Prince Faysul @princ_faysul Channel on Telegram

Prince Faysul

@princ_faysul


:¨·.·¨: ❀
 `·. @Princ_Faysul

Prince Faysul (English)

Welcome to the world of Prince Faysul! Are you ready to embark on a journey of royalty, elegance, and sophistication? Look no further, as @princ_faysul Telegram channel brings you exclusive content fit for a prince. This channel is dedicated to all things luxurious, from fashion and lifestyle to travel and entertainment. Whether you are a true prince at heart or simply admire the finer things in life, Prince Faysul has something special to offer. Join us as we explore the world of opulence and indulge in the finest experiences. Stay updated on the latest trends, events, and must-have items that will elevate your lifestyle to royal status. Follow @princ_faysul on Telegram today and let the royal journey begin!

Prince Faysul

24 Nov, 10:58


ሁኖላቹህ ያላገባቹህ ሰወች ዛሬ የሰርጋቹህ ቀን ቢሆን
ምን ይሰማቹሀል...?
ያገባችሁስ ያኔ ምን ተሰማቹህ

Prince Faysul

24 Nov, 06:42


#የሴቶች_ተንኮል

አንድ የኔ ቢጤ ሲያቀብጠው እኩሬ ጣገብ ወደነበረች ሴት ጠጋ በማለት የሴቶች ተንኮል ምንድን ነው ብሎ ጠየቃት
ልጅቱ ወደ ኩሬው አፋፍ በመጠጋት የመንደሩ ሰዎች እስኪሰሙ ድረስ ማልቀስና መጮህ ጀመርች😱

ሙስኪኑ ደንግጦ በመፍራት ምንድን ነው ምን ሆንሽ ለምን ታለቅሻለሽ ለምንስ ትጮሂያለሽ እየተንተባተበ ጠየቀ
ልታጠቃኝ እንደሆነ በማሰብ ሰዎቹ መጥተው አንተን እንዲገድሉህ ነው ብላ ይባስ አስደነገጠችው ማለት ነው 😱

አሁንም እየተንተባተበ አረ አንቺን ለማጥቃት አደልም ጮሌ ነሽ ብዬ በማሰብ ነው ጠያቄውን የጠየኩሽ አንቺን በማውራት ውስጥም ምንም አይነት መጥፎ እሳቤ የለኝም አላት።
እሱ እያናገራት ከውሃው ጠልቃ ላዩዋ ላይ ረጨች በዚህ ሁኔታ ላይ ሳሉ የመንደሩ ሰዎች አጠገባቸው ደርሰዋል ለጁ ተጨነቀ ማለት ነው😱

ከዛ ጉዴ ፈላ ብሎ እያሰበ ልጅቱ ጥሩ ተዋናኝ ናትና ወደኩሬው ልገባ ነበር ይህ ልጅ መቶ ባያድነኝ ብላ አሳረፈችዋ 😁 ሰዎቹ ልጁን ምስጋናና ሙገሳ አደረጉለት ለደስታቸውም ሽልማት ሰጡት።

ልጅቱ ለልጁ አየህ ይህ ከሴቶች ተንኮል ትንሹ ነው አለቸ😁

እናንተ ትልቁ ተንኮላቹህ እንዴት ሊሆን ነው🤔

Prince Faysul

24 Nov, 05:52


የሙሳ እናት በቀኑ መጀመሪያ ላይ የፊርዓውን ወታደሮች የልጆን ድምፅ ሰምተው እንዳይገሉት ስትፈራ ነበር ።

በቀኑ መጨረሻ ላይ ሙሳ አለይሂሰላም በፊርዓውን ቤተመንግስት ውስጥ እየጮሀ እያለቀሰ ነበር ዝም የሚያስብለውን ሰው እየፈለጉ ነበር....

    በአላህ ተግባራት እርግጠኛ ሁን!

Prince Faysul

22 Nov, 07:55


ሱረቱል ዩሱፍ በጣም ቆንጆ ታሪክ ነው
ላንተ በጣም ቅርብ የሆነ ሰው ሊከዳህ እንደሚችል የተሰበረ ልብ በውዴታ ሊድን እንደሚችል.. ምቾት ከችግር ብኋላ እንደሚመጣ ሀዘን ምስጋና አለማድረግ እንዳልሆነ ትግስት ቆንጆ የሆነ መጨረሻ እንዳለው አስተምሮናል ።

የኔ ጁመዓ

Prince Faysul

21 Nov, 19:35


"ኑህ ጌታውን በተጣራ ጊዜ"
"አዩብ ጌታውን በተጣራ ጊዜ "
"ዘከሪያ ጌታውን በተጣራ ጊዜ"

መዳኛህ ወደ ጌታህ በመጣራትህ ነው መሆኑን ትመለከታለህ ።
እጆችህን ከፍ በማድረግህ
ሁኔታህን ወደ አላህ በማስጠጋትህ ከሁለት አለም ኪሳራ ትድናለህ ።

"ነገሬን ወደ አላህ አስጠጋለሁ አላህም ባሪያወቹን ተመልካች ነው "

Prince Faysul

21 Nov, 18:53


ለይል ሶላት ላይ ነፍስህን ስትዳከም ካየህ
ፊርደውሰል አእላ የሚገኘው ብዙ ሱጁድ ባደረገ መሆኑን ንገራት
የለይል ሶላትህ በጨለማው ቀብርህ ላይ ብርሀን ነው ። አላህ በዛ ሰዓት ወደ ምድር ይወርድና ዱዓህን ይሰማሀል ይቀበልሀል እድሉን ተጠቀምበት!

Prince Faysul

21 Nov, 18:40


አላሁመ ባወኩህ ልክ ወደድኩህ
ያረብ እኔን  በቸርነትህ ልክ ውደደኝ
ከማይቀንሰው ንግስናህ  ከሀብትህ ላይ ሪዝቅ ስጠኝ
ትግስት ማድረግ ባልቻልኩት ነገር ላይ ትግስት አርጌለሁና ከደም ስሮቼና ከአለም በላይ ለኔ ቅርብ ነህና ልቤ የሚያስፈልገውን ስጠኝ

አንተም "ጠይቁኝ እሰጣቹሀለሁ "ብለህ የለ!

Prince Faysul

21 Nov, 18:15


በችግሮችህ ምክንያት ከወደቅክ ለህልምህ ስትል ተነስ‼️
ህልምህን ተከተል!
ibnuzayed

Prince Faysul

21 Nov, 18:12


አላህ ሱብሐነሁ ወተዓላ ካልፈቀደልህ በስተቀር
እሱን ማስታወስ እንደማትችል ታቃላህ ወይ?

ራስህን አላህ እያስታወስክ ከተመለከትከው
ከባሪያወቹ አንተን እንደመረጠህ
ባንተ ላይ የማይዘጋብህን በር እንደከፈተልህ እወቅ ። አላህን አመስግነህ እድሉን ተጠቀምበት አላህም እሱን ብቻ እንድታስታውሰው አላደረገም ፊልመለኢል አእላ ያስታውስሀል ።

Prince Faysul

21 Nov, 17:18


አላህ በዙሪያህ ያሉ ሰወችን ማራቁን እንደቀጠለ ነው በዙሪያህ እሱ ብቻ እስኪቀር ድረስ...

ልክ ወዳጅ በተወዳጁ እንደሚቀናው ..
ልብህን ከባሪያወቹ ካጠራው እንድትደርስ ስለፈቀደልህ ...

Prince Faysul

21 Nov, 13:15


ዘከሪያ አለይሂ ሰላም ዘንድ የነበረው
ምክንያቶች የፀጉሩ መሸበት ..የሚስቱ መሀንነት ነበር ..ይህ ሁሉ ነገር ቢኖርም ውጤቱ ግን እናበሽርሀለን (እናስደስትሀን ) ነበር ።

ሙሉ ጥያቄው "በጌታው ላይ የነበረ ተወኩል የሚያምን ልብ ነው"

Prince Faysul

21 Nov, 08:34


አንድ ሰው መልካም የሆነን ሰው ዱዓ አርግልኝ ብሎ ጠየቀው ። መልካሙ ሰውም አላህ በአብሮነቱ ከጭርታ ያወጣህ አለው።


ሰውየውም ጨምረኝ አለው
መልካሙ ሰውም የአላህ ቅርበትን ያገኘ
ያለ አራት ነገሮች አራት ነገር ያገኛል አለው!

እውቀት ያለ ጥየቃ
ሀብትን ያለ ገንዘብ
ክብርን ያለ ዘር
ሰወችን ያለ ጀመዓ

ይህ ታዲያ አይበቃህም ?

ሰውየውም እያለቀሰ በአላህ ይሁንብኝ ይበቃኛል ይጨምራል አላህ በቅርበቱ በውዴታው .. በእዝነቱ ሁሉ ነገር ላይ በሞላው ...انسك الله بقربه

Prince Faysul

20 Nov, 18:32


አላህ ጋር ብቻህን ስትሆን
አይኖችህ በእንባ ሞልተው ቢፈሱ ቃሎችህ ቢንተባተብ  አትፈር ።
በአላህ እጆች ስር ደካማ መሆን ክብርና ጥንካሬ ነው ።

Prince Faysul

20 Nov, 18:24


በሁለት ፀጋወች መሀል ነኝ
የትኛው የተሻለ እንደሆነ አላቅም
አላህ የደበቀልኝ ወንጀሎቼ ማንም የማያነውረኝ
በባሪያወቹ ልቦች ላይ ያስገባልኝ ውዴታ ስራወቼ የማይደርሱበት

Prince Faysul

20 Nov, 09:02


በአላህ እጆች ስር በተቀመጥክ ጊዜ
የህፃናት ባህሪ አሳይ
ህፃን የሆነ ነገር ፈልጎ ካልተሰጠው እስከሚሰጠው ያለቅሳል!😥

Prince Faysul

19 Nov, 18:53


አንዷ የባሎን እዝነት ስትገልፅ

የሆነ ጊዜ በጣም አዝኜ በነበረበት ሰአት ባሌን እሱን ማየት እንደማልፈልግ ነገርኩት
ማብራቱን አጠፍና አጠገቤ ቆየ!

Prince Faysul

19 Nov, 17:55


እንደማገባት ንገሮት
አራት ቀለበት አለብሳታለሁ
ሸሪዓውን በሷ ላይ ይተገበራል
ከሷ በፊት ሌላ የለም ከሷ ብኋላም ሌላ የለም!🙌

Prince Faysul

19 Nov, 07:39


የምትወዳትን ልጅ ስታናግራት ብቻ የምታገኛቸው ቦታዎች ቤትህ ውስጥ አለ።‼️‼️
አይ ወንድ ልጅ😜😜😂😂
ibnuzayed

Prince Faysul

19 Nov, 07:35


"የመጨረሻዎቹ ሰልፎች የኛ አይደሉም የትም ቆመን ቆጠራው ከኛ ይጀምራል።"
ለማንም ሁለተኛ ምርጫ እንዳትሆን‼️
ibnuzayed

Prince Faysul

19 Nov, 07:10


እነሱን ለመጠየቅ ስንመጣ
እንዲህ ነው የሚመለከቱን...🙌😂