ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣 @fetagitem Channel on Telegram

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

@fetagitem


𝕕𝕠𝕟'𝕥 𝕝𝕖𝕒𝕧𝕖 𝕥𝕙𝕖 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕒𝕝 𝕦𝕟𝕥𝕚𝕝 𝕦 𝕓𝕒𝕟𝕟𝕖𝕕
𝕓𝕦𝕪 𝕒𝕕=> telega.io?r=N4YtqF0U
𝓸𝓽𝓱𝓮𝓻 𝓬𝓱𝓪𝓷𝓷𝓮𝓵 @Deep_thoughts_with_TheDeep
4 𝕤𝕙𝕚𝕥𝕥𝕪 𝕔𝕣𝕠𝕤𝕤 @moksho
Ig _moksho

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ (English)

Are you tired of channel after channel filled with useless content and banal chit-chat? Look no further than 'ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ' - a Telegram channel that promises to spark deep and meaningful conversations. Led by the username '@fetagitem', this channel is dedicated to providing a space for thought-provoking discussions and intellectual discourse. If you're someone who craves stimulating conversations and wants to engage with like-minded individuals on a deeper level, then this is the channel for you. 'ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ' is not just a channel, it's a community of individuals who are passionate about expanding their minds and exploring complex ideas. Join now and be part of a community that values depth and substance in their interactions.

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

21 Nov, 08:46


😭😭😭

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

21 Nov, 06:40


K|||NGDOM

#ROPHNAN

@rophnan_fan

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

21 Nov, 05:00


Don't ruin this for me, please.


):)

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

21 Nov, 04:59


IT'S A Supra

RA_TATATATAA... 🔥

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

20 Nov, 19:52


ከ7ተኛ floor ላይ ስልኩን ጣሉት ከበረረ ይሰራል💀🫱🏽‍🫲🏽

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

20 Nov, 19:49


አንደው የዚን አሰራር ማን ይፈልገው ይሆን😎

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

20 Nov, 18:19


All roads lead to you even those I took to forget you.

):)

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

20 Nov, 18:11


በ እምነት ( religion ) ላይ እድል ( chance ) ሚባል ነገር አለ ? አዎ ከሆነ ለምን ?
አይ ከሆነ እሺ ጥቁር ወይም ቀይ ፣ ጤነኛ ወይም አካል ጉዳተኛ ፣ ሀብታም ወይም ድሀ ሆኖ መወለድ chance ካልሆነ ምንድነው ??

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

20 Nov, 14:01


https://t.me/xqpcx

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

20 Nov, 12:10


Focus 😁😁😁

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

20 Nov, 09:22


የዛሬዋን ቀን 8 ቢሊየን ሠዎች አሳልፈዋታል
አንዳንዶች ሞተዋል
አንዳንዶች ቆስለዋል
አንዳንዶች ወድቀዋል
አንዳንዶች ከስረዋል

እኛ ግን በፈጣሪ እርዳታ አንዱም አልደረሰብንም።
#ተመስገን🙏

@PityTruth

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

20 Nov, 08:51


BTW በTIKTOK በINSTAGRAM REEL በኩል ገሀነም ቅርብ ነው 🔥 💀

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

20 Nov, 08:42


ሴት ልጅ አጥፍታ ከዛ በውስጧ ይቅርታ
ጠይቃህ እንዴት አልገባውም ብላ ጭራሽ ልትናደድብህ ትችላለች🤷🏽‍♂️

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

20 Nov, 05:54


ስሙ photo ወደ pdf እንዴት እንደሚቀየር የሚያውቅ አሳዩኝ pls 😭🤲 inbox @Hlula27 @Hlula27

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

19 Nov, 04:50


Being humiliated or
This😭😭😭

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

19 Nov, 03:52


https://t.me/+LuUJsJdPf35hNTRk

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

18 Nov, 15:38


“Some people die at 25 and aren’t buried until 75.”
-Benjamin Franklin

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

18 Nov, 09:34


https://t.me/+EGLrSDnbnB01YTQ0

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

18 Nov, 08:29


I stare at her the way she stares at him..

):)

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

18 Nov, 07:14


stalked her so hard that I found out she was adopted. Should I tell her?

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

17 Nov, 18:17


ከ Ronaldo በፊት Saudi league'ን ማንም አያውቀም ነበር🤷‍♂

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

17 Nov, 17:59


ትክክለኛው መልክህ National ID ላይ ያለው ፎቶህ ነው 😫🙌

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

17 Nov, 17:58


@VoiceShazamBot | info

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

17 Nov, 17:56


እኔ ብቻ ነኝ ግን, አንዳንዴ ሁሉን ነገር ትቼ የማላቀው ሌላ ሀገር ሄጄ life እንደ አዲስ መጀመር የማስበው 🤔

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

17 Nov, 17:48


ሮናልዶ በጨዋታው የተሰጠው rating:

6.4

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

17 Nov, 08:31


ቅኔ ነው ስሜ በይ ዝረፊው🙂‍↕️
ቅድሚያ ግን ቤት ምቺ ግጠሚና🙂‍↔️

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

16 Nov, 19:18


Vent prime is over fr🤦‍♂
Nowadays The vents are lame 😭😭

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

16 Nov, 19:14


im coming lemme find my second acc ቆይ🗿

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

16 Nov, 19:10


I just wanna flirt trial ☺️
For girls only
@Moksho

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

16 Nov, 17:55


ከLibrary ያስባረረኝ video

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

16 Nov, 08:11


እቁብ አለኝ ብዬ ተበድሬ ተበድሬ ሰብሳቢው እራሱን አጠፋ ተብዬ ይኸው ልከተለው አልከተለው እያልኩ ብቻዬን እያወራሁ ነው😭😭

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

16 Nov, 03:41


cheers 🥂🥂 for us ገንዘብ ጨርሸን, ቤተሰብ ላለማስቸገር ወር እስኪድረስ የምንሰቃይ

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

15 Nov, 06:15


በሰዎች ዝቅታ ላይ የራሳችሁን ከፍታ ለማሳየት አትሞክሩ::

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

15 Nov, 06:04


Cheers 🥂 ሰው ሰላም ለማለት ሼም ይዞን መንገድ ለምንቀይር

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

14 Nov, 09:27


ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣 pinned «The feeling When u start to loose the argument but the other person makes a spelling or grammatical error😁 it works everytime Btw I'm the other person 😭»

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

14 Nov, 09:27


The feeling When u start to loose the argument but the other person makes a spelling or grammatical error😁 it works everytime
Btw I'm the other person 😭

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

13 Nov, 19:20


እሱ ይማረን እንጂ 😭😭😭

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

12 Nov, 06:43


የምንኖረው":text:አለመመለስ:cool:ያደርገናል" ብለው:በሚያስቡበት:generation:ውስጥ:ነው🧑‍🦼

@celavor

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

11 Nov, 18:01


ወገን በጣም ነው እንዴ ደሀ የሆንነው
ከመሬት ብር ማግኘት ሁላ ቀረ ኮ😭

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

11 Nov, 17:44


Financially i'm at a place where I understand why people roɓ banks 🤔

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

11 Nov, 11:15


Wisdom is chasing her but she's faster 💀

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

10 Nov, 10:10


Real😂

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

10 Nov, 07:09


Fashion nova strappy heels
1600 birr
Size 38
Contact @justincase3
https://t.me/wardrobespot

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

10 Nov, 04:10


Morning

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

09 Nov, 20:02


ቲቪው ላይ የሀይማኖት channel መጀመሪያ ላይ ስላደረክ የምትፀድቅ የሚመስልህ ውዳጄ ሆይ ሰላም እደርልኝ🙌

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

09 Nov, 19:56


Average telegram channel post comment 💀

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

09 Nov, 19:53


According to my family smiling at your phone means you're in a relationship🤦‍♂️and if u suddenly open romantic music u r engaged😭

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

09 Nov, 19:49


Aster once said "ይመጣል ይሄዳል ፍቅርና ሰው ወስዶ ማይመልስ ያ ሞት ብቻ ነው"

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

09 Nov, 19:48


አዲሱ የMan Utd አሰልጣኝ አስጠንቁሏል እንዴዴ city ምን ሆኖ ነው?

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

08 Nov, 19:24


ሼም ይዞኝ እንጂ....

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

08 Nov, 19:23


ቸግሮሀል እንዴ 😳

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

08 Nov, 18:48


አላሳዝናቹም እንዴ😭😭😭 አትጎዱም እኮ🤦‍♂

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

08 Nov, 18:43


start በሉአ አታበሳጩኝ😭😭😭

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

08 Nov, 18:14


Realizing we are the last generation on Earth that knows what life was like before social media😳

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

08 Nov, 17:50


No one:
Hw badly u wanna hit😈
Him : Lucky for u that's what I like 😁💀

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

06 Nov, 09:49


https://t.me/Gymworkout_1

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

06 Nov, 05:49


Profile picture

@death_wish24🥀•°

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

06 Nov, 05:49


"Wish I could turn back time, not to keep you but to leave before it hurts much."


):)

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

06 Nov, 03:39


Good morning everyone have a great day ❤️

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

06 Nov, 03:20


ተጀመረ ደግሞ Presentation የሚሉት ጉድ ልንስቅም ልንሳቀቅም ነው 😭

@PityTruth

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

05 Nov, 19:20


ትዝታሽ ዘወትር ወደኔ እየመጣ
ጉንፋናም አረገኝ አወይ ያንቺ ጣጣ

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

05 Nov, 19:06


አንዳንዴ ደሞ ወደ ዘፈን ስታስቀይስስ 🫤

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

05 Nov, 19:04


አንዳንዴ ብቻዬን እያወራሁ ሰው ድንገት ሲመጣብኝ ምን ያስደነግጠኛል ቆይ🤦‍♂

መብቴ እኮ ነው😭

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

05 Nov, 18:57


Smiling does not necessarily mean you're happy. Sometimes it just means you're ገጣጣ😪

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

05 Nov, 18:49


Rejection or ጀለሶችህ ክላስ ቀተው ለattendance ብለህ ብቻህን ሰግጠህ ሄደህ attendance የለም ሲባል😭

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

05 Nov, 18:47


አስበው መኪና ይደርሰኛል ብለህ ሚሪንዳ ስትጠጣ ከርመህ ስኳር ሲይዝህ😭

እግዚኦ 😣

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

05 Nov, 18:45


የተማርም ያልተማረም እኩል የሚስተገድበት ሀገር universityን ጥቅም አልባ ያደርገዋል

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

05 Nov, 06:18


"Wish I could turn back time, not to keep you but to leave before it hurts much."


):)

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

05 Nov, 04:36


የሆነ favor ስትፈልጉ ሰው ምታቆለጳጵሱ ሰዎች,you stink

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

04 Nov, 16:47


ስጦታ ብላችሁ የሰውዬውን ፎቶ በትልቁ አሳጥባችሁ ምትሰጡ ሰዎች ግን ምን ጉድ ናችሁ?

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

04 Nov, 06:57


በአካል ልታገኘኝ ፈልጋ ነው መሰለኝ ብሎክ አደረገችኝ 😊

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

03 Nov, 06:22


💀

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

03 Nov, 06:15


At least Unmute the channel 😭😭

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

03 Nov, 05:47


You approach them to infinity but never intersect ...

You have got a point nigga 🙏🙏🙏

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

02 Nov, 19:29


I think I am Asymptot to women 😭

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

02 Nov, 17:54


Ikr😭

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

02 Nov, 17:44


no way u posted this before 😭

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

02 Nov, 10:01


አዎ ያላቹ ግን እንዲህ እንደጎዳዋቹ አላወኩም ነበር😮‍💨

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

02 Nov, 08:20


ታክሲ ውስጥ ደቅ ብዬ there is a grown ass man sitting in front of me (in his 50s ) and he is singing ከምኔው ከምኔው ነውሳ.
nigga r u shitting me😭

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

02 Nov, 08:13


re-writing the slides and calling it studying because i've never been taught how to actually study😭

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

01 Nov, 17:22


ኑሮ እራሱ Halloween የሆነባት ሀገር እየኖርን የእነሱ ለ1 ቀን Halloween ማክበር ትኩረታችንን ሊወስደው ኣይገባም!

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

01 Nov, 10:57


"ዛሬ ሚስቴን ደብሯታል ዘና አደርጋታለሁ" የሚል video ላይ "ኤክሷ ናፍቋት ይሆናል" ብዬ comment ኣድርጌ block አደረጉኝ 😭

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

01 Nov, 08:05


Always remember...you are unique.
Just like everybody else

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

26 Oct, 07:08


🎲 ለፕሮፋይ የሚሆኑ ጥቅሶች ይፈልጋሉ? 😍
#አዎ 🥰 ከሆነ መልስዎ ይሄ ቻናል ለእርሶ ነው! 🤗

          🎲 #ለመቀላቀል 🎲

#JOIN የሚለውን በመንካት #Request የሚለውን ይጫኑ?👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

26 Oct, 06:11


I have a new channel for you y'all🫶🏼
ቻናሉ "𝘾𝙤𝙡𝙤𝙧 𝙤𝙛 𝙇𝙄𝙁𝙀 " ይሰኛል አሪፍ እናም መሳጭ የሆኑ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ታገኛላችሁ ይቀላቀሉን እዚህ በጥቂቱ 🔹

🌀 𝙿𝚒𝚌𝚝𝚞𝚛𝚎𝚜 🖤
🌀 𝙰𝚛𝚝 🎇
🌀 𝙸𝚕𝚕𝚞𝚜𝚝𝚛𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗 🪔
🌀 𝚀𝚞𝚘𝚝𝚎𝚜 💬
🌀 𝙼𝚞𝚜𝚒𝚌𝚜 🎵
🌀 𝙱𝚘𝚘𝚔 𝚛𝚎𝚟𝚒𝚎𝚠𝚜 📖
𝚊𝚗𝚍 ›» {𝙿𝚑𝚢𝚜𝚒𝚘𝚕𝚘𝚐𝚘𝚐𝚒𝚌𝚊𝚕 𝚊𝚗𝚍 𝚜𝚙𝚒𝚛𝚒𝚝𝚞𝚊𝚕𝚒𝚝}

Join በማለት ይቀላቀሉን 🥰

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

26 Oct, 05:01


ቤተሰብ ዛሬ አንድ Channel ይዤላችሁ ቀርቤያለው ስሙም"🌿 ጤናአዳም тнσυgнтѕ 🙃" ይሰኛል እዚህ ምታገኙት👇

ሳቅ በሳቅ የሆነ ቻናል 😂
ስነ-ፅሁፎች የሚዳሰሱበት 💬
ጥበብ ነክ ሃሳቦች ያሉበት
የድሮ መዚቃዎች የሚያገኙበት 💿
 አስደሳች ቤተሰባዊ ስብስብ ያለበበት 🥰
  ቀልድ እና ቁምነገር ጎን ለጎን የሚሄዱበት🚶‍♂‍➡️

#Request በመላክ ይቀላቀሉን❤️ እናመሰግናለን🫶🏼

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

26 Oct, 04:53


ሚስቴ ምን ብትለኝ ጥሩ ነው 😂


በህልሜ አንተ ነጭ ልብስ ለብሰህ
በነጭ ፈረስ ላይ ተቀምጠህ
ገነት በር ላይ ቆመህ

አንተን ትተው

#ፈረሱን

ሲያስገቡ አየው 🤣😂😂😂

Share በደንብ አድርጉልኝ ብዙ ሰው ይሳቅ

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

25 Oct, 19:14


I have a new channel for you y'all🫶🏼
ቻናሉ "𝘾𝙤𝙡𝙤𝙧 𝙤𝙛 𝙇𝙄𝙁𝙀 " ይሰኛል አሪፍ እናም መሳጭ የሆኑ ጠቃሚ የሆኑ ነገሮችን ታገኛላችሁ ይቀላቀሉን እዚህ በጥቂቱ 🔹

🌀 𝙿𝚒𝚌𝚝𝚞𝚛𝚎𝚜 🖤
🌀 𝙰𝚛𝚝 🎇
🌀 𝙸𝚕𝚕𝚞𝚜𝚝𝚛𝚊𝚝𝚒𝚘𝚗 🪔
🌀 𝚀𝚞𝚘𝚝𝚎𝚜 💬
🌀 𝙼𝚞𝚜𝚒𝚌𝚜 🎵
🌀 𝙱𝚘𝚘𝚔 𝚛𝚎𝚟𝚒𝚎𝚠𝚜 📖
𝚊𝚗𝚍 ›» {𝙿𝚑𝚢𝚜𝚒𝚘𝚕𝚘𝚐𝚘𝚐𝚒𝚌𝚊𝚕 𝚊𝚗𝚍 𝚜𝚙𝚒𝚛𝚒𝚝𝚞𝚊𝚕𝚒𝚝}

Join በማለት ይቀላቀሉን 🥰

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

25 Oct, 16:22


እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል ደኻ ሞኝ ነው ሞቱን ይመኛል.....

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

25 Oct, 04:50


How ቀልበ ቢስ are you
ታክሲ ዉስጥ ሆኜ  የያዝኩትን 5 ብር ልከፍለዉ አዉጥቼዉ ይሁን ወይ ረዳቱ መልሶልኝ… ምን የማስታዉሰዉ ታሪክ የለም🤦‍♂️

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

24 Oct, 06:45


ነዊሕ እዋን ኾይኑ ካብ ዓደይ ተፈልየ

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

24 Oct, 06:39


Amir dawud/መቐለ

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

24 Oct, 06:30


የዚን ዘፈን ርዕስ ሚያቀው ሰዉ tell me pls 🙏

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

23 Oct, 14:07


ተኝተክ ስልክ እየተጠቀምክ 🤳 ስልኩ ፊትክ ላይ ሲወድቅ 😭🤕

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

22 Oct, 20:12


ማንም አንተን የመርዳት ግዴታ የለበትም ❗️

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

21 Oct, 15:28


#ካስማሰ_Kassmasse

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

21 Oct, 06:20


When the book about 'Saving money ' seems so good that you decided to not buy it to save money💀

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

20 Oct, 10:23


የየሆነ ነው ውድቀት አስደሰተኝ ማለት ክፉ ነኝ ማለት አደለም💀

ᴺᵒ ᴼᶠᶠᵉⁿˢᵉ🗣

20 Oct, 09:35


@Ethio_raggea