Последние посты One Stop Travel Solutions (@onestopvisasolutions) в Telegram

Посты канала One Stop Travel Solutions

One Stop Travel Solutions
TRAVEL WITH NO PREPAYMENT REQUIRED!!!
You can visit our office at,
22 Mazoria, Near Golagol Round About, Town Square Mall, Office 706 or call our office
TEL +251966698535, +251968001880
Addis Ababa, Ethiopia
3,097 подписчиков
67 фото
4 видео
Последнее обновление 06.03.2025 03:38

Похожие каналы

Scholarship Term
54,965 подписчиков
Ethio-Scholarships
13,480 подписчиков
Lit up 🔥
1,225 подписчиков

Последний контент, опубликованный в One Stop Travel Solutions на Telegram

One Stop Travel Solutions

25 Jan, 13:27

2,578

ወደ :-

🇨🇦ካናዳ፣
🇺🇸አሜሪካ፣
🇬🇧ዩናይትድ ኪንግደም፣
🇩🇪ጀርመን፣
🇵🇱ፖላንድ እና
🇹🇷ቱርክ

ለመጪው የመስከረም 2025 የትምህርት ዘመን ለሚደረጉ የትምህርት ማመልከቻዎች ምዝገባ ጀምረናል።

ለመመዝገብ እንዲሁም መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0966698535 አለያም 0936350012 ይደውሉ አለያም 22 ጎላጎል አደባባይ ፊት ለፊት Town Square Mall 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 706 ጎራ ይበሉ።

https://vm.tiktok.com/ZMkCSg3xK/
One Stop Travel Solutions

22 Jan, 17:29

1,918

እንደ አዲስ የተመረጡት እና ለሚቀጥሉት 4 አመታት በUS በፕሬዝዳንትነት የሚቆዩት ዶናልድ ትራምፕ 1.4 ሚሊዮን የሚጠጉ ስደተኞችን ወደሀገራቸው እንደሚሸኙ ገልፀዋል, ይህ ለውጥ ለኢትዮጵያውያን የሚያመጣው ጫና ይኖር ይሆን ወይ?

የTiktok ቪዲዮኣችን ይመልከቱ

https://vm.tiktok.com/ZMkxGRAAX/
One Stop Travel Solutions

18 Jan, 13:07

2,112

እጅግ ውብ የሆነችውን ከተማ🌆 ዱባይን ኪሶን ሳይጐዱ እንዴት መጎብኘት እንደሚችሉ ጠቃሚ መረጃን በTiktok ቪዲዮኣችን አዘጋጅተንላችኋል.

ቪዲዮዎቻችንን መከታተል፣ ላይክ እና ለወዳጅ ዘመዶ ማጋራትን እንዳይረሱ.


https://vm.tiktok.com/ZMkHD7krs/
One Stop Travel Solutions

16 Jan, 17:04

1,742

ይሄን  የ Japan ኤምባሲ review (PART 29) ለትምህርት፣ ለጉብኝት እንዲሁም በሌሎች ምክንያቶች ወደ Japan የመሄድ እቅድ ላላችሁ ጠቃሚ መረጃ ሰጪ ቪዲዮ ነው ይከታተሉ፣ መረጃዉ ለወደፊት ስለሚጠቅም Save ያድርጉት።


https://vm.tiktok.com/ZMkmsDKa9/
One Stop Travel Solutions

12 Jan, 15:18

2,016

🌎ማንኛውም ከውጪ ሃገር ጉዞ ጋር በተገናኙ ጉዳዮች ላይ ጠቃሚ መረጃዎችን ፖስት የምናረግበትን የYoutube ቻናላችን ን እነሆ፣

ቪዲዮዎቻችንን መከታተል፣ ላይ እና ለወዳጅ ዘመዶ ማጋራትን እንዲሁም ቻናላችንን ሰብስክራይብ ማረግ እንዳይረሱ.

https://youtu.be/sb6Il18cuS4?si=x08-HvRiLNHTptEZ
One Stop Travel Solutions

12 Jan, 09:46

1,945

https://youtu.be/sb6Il18cuS4?si=x08-HvRiLNHTptEZ

በምዕራብ አውሮፓ ስለምትገኘው ሞናኮ የሰራንላችሁን እጅግ አስገራሚና አዝናኝ ዶክመንተሪ እየተመለከታችሁ ተዝናኑ።

‼️ታዲያ ለልዩ ልዩ ሽልማቶች‼️
-Like 👍
-Subscribe ▶️🔔
እንዳይረሳ!!!
One Stop Travel Solutions

11 Jan, 14:41

1,791

በመጪው የShoulder Season, ቢጎበኟቸው ብለን ያዘጋጀንላችሁን የ Europe መዳረሻዎች እንዲሁም ስለ Shoulder Season ምንነት የሰራንላችሁን ቪዲዮ የTiktok ገፃችን ላይ post አርገንላችሗል፣ ቪዲዮውን Like, Share, እና የቲክቶክ ገጻችንን Follow ማድረግ አይርሱ.

https://www.tiktok.com/@onestoptravel/video/7458612964191374598?lang=en
One Stop Travel Solutions

07 Jan, 14:16

1,895

ይሄን የ Mexico ኤምባሲ review (PART 28) ለጉብኝት እንዲሁም በሌሎች ምክንያቶች ወደ Mexico የመሄድ እቅድ ላላችሁ ጠቃሚ መረጃ ሰጪ ቪዲዮ ነው ይከታተሉ፣ መረጃዉ ለወደፊት ስለሚጠቅም Save ያድርጉት።

https://www.tiktok.com/@onestoptravel/video/7457151378780114182?lang=en
One Stop Travel Solutions

06 Jan, 19:51

1,988

https://vm.tiktok.com/ZMky5tV58
One Stop Travel Solutions

05 Jan, 10:47

2,032

ውድ ቤተሰቦቻችን ከጥር 12/2025 ጀምሮ አስገራሚ የሆነ የሀገራት ዶክመንተሪ በ YouTube ቻናላችን መልቀቅ እንጀምራለን።በእርግጠኝነት እየተዝናናችሁና ልዩ ልዩ ሽልማቶችን እያገኛችሁ ሀገራትን የምታውቁበት ፕሮግራም ይሆናል።

ቻናላችንን Subscibe ያላደረጋችሁ አሁኑኑ አድርጋችሁ እንድትጠባበቁ እንጠይቃለን። 🔔🔔

👉https://youtube.com/@onestopvisasolution3470?feature=shared