Latest Posts from QDED 2013 ENTRY (@qded2) on Telegram

QDED 2013 ENTRY Telegram Posts

QDED 2013 ENTRY
1,936 Subscribers
148 Photos
1 Videos
Last Updated 09.03.2025 02:49

Similar Channels

SIKET BANK
4,216 Subscribers
Gentelman
3,586 Subscribers
COPY TRADE FREE SIGNAL
1,069 Subscribers

The latest content shared by QDED 2013 ENTRY on Telegram

QDED 2013 ENTRY

28 Feb, 13:28

951

የተሻሻሉ ክፊያዎችን በተመለከተ ከዋና መስሪያ ቤት የተላከ ማስታወቂያ
👇👇👇‼️‼️‼️👇👇👇
QDED 2013 ENTRY

16 Feb, 13:24

2,080

አስቸኳይ ማስታወቂያ‼️‼️👇
ከቀን 9/06/17 - 16/06/17 ካሉት ቀናት ውስጥ
ሰኞ ዕለት  ዲን ቢሮ : ሬጅስትራር እና ፋይናንስ
ረቡዕ ዕለት ሬጀስትራር ክፍል
አርብ ዕለት ሬጅስትራር ክፍል አስቸኳይ መጨረስ ያለብን ስራ ስለመጣብን አገልግሎት የማይሰጡ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን ።

ከሰላምታ ጋር
QDED 2013 ENTRY

03 Feb, 07:59

2,910

AASTU👇👇👇👇
QDED 2013 ENTRY

01 Feb, 16:19

3,017

ቀለል ያለ ስለሆነ ከዚህ በታች ያለውንም ይመልከቱ!‼️👇
QDED 2013 ENTRY

01 Feb, 11:03

2,920

ማስታወቂያ ‼️‼️‼️👇👇👇
QDED 2013 ENTRY

31 Jan, 13:28

2,463

ስማችሁ ከዚህ በታች የተጠቀሰ ተማሪዎች ነገ ቅዳሜ እስከ ረፋድ 5:00 ድረስ ቢሮ መታወቂያ እና ሙሉ ደረሰኝ በመያዝ በመምጣት ሪፖርት እንድታደርጉ ጥሪ እናስተላልፋለን ።
QDED 2013 ENTRY

23 Jan, 09:25

3,522

Greetings Everyone,

Some of you have not yet selected your exam centers or updated the associated information on the portal. Please be informed that you must provide this information by Saturday at 12:00 LT. Please visit the portal (exam.ethernet.edu.et ) and complete the required updates.


ሰላም ፣

አንዳንዶቻችሁ አሁንም የፈተና ማዕከሎቻችሁን እና ተያያዥ መረጃዎችን አላስገባችሁም ። እነዚህን መረጃዎች እስከ ቅዳሜ 12፡00 ምሽት ማቅረብ እንዳለባችሁ እናሳስባለን። ወደ ፖርታል ( exam.ethernet.edu.et ) ገብተው እነዚህን መረጃዎች ያቅርቡ።
QDED 2013 ENTRY

22 Jan, 09:00

2,766

Greetings, everyone,

The application for the re-exam of the Exit Exam will close today at 12:00 LT. Please ensure that you have registered and completed all the necessary procedures before the deadline.
You will not be able to make payments or complete your registration after the deadline.


---

ሰላም

የመውጫ ፈተና የድጋሚ ፈተና ማመልከቻ ዛሬ ከምሽቱ በ12፡00 ይዘጋል። መመዝገባችሁን እና ሁሉንም አስፈላጊ ሂደቶች ከማለቁ በፊት ማጠናቀቃችሁን ያረጋግጡ።

ከቀነ-ገደቡ በኋላ ክፍያ መፈጸም ወይም ምዝገባዎን ማጠናቀቅ አትችሉም
QDED 2013 ENTRY

21 Jan, 06:41

2,964

https://exam.ethernet.edu.et
QDED 2013 ENTRY

20 Jan, 15:48

3,150

ለ መውጫ  ፈተና ተፈታኞች እንደገና  የተላከ ማስታወሻ መልዕክት ‼️‼️‼️‼️👇👇