ᴘsʏᴄʜᴏᴘᴀᴛʜ🥀✨🖤™ @psychopazz Channel on Telegram

ᴘsʏᴄʜᴏᴘᴀᴛʜ🥀🖤

@psychopazz


ʏᴏᴜ ᴅᴏɴ'ᴛ ʜᴀᴠᴇ ᴛᴏ ᴀᴄᴛ ᴀᴄᴇʀᴛɪɴᴇ ᴡᴀʏ ᴡʜᴏ ʏᴏᴜ ᴀʀᴇ ɪs ɢᴏᴏᴅ ᴇɴᴏᴜɢʜ ᴀᴛ ᴀʟʟ 🥀🖤
we're @Shegawians30 🤞https://t.me/boost/psychopazz 🪐

ᴘsʏᴄʜᴏᴘᴀᴛʜ🥀✨🖤™ (English)

Are you ready to explore the depths of your psyche and embrace your true self? Look no further than the 'psychopazz' Telegram channel! This channel, with the username @psychopazz, is a place where you can connect with like-minded individuals who believe that you don't have to act a certain way to be good enough. It's all about accepting and celebrating who you truly are. Join us at 'psychopazz' and embark on a journey of self-discovery and self-acceptance. Share your thoughts, experiences, and inspirations with our community of 'Shegawians30', and be a part of a supportive and empowering space. Whether you're looking for words of encouragement, motivation, or simply a place to be yourself, 'psychopazz' has something for everyone. Don't wait any longer to embrace your uniqueness and connect with others who appreciate you for who you are. Click on the link https://t.me/boost/psychopazz to join 'psychopazz' today and start your journey towards self-love and acceptance. We can't wait to welcome you to our community of like-minded individuals. See you there! 🤞🪐

ᴘsʏᴄʜᴏᴘᴀᴛʜ🥀🖤

21 Nov, 15:04


,                         ︵
                        /'_/)
                      /¯ ../
                    /'..../
                  /¯ ../
                /... ./
   ¸•´¯/´¯ /' ...'/´¯`•¸ 
/'.../... /.... /.... /¯\
('  (...´.(,.. ..(...../',    \
\'.............. .......\'.    )     
   \'....................._.•´/
     \ ....................  /
       \ .................. |
         \  ............... |
           \............... |
             \ .............|
               \............|
                 \ .........|
                   \ .......|
                     \ .....|
                       \ ...|
                         \ .|
                           \\
                              \('-')
                                 |_|\   MAJOR
                                  | |

ᴘsʏᴄʜᴏᴘᴀᴛʜ🥀🖤

21 Nov, 09:01


Never ever be afraid to say what
you really feel.

ᴘsʏᴄʜᴏᴘᴀᴛʜ🥀🖤

21 Nov, 07:27


The pain you feel today is the strength you will feel tomorrow.

ᴘsʏᴄʜᴏᴘᴀᴛʜ🥀🖤

21 Nov, 07:25


🎤 ፦ ዶክተር አለማየሁ ዋሴ

እውቁ ደራሲ ዶክተር አለማየሁ ዋሴ በብዙዎች ዘንድ በታሪክ፣ባህል እና ልቦለድ ቀመስ ፅሁፎቻቸው ማለትም ➛እመጓ ➛ዝጎራ ➛መርበብት ➛ ሰበዝ ዶክተሩ ከፃፏቸው እና ከሚታወቁባቸው መፅሀፍቶች መሃል ናቸው።
●ምን አሉ
"በጣም ሠፊ መሬት አለን ሰፊ የውሃ ሃብት አለን ግን ድሆች ነን ይርበናል። ሌላ ሃገር ሄደን ሰላም እናስከብራለን እኛ ግን ሰላም የለንም።" ምናልባትም እነዚህ ምክኒያቶች አብዛኛው በሃገሩ ሚተማመን ሰውን አንገት ያስደፉ ናቸው ዶክተሩ የገለፁት በሙሉ። ግን ሃገር እና ህዝብ ቋሚ መንግሥት ግን አላፊ መሆኑን ለመግለፅም የሞከሩበት መንገድ አለ ግሩም ገለፃ። እነዚህ ዶክተሩ የጠቀሷቸው ምክኒያቶች በአብዛኛው ሊሠሩ የሚችሉት ጠና ላለው እና ስለ ሃገሩ ማሰብ ለሚችለው ነው ምክኒያቱ ምራቅ አልዋጡም የሚባሉት ወይም ወጣቶቹ ጭንቀታቸው ይሄ ስላልሆነ። ሁሉም ነገር ለመስተካከል ግን እርሳቸው እንዳሉት  የግድ ዲሽ ሰሪው መውረድ አለበት። ውሰጠ ወይራ የሆነ ትንተና ነው እስከመጨረሻው ይደመጥ🙌🏽



እንዴት አረፈዳችሁ
መልካም ውሎ
መልካም እለተ ሐሙስ

ᴘsʏᴄʜᴏᴘᴀᴛʜ🥀🖤

21 Nov, 04:22


🥀🥀የህዳር በሽታ ምንድነው ህዳር ለምንስ ይታጠናል ???🥀🥀
.     ▬▬▬▬▬▬  ▬▬▬▬▬▬

➛ዛሬ ህዳር 12 ነው እንደ ሃገር ሁሉም ሰው በጥዋት ተነስቶ ቆሻሻ ነገር ሰብስቦ የሚያጨስበት እንደ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ደሞ የቅዱስ ሚካኤል አመታዊ የንግስ በአል የሚከበርበት። ● ከእምነት ጋር የተያያዘውን ትተን እንደ ሃገር ቆሻሻ የሚቃጠለው ህዳርክ የሚታጠነው ስለምን ይሆን ለሚለው ጥያቄ ከተወሰኑ አመታት በፊት በአንድ ሬድዮ ጣቢያ የተላለፈ ቅጂ ይዤ ቀረብኩ🙌🏽
ይህን ታሪክ ህዳር ለምን ይታጠናል የሚለውን ጥያቄ ከታሪክ ጋ በማናበብ የሚገልፅ ትንታኔ ነው

🫧🫧ይደመጥ !!!
🫧🫧


    ▬▬▬▬▬▬  ▬▬▬▬▬▬

ᴘsʏᴄʜᴏᴘᴀᴛʜ🥀🖤

20 Nov, 19:05


😩😣😣😁😁😩

ᴘsʏᴄʜᴏᴘᴀᴛʜ🥀🖤

20 Nov, 18:27



ᴘsʏᴄʜᴏᴘᴀᴛʜ🥀🖤

20 Nov, 18:27


Did you miss me?

ᴘsʏᴄʜᴏᴘᴀᴛʜ🥀🖤

20 Nov, 18:27


I'm back

ᴘsʏᴄʜᴏᴘᴀᴛʜ🥀🖤

20 Nov, 17:19


Guc guch yale tut >>>>

ᴘsʏᴄʜᴏᴘᴀᴛʜ🥀🖤

20 Nov, 17:12


የሆነ ነገር ልበል 🚶🏾‍♂‍➡️🚶🏾‍♂‍➡️
ቆይ ምን ነካን ??


ትናንት ስለ አባቶች ልማድ አውርቼ ነበር አሁን ደሞ ስለእኛ ትውልድ ልምድ ልናገር እስቲ። አንድ ሀገር ላይ ኖረን ሁለት ገፅታ ይዘናል። የአንድ እናት ልጆች ሆነን የጫማ እና የኮፍያ ያህል ተራርቀናል።የኛ ትውልድ ምን ላይ ነው?? አእምሮ ነበረን ባንሸጠው ማሰብ እንችል ነበር ባንደንዝ ካላይ ያለው ምስል ምንን ያሳየን ይሆን ትናንት የአባቶች ልማድ ብዬ ያጋራሁት ፅሁፍ ፍፁም ተቃራኒ የሆነበት ትውልድ። አንተ ተርፎህ ገንዘብ መበተኛ አጥተህ በሚሊዮኖች አውጥተህ ሱፍ እና ቅንጡ ጫማ ስትለብስ ብዙ እናቶች ልጆቻቸውን አቅፈው "ምን አበላት ይሆን ??"እያሉ ይጨነቃሉ። አንቺ ጠግበሽ ጥጋብ ከአቅምሽ በላይ ሲሆን እንደተጨማሪ የምትበይው plumpy nut አንድ እርዳታ የሚያስፈልገውን ህፃን ወደ ሞት ይገፋል። ቢሆን ሶስት ጊዜ ከምንበላት መቀነስ እና የተቸገሩትን እነርሱን መርዳት ሲገባን ጠግበን ሆዳችን ተነትሮ መልሰን ከተቸገሩት የተሰረቀ እንበላለን ወይም እንሰርቃለን። አግባብ ነውን?? ሁሉም ይሄንን ፅሁፍ የሚያነብ ሊያስብበት የሚገባው መንገድ ቢኖር ጠግቦ ማደርን ወንም የሃብታሞቹ መንገድ ሳይሆን በድሆቹ መንገድ ነው ዛሬ የጠገብነው ነገ አንድ ጉርሻ ቸግሮት ታናሽ ወንድምህ በplumpy nut እጥረት እጅህ ላይ ቢያርፍ ምን ይሰማህ ይሆን ?? ምንስ ያህል ያም ይሆን? እባካችሁ እራሳችሁን በተበዳይ በኩል አደርጋቹ አስቡ።የአንድ እናት ልጆች ሆነን ተገፋፍተን አንደር ይልቁንስ እንርዳ አብረን እንሁን።

እንዴት አመሻችሁ
መልካም ለሊት 🙌🏽