቧ ሴት ናት። አዎ! የተሟላ ሒጃብ የለበሰች ሴት ውድ ናት፣ ማንም እንደፈለገ አይዳፈራም፣ ማንም በቀላሉ ሊያገኛት አይችልም፣ እርሷን ማግኘትም ከፍተኛ ጥረትን ይጠይቃል፣ እርሷ ትክክለኛ ሙእሚን ናት። ከቤቷ የምትወጣውም ጋባዥ ፍለጋ ወይም ውበቷን ለማሳየት ሳይሆን ለመሠረታዊና ግዴታ ለሆኑ ነገሮች ብቻ ነው። ሒጃብ በእውነቱ ያስከብራል።! ስለዚህ አንችም እንደ አበባዋ ተጠቅመው የሚወረውሩሽ አይነት ሴት ሳትሆኚ በሂጃብሽ ውስጥ ተከብረሽ ልክ እንደ ሉላ ውድ ሁኚ።!
 
በመሆኑም እነዚያን ተገላልጠው፣ ሰውነታቸውን አጣብቀውና አጭርና ስስ ልብስ ለብሰው ለሚሄዱ እህቶቻችን ሰፊና ወፍራም ረጅም የሆነን ሙሉ ጅልባብ ለብሳችሁ እስከ አይናችሁ ከፍ እያደረጋችሁ ልበሱ እንላቸዋለን። እነዛ ጅልባብን የሚለብሱትን ደግሞ በላጭ የሆነውን ኒቃብ እንዲያደርጉ እንመክራቸዋለን። እነዚያን ኒቃብን ያደረጉትን ደግሞ ፅናትን እንለምንላቸዋለን። ሰዎችን የሚፈትን ልብስ የምትለብሱ እህቶቻችን ግን አላህን ከማመፅ ሰውንም ወደ ስሜት ፈተና ከመጣራት እንድትቆጠቡ እንመክራችኃለን።

በሒጃብሽ እንደ ሉሏ ውድ ሁኚ!!

  https://t.me/salihibnzeynofficial

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

30 Dec, 20:08


ሙሉ ሂወታችን የምንኖረው ሌሎች ሰዎች ስለሚሉት ነገር በማሰብ ነው።
ነገርግን በስተመጨረሻ የሚሉትነገር "ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን" ብቻ ነው።

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

30 Dec, 19:39


የእለቱ የመጨረሻ ጥያቄ

ግሩፕ ላይ ያላቹ ሰዎች ለምንድንነው ዝም ምትሉት ጥያቄውም ይቅር??








ሃቂቃ ደባሪ እኮ ነው

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

30 Dec, 19:22


ሁለተኛ ጥያቄ

"አሰዱላህ" በመባል የሚታወቀው ሰሃባ ማን ይባላል??

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL

30 Dec, 19:10


የመጀመሪያ ጥያቄ

ነብይ ሳይሆኑ አላህ በስማቸው የቁርአን ሱራ ሰይሞላቸው ምክራቸውን በሱራው የጠቀሰላቸው ሰው ማን ይባላሉ??

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

05 Dec, 19:45


ያረቢ እነዛ ደስታን የናፈቁ ልቦች
ማዘናቸው ትዝ እስከማይላቸው ድረስ
በደስታ ሙላቸው

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

05 Dec, 19:44


መታመም ነው አንተው
ሙሀመድን መተው
.
የኔ ነቢ ﷺ ....

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

02 Dec, 20:00


አንዳንድ ሰው ግን እንዴት በአንድ ቀን ተዋውቆህ ሁሉ ነገርህ ይሆናል😊🥰

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

01 Dec, 19:20


ዘመኔን በሙሉ. . .
ሆንኩኝ እርሱን ለማኝ ፣
በሲቃ ጠየቅኩት. .
ልቤን እንዲሰማኝ ፡
በእምባ ተማፀንኩት
ፍቅሩን እንዲያስጠማኝ ፣

ከሰዉ ዘንድ ልዋረድ
ስሜ በ"እብደት" ይጥፋ ፣
እኔነቴ ይደበዘዘ ፡
አንተነትህ ደምቆ ይስፋ ፡
ጥራኝ. .ምራኝ. .! ወዳንተ ልሰደድ ፡
በዘላቂ ፍቅርህ. .
ብኩን ነፍሴ ትንደድ ፡

ሁሉ ምንም ፡ ሁሉ ፋኒ
ሁሉ አፈር ፡ ጠፊ በአፍታ፣
ዘላቂ ነው. . ላፍታ ማይከስም
የፍቅርህ አንዲት ጠብታ!

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

01 Dec, 18:33


👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ  ቻናሎች ❤️❤️

⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

01 Dec, 18:17


😍😍ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው🙋‍♂/ንኪው🙋‍♀🤩🤩🤩

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

01 Dec, 17:26


👒የልጅነት ጊዜ ጨዋታ
እስከምን ጊዜም የማይጠፋ❤️

ጨርሱት አላቹ ቤተሰብ ዛሬ አንድ ለየት ያለ ቻናል ይዘን መተናል ቻናሉ ልጅነታችንን የሚያስታውሱ ማንኛውም ነገሮች የሚለቀቁበት ነው እና ቶሎ ተቀላቀሉ❤️‍🔥

join የሚለውን በመንካት ተቀላቀሉ
👇👇👇👇

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

01 Dec, 11:25


ውበት በሁሉም ቦታ አለ
እንዴት መመልከት እንዳለብህ ብቻ እወቅ!
❤️

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

30 Nov, 18:36


"እመኑ ጨረቃ ደምቃ እና ፈክታ እንድትታይ የግድ ሰማዩ መጨለም ነበረበት"......,

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

29 Nov, 19:19


በዚች ምድር ላይ ለእውነተኛ
ፍቅር ምሳሌዋ እናት ነች❤️

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

29 Nov, 18:26


My life may not be going the way I planned it,but it is going exactly the way Allah planned it.🤗

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

29 Nov, 18:26


🔺መልካም ባል ከአባት ቡሃላ አባት ነው .

እህቴ መልካም ባል አላህ ከወፈቀሽ አባትሽ ወንድምሽ ሁለ ነገርሽ ነው አክብሪው ለሱ የሚገባዉን ሁሉ ደፋ ቀና ብለሽ አድርጊ

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

26 Nov, 19:30


ጌትዬ መመካት ባንተ በቃ

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

26 Nov, 19:25


ዘመናት ነጎዱ
አለፉ በተርታ
ያላዮት አይናችን
ናፍቆቶ በረታ
ናፈቁ....ን የሀቢበላህ
ናፈቁ....ን ያረሱለላህ

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

24 Nov, 19:13


ያልፋል...........


እያልን ብዙ አሳልፈናል።
አሁንም ሀሳብ አልቀየርንም

إن شاء الله😍

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

24 Nov, 06:18


ህይወት.....በተስፋ መኖር ነው
ሞት.....ይህንን ተስፍ ማጣትህ ነው!
❤️

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

23 Nov, 21:32


በደልሽን አይቼ
ህመምሽን ሰምቼ
ከበዳይሽ ብቆም አንቺኑ አምቼ
እንዳትቀየሚኝ አልረባሽም ላንቺ
እንዲሁም ዘልቀሻል ቆመሽ ሳትረቺ።

ለይምሰል ብጯጯህ፣ እንዳሻኝ ብቆጣ
ተወኩል ያነሰው ምንድን ሊያመጣ?
ብቻ ግን ፍልስጢን ያንቺ ፀሀይ ይውጣ
እኔ እንደው ሆኛለሁ ሳይሞት ሩህ ያጣ።

ፍልስጤምን እንተዋወቃት👇👇

https://t.me/+YLQNvg6PjAowNDI0

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

23 Nov, 21:14


🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌 pinned «ሰላም አለይኩም አህባብ ስለ ቅድስቲቷ ምድር ፍልስጢን መረጃዎችን የምናጋራበት አዲስ ቻናል ከፍተናል። የፍልስጤም ወዳጅ ከሆናችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉን👇👇 https://t.me/+YLQNvg6PjAowNDI0»

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

23 Nov, 21:14


ሰላም አለይኩም አህባብ ስለ ቅድስቲቷ ምድር ፍልስጢን መረጃዎችን የምናጋራበት አዲስ ቻናል ከፍተናል። የፍልስጤም ወዳጅ ከሆናችሁ አሁኑኑ ተቀላቀሉን👇👇

https://t.me/+YLQNvg6PjAowNDI0

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

23 Nov, 21:07


በእስልምና ስንት ሚስት ማግባት ይፈቀዳል???

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

23 Nov, 19:59


ይህ ሁሉ የቦምብ ናዳ የዘነበውና የሚዘንበው፤ከዚህ የጀብሪይ ስርዓት ወዲያ "በነቢያዊ መንገድ" የሚመሰረተውን ኺላፋህ በዚህች ምድር እውን እንዳይሆን ለመገደብ ነው።የሆነው ሆኖ ግን የአሏህ ቃል በዚህች የተቀደሰች።ምድር እውነት ከመሆን የሚያግደው አንዳች ምድራዊ ኃይል አይኖርም።መንገዱም አሁን እያየነው እንዳለው እጅግ ፈታኝ የሆነ ነው።

ثم تكون خلافة على منهاج النبوة
"ከዚያም በነቢያዊ መንገድ የሆነ የኺላፋ (ዘመን) ይሆናል።

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

23 Nov, 19:51


ያንተ ህመም ሲጎመራ ÷ ለሌሎች የተፈጥሮ ውበት ነው

ያንተ ልብ ሲቆስል ÷ ሲደማ ለነርሱ ማመስገኛ ትርክት ነው..
ባንተ መውድቅ ÷ በመቆማቸው ሲያመሰግኑ ታያለህ
እምባህም እንደ ውብ ፏፏቴ የአምላክን ጥበብ ማስተንተኛ ተዓምር ይመስላል..

ህይወት እንዲህ ናት ወዳጄ ህመማችንን እንኖራለን 💔 ተስፋችን ጀነት ነውና በሱም እንፅናናለን🖤

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

23 Nov, 19:33


📍ከፍቶሀል ሀቢቢ?🥺💔🙇‍♂

         አንቺስ ከፍቶሻል ኡህቲ?🙇‍♀🥺💔

👌 ቀናቹን ፍክት የሚያረጉ 😍😍😍

💖ስሜታቹን የሚቀይሩ ምርጥ ቻናሎችን ተቀላቀሉ ስሜታቹ ይቀየራል ❣️❣️❣️❣️

🔰 ሊያመልጥ የማይገባ ቻናሎች ናቸዉ❗️

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

23 Nov, 18:40


👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ  ቻናሎች ❤️❤️

⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

23 Nov, 18:08


👒የልጅነት ጊዜ ጨዋታ
እስከምን ጊዜም የማይጠፋ❤️

ጨርሱት አላቹ ቤተሰብ ዛሬ አንድ ለየት ያለ ቻናል ይዘን መተናል ቻናሉ ልጅነታችንን የሚያስታውሱ ማንኛውም ነገሮች የሚለቀቁበት ነው እና ቶሎ ተቀላቀሉ❤️‍🔥

join የሚለውን በመንካት ተቀላቀሉ
👇👇👇👇

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

23 Nov, 08:09


فَٱللَّهُ خَيْرٌ حَٰفِظًاۖ وَهُوَ أَرْحَمُ ٱلرَّٰحِمِين
"አላህም ከሁሉም በላይ ጠባቂ ነው እርሱም ከአዛኞች በጣም አዛኝ ነው!"

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

21 Nov, 21:41


አላህ ይጠብቃችሁ።😊😍

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

21 Nov, 21:40


በመጨረሻ ሁላችንም ሞትን እንጋፈጣለን። በመንገድ ላይ ግን የሰውን ልብ እንዳትጎዳ ተጠንቀቅ!"

— Imam Jalal al-Din Rumi

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

21 Nov, 21:25


ምናልባት ዛሬ ተኝቼ ነገ ባልነቃ..........☺️❤️‍🩹.

የሚያስብሉ ቀናቶችን አልፈን ዛሬ ላይ ደርሰናል
እንደ ወዱድ ፍቃድ

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

19 Nov, 21:27


እንደዚህ አይነት አፍቃሪ በጠፋበት አለም ላይ አንቺ ማለት የልቤን ጨለማ በብርሀን ፍካት የሞላሽ መልዐኬ ነሽ

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

18 Nov, 18:32


በህይወቴ ተማርኩ ስለ ሰወች የሚያወራኝን እንዳላምን
የሆነ ቀን ስለኔ ለሰወች ስለሚናገር !
🍂

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

18 Nov, 18:22


ፈገግታሽ ሀዘኔን,መከፋቴን, የውስጤን ጭንቀት ሁሉ የማሸነፍ ሀይል አለው!!

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

17 Nov, 19:50


ሆድ ይፍጀው ብሎ እየተሽቀረቀረ ነው እንጂ ከተማው ሁሉ በፍቅር ቁስለኛ የተሞላ ማገገሚያ ሆስፒታል እኮ ነው።ሁሉም አንድ ቀን ባንድ ላይ የብሶቱን ያህል ስቅስቅ ብሎ እስኪወጣለት ቢያለቅስ አዲስ አበባ ላይ ብቻ ሳይሆን ትልልቁን ህንፃ ሁሉ እንደ ጀልባ የሚያንሳፍፍ የእንባ ባህር ይፈጠር ነበር….


ዙቤይዳ

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

17 Nov, 18:24


አንዳንድ ሰዎች ዝምተኝነት መታደል ነው ብለው ያስባሉ
እናንተስ??

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

17 Nov, 17:46


``ስሜቶችህን እንደ አመጣጣቸው መናገሩ
ለልብህ እረፍት ሲሆን

ለሌሎች ደሞ ድንቅ መፅሀፍ ይሆናል....ምክንያቱም ስሜታቸውን መግለፅ አይችሉምና ለገለፁት ሲያጨበጭቡ ይኖራሉ``🤍👌

ከ"እድሜ ይፍታህ " ልቦለድ....የተቀነጨበ

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

05 Nov, 17:35


🔞🔞🔞🔞🔞❗️😳
   ሙስሊም ሆናችሁ እስከ አሁን ይሄ ቻናል ሳይኖራችሁ ቴሌግራም እየተጠቀማችሁ ነው?😳😳

ሊያመልጣችሁ የማይገባ ሁሌም ሊኖራችሁ የሚገባ ቻናል ነው።

😳ገብታችሁ እዩት በ ቻናሉ ትገረማላችሁ

አሁኑኑ JOIN በሉ በፍጥነት👇👇👇

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

04 Nov, 18:04


👉 የጀናዛ ብልት ውስጥ እጇ አልወጣ ያለች ሴት!

  .........መዲና ውስጥ አንዲት ሴትዮ  ትሞትና ጀናዛዋ መታጠብ ይጀምራል በድንገት የአጣቢዋ ሴት  እጅ ከጀናዛው ብልት ጋር ተጣብቆ አልላቀቅም አለ መዲና ውስጥ ያሉ ኡለማዎች የአጣቢዋ እጅ ይቆረጥ ወይስ የጀናዛው ብልት በሚል ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ ገ ቡ  በዚህ ጊዜ ነበር ለእንግድነት ለመጡት ኢማሙ ማሊክ ይህ  ጥያቄ የቀረበው እሳቸውም ወደ አጣቢዋ በመዞር
.....see more

ውሸት አደለም ገብተዉ ሙሉውን ያንብቡት

    👇👇👇👇👇👇
       ሙሉውን ለማንበብ
     👆👆👆👆👆👆

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

02 Nov, 21:13


መፍራት ከሞት አያድንም
ከመኖር ግን ይከለክላል!

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

02 Nov, 19:03


@Xstoretelegram

Let’s join this channel guys

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

31 Oct, 20:18


በጊዜው የነበረ እጅግ ጥብቅ ግንብ ነበር የኸይበር አጥር።አይረንዶም፣የዳዊት ወንጭፍ እንዲሁም ዘመናዊው ታድ በአንድ ተሰብስበው በሉት።በዚያ ላይ ከ10,000 በላይ ተዋጊ ኃይላት ሲኖራቸው፤ከጘጠፋን ጎሳ የሆኑ አጋሮቻቸውንም አሰልፈው ነበር።መሪያቸውም እጅግ ተፈሪው መርሐብ ነበር።
ሙስሊሞቹ 1,600 ነበሩ።ለዚህ ከባድ ዘመቻም ሰይዳችንﷺ እጅግ ጀግናውን መሪ መረጡ።
" ነገ አሏህና መልእክተኛውﷺ ለሚወዱት፤አሏህንና መልእክተኛውንﷺ ለሚውድ ሰው ሰንደቅን እሰጣለሁ።በሱም እጅ ድልን ያደርጋል።"
ሲነጋም ሰይዳችን:-"ዐሊይ ኢብኑ አቢ-ጧሊብ የታለ?" ሲሉ ጠየቁ።ሰንደቁንም ለርሱ ሰጡ።

የኽይበር ዘመቻ ሰይዳችን ከተሳተፉባቸው ዘመቻዎች እጅግ ፈታኙ ነበር።የዚህ ዘመቻ ፊታውራሪው የሐሰንና ሑሰይን አባት የኸርበር ደጃፍ ነቃይ ሰይድ ዐሊይ ኢብኑ አቢ-ጧሊብ ነበሩ።ሁሉም ይርበደበዱለት የነበረውን የኸይበሩ መሪ መርሓብን ፊት ለፊት በመግጠም ከመሬት ጥለውታል፦

أَنا الَّذي سَمَتني أُمي حَيدَرَه

ضِرغامُ آجامٍ وَلَيثُ قَسوَرَه

عَبلُ الذِراعَينِ شَديدُ القِصَرَه

كَلَيثِ غاباتٍ كَريهِ المَنظَرَه

عَلى الأَعادي مِثلَ رِيحٍ صَرصَرَه

أَكيلُكُم بِالسَيفِ كَيلَ السَندَرَه

أَضرِبُكُم ضَرباً يَبينُ الفَقَرَه

እርግጥ ነው ኸይበር ይመለሳል።የኔታንያሁ ሰራዊትም እንደ ሰይድ ዐሊይ ( عليه السلام) ባሉ ጀግኖች እጅ ይፍረከረካል።

اللهم صل على سيدنا محمد وآله وسلم

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

31 Oct, 18:46


አትጠራጠር አሁን የገደልካቸው ዛሬዎች

እስኪነጋ እየጠበቁህ ነው!

እዚህ አለም ላይ በቀል እንጂ ፍቅር መስራት ካቆመ ሰነባብቷል


እና...በገደልካቸው አሁኖች ለመገደል ዝግጁ ነህ...?

ከ"እድሜ ይፍታህ"ልቦለድ የተቀነጨበ

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

29 Oct, 06:25


"ጋዛዊያን እንደሌላው ዓለም በሰላም ይኖራሉ።ያለበለዚያ ሌላው ዓለም እንደጋዛ እንዲኖር እናደርጋለን!"

የመን ሲባል ኢማን ነው።ትግል ነው።አለመሸነፍ ነው።

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

29 Oct, 05:28


የ ሰው ልጅ ብቻውን ቢሆን ምንም ሊያሸንፈው አይችልም!
የሰው ልጅ በሚወዳቸው ነገሮች ይሸነፋል...

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

28 Oct, 20:33


እንዴት መጠበቅ እንዳለበት ላወቀ ሁሉም በጊዜው ይመጣል !

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

28 Oct, 04:18


🧕 ኒቃብ መልበስ ወንጀል አይደለም
ኒቃቧንም ትለብሳለች ፤ ትምህርቷንም ትማራለች።

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

27 Oct, 05:11


🇵🇸እንደምን ዋላችሁ እንዴት አደራችሁ
እናንተ ማታዉቁኝ እኔ ግን ማዉቃችሁ ዉድ የ 📱 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ ቤተሰቦች


ቻናላችን ቀዝቀዝ 🍷ብሏልና ነቃ ለማረግ 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 አዘጋጅተናል 😎 ዉድድሩን ሽልማቱን ከመረጣችሁ ቡሀላ እነግራቹሀለዉ

🔺 ሽልማቱ ምን ቢሆን ይሻላል ምረጡ

🟢 Telegram star 🥰
🟩 unlimited mb 😘
Admin  🤝
⭐️ mobile card ❤️

ብዙ 🔠🔠🅰️🔠🔠 ያገኘዉን ሽልማት እናፀድቃለን 🌟

🔤🅰️🔤🅰️🔤 🚩🚩🚩🚩

@Halal_post

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

25 Oct, 12:36


"ለሁለት ለሚዋደዱ ሰዎች
ከትዳር የተሻለ ነገር የላቸውም"

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

25 Oct, 11:34


https://t.me/yehikayamender

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

23 Oct, 20:33


"እስራኤላዊው" ደራሲና ፀሃፊ አሎን ሚዝራሒ:-
"ፍልስጤማዊያን በዓለም ታሪክ ከፍተኛ የሆነ የአየር ድብደባ፣ስቃይ፣መዋረድ፣የዘር ማፅዳትና እስር የደረሰባቸው ህዝቦች ናቸው።ይህ ከመሆኑም ጋር እስካሁን አንገታቸውን ቀና አድርገው በኃይል እየታገሉ ይገኛል።ይህ የማይገርምህ ከሆነ አዕምሮህ በሙሉ ጤንነቱ ላይ መሆኑ ያጠራጥራል።"

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

23 Oct, 19:39


ሸይኻችን በሰላም አዲስ አበባ ገብተዋል !


የዳአዋ የአለም አሚር ሀበሻ ገብቷል

የፓኪስታን አሚር የነበሩት ሸይኽ አብዱልወሓብ ሀበሻ ለመሄድ ብዙ አስቤያለሁ ግን አልተሳካልኝም ብለው ነበር። ሸይኽ ሙሐመድ ሰዓድ የአለም የዳዕዋ አሚር እንኳን ወደ ኢትዮጵያ በሰላም መጡ!!

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

23 Oct, 18:57


ሀበሻ ኢጅቲማዕ3️⃣

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

23 Oct, 16:14


አንድ አይሁዳዊ ሙስሊሞችን ፊትና ውስጥ
ለማስገባት ይፈልግና ወደ ሙስሊሞች ሀገር ጉዞ
ይጀመራል፡፡ ልክ እንደደረሰም የከተማይቷ ጫፍ
ላይ አንድ እረኛ ወጣት ያገኛል አስ እስኪ ፈተናውን
#ከሱ ልጀምር ይላል ከብዙ ጫወታዎች በውሀላ

#ሙስሊም በመምሰል ጥያቄውን ይሰነዝርበታል:-

#አይሁዳዊው:-ይህ ቁርአን ግን የበዛ
አይመስልህም ለምን ግን ተመሳሳይ ተመሳሳይ
የሆኑትን ቦታዎች አጥፍተን ከ30 ጁዝ
አንቀንሰውም እንደገና 30 ጁዝ መሀፈዙ ራሱ
ይከብዳል...

#እረኛው #ወጣት :-አዎ ልክ ነህ ግን አንድ ጥያቄ
ልጠይቅህ ቁርአን ውስጥ እየተደጋገሙ
የሚመጡትን ከማጥፋታችን በፊት ከሰውነትህ
ውስጥ ተደጋጋሚ የሆኑትን አናጠፋም!! #ለምሳሌ
☞ከአይኖችህ ውስጥ አንዱን
☞ከጆሮዎችህ ወስጥም
አንዱን
☞ከእግሮችህ ውስጥም አንዱን......

#አይሁዳዊውም በጣም ይደናገጥና እንዲህ
ይላል:-
#እረኛዎቻቸው አንዲህ ከሆኑ ኡለማኦቻቸው ምን
ያህል ጠንካሮች ናቸው ሲል ይደነቃል ...
ወድያውም ከተማዋን ለቆ ይወጣል::

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

22 Oct, 11:03


'
አባትዋ ወገቡ እስኪጐብጥ ድረስ ለፍቶ ዛሬ ላለችበት ደረጃ ያደረሳት ሴት ልጁን አንተ ዛሬ ላይ አትጫወትባት...
"አንተም አንድ ቀን ለፍተህ የገነባሀውን ሚያፈርስብህ ይመጣል''

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

21 Oct, 19:41


ነይ እስኪ አጠገቤ ቁጭ በይ አይን አይንሽን ልየው እንደ ተአምር🥰

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

21 Oct, 19:39


የተሻለ ነገን በመናፈቅ ሀዘኔን ሁሉ ረሳሁት ።

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

21 Oct, 17:45


አንዳንድ ሰዎች… ርቀቱና መንገዱ ቢገዝፍም ሰማይን ይወዳሉ። ምናልባት አንድ ቀን በዚህ አምሳል የሚወድህ ሰው ይኖራል።  ባይደርስብህም ፣ ባያገኝህም የሚወድህ ሰው። ውዴታውን ላንተ ሳይሆን ለራሱ ለመግለፅ የሚዳክር ምስጉን ሰው ያጋጥምሃል።

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

21 Oct, 17:44


የአላህ timing እጅጉኑ ይገርመኛል። በሁሉም የህይወት መልክህ ውስጥ የሚያስፈልግህን በመስጠት ምርጥ ሆኖ ታገኘዋለህ። በርካታ የህይወት ጥያቄዎችህን የሚፈታው እንደአስሓቡል ካህፍ  በአንዲት ሌሊት የመኝታ ሰዓትህ ሊሆንም ይችላል።  ጌታህ ከሰመጥክበት የሀዘን ዓለም ሊያወጣህ የማይፈልግ "ታጋሾችን አበስራቸው" የሚል ቃልአባይ ይመስልሃል?  መንገዱ መሀል ላይማ… እንደዩሱፍ ለባርነት መሸጥ አለ፣ እንደ የዕቁብ የማያባራ ለቅሶ አለ፣ እንደ  ኢብራሂም ግራ መጋባት አለ፣ እንደ ነብይህ ሙሀመድ መሰደድም አለ…  አምላካዊ ጥበቡን የምትረዳው  ነገሮች ዘግይተው ዘግይተው…  ላንተ ትክክለኛውን ሰዓት ጠብቀው ሲመጡ ስታይ ነው። እርሱ…  እጅጉኑ ጠቢብ ነው።

🕌SALIH IBN ZEYN'S OFFICIAL CHANNEL 🌎🕌

21 Oct, 17:31


ለዲን የተከፈለ መስዋትነት አምስት ወንድሞቻችን ከኡጋንዳ ተነስቶ 2115 km በሳይክል አቋርጠው አሁን6:45 ቡታጀራ ኢጅቲማ ሜዳ ደርሰዋል ከፍትኛ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
አላሁ አክበር