NUNA NEYI TRADING PLC®

@nunaneyi


This is Official Nuna Neyi Trading PLC'S Telegram Channel.
#For any support:-
👉 @nunasupport
👉💌 @[email protected]
👉www.nunaney.com

NUNA NEYI TRADING PLC®

23 Oct, 08:13


Our Top Referrals. Keep it Up!!!!!!

NUNA NEYI TRADING PLC®

22 Oct, 13:07


Top 3 Grand Price......... Good Luck!!!

NUNA NEYI TRADING PLC®

20 Oct, 18:47


Live stream finished (47 minutes)

NUNA NEYI TRADING PLC®

20 Oct, 18:00


Live stream started

NUNA NEYI TRADING PLC®

20 Oct, 15:43


ይህ የቴሌግራም ቻናል ባለቤትነቱ የኑና ነይ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሲሆን  ድርጅቱ አሁን እየሰራበት ካለው ሥራ በተጨማሪ በዓለም አቀፍ ደረጃ የንግድ ማዕከል በመፍጠር ለበርካታ ሰዎች የሥራ ዕድል የሚፈጥርበት ቻናል ስለሆነ በቀጣይ ስለ ሥራው በሰፊው ማብራሪያ እስከሰጥ ድረስ እስከዚያው ቻናሉን መቀላቀል የምትችሉ ለመግለጽ እንወዳለን።

NUNA NEYI TRADING PLC®

20 Oct, 15:43


https://t.me/nunaworldwide

NUNA NEYI TRADING PLC®

20 Oct, 11:32


ዛሬ ማታ 3:00 ላይ በአዲሱ ወብሳይት Back office ስልጠና ስለሚሰጥ በተጠቀሰው ሰዓት ከታች ባለው ልንክ በመግባት ስልጠናውን እንድትከታተሉ እናሳስባለን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/nunaneyi?livestream=e387c4d9ea741a23ef

NUNA NEYI TRADING PLC®

20 Oct, 18:00


Live stream scheduled for

NUNA NEYI TRADING PLC®

19 Oct, 17:19


Top 3 ገና ከመጀመራችን እዚህ ደርሷል። ገና አስራ አንድ ቀን ይቀራል። በደንብ ሰርታችሁ አሸናፊ ሁኑ። በዚህ ወር ብዙ Direct Referral ያላቸው 3 ሰዎች ተሸላሚ ይሆናሉ። ስራው ያልገባችሁ ሰዎች ከሰኞ 11/02/2017 ዓ.ም ጀምሮ የኦንላይን ገለፃ ስለሚጀምር መከታተል ትችላላችሁ።

መልካም ዕድል!!!!!

NUNA NEYI TRADING PLC®

19 Oct, 15:04


ይህ ደንብ በደንብ ይነበብ👌

NUNA NEYI TRADING PLC®

19 Oct, 15:04


ማንም የድርጅቱ ደንበኛ የሆነ ሰው አንድ መቶ እና ከዚያ በላይ ደንበኞችን በቀጥተኛ ግብዣ በሥሩ በማስመዝገብ እና ሌሎች የድርጅቱን ህግና ደንቦችን ያከበረ እንደሆነ ከሥራ እንቅስቃሴ ውጭ ቢሆንም ከእሱ ሥር ባሉት ደንበኞች አማካኝነት ከተሰራው ሥራ ላይ ተከፋይ መሆን ይችላል። ይህ ማለት አንድ መቶ እና ከዚያ በላይ ደንበኞችን በቀጥተኛ ግብዣ በሥሩ ሳያስመዘግብ ለድርጅቱ ሁለንተናዊ ዕድገት አለመስራት እና ከሥራ እንቅስቃሴ ውጭ መሆን አይፈቀድም ማለት ነው። ነገር ግን ይህን ደንብ የተላለፈ ደንበኛ ደንበኛው ከሥራ እንቅስቃሴ ውጭ በሆነባቸው ወራት ከሥሩ ባሉት ደንበኞች አማካኝነት ከተሠራው ሥራ ላይ ድርጅቱ ምንም አይነት ክፍያ አይከፍልም። እንዲሁም ደንበኛው ወደ ሥራ እንቅስቃሴ የገባ እንደሆነ ደግሞ ደንበኛው እንቅስቃሴ ከጀመረበት ወር ጀምሮ ከሥሩ ባሉት ደንበኞች አማካኝነት ከተሰራው ሥራ ላይ ብቻ ክፍያ የሚከፈለው/የሚከፈላት ይሆናል።
Any person who is a client of the  company can be paid from the work done by the clients under him, even if he is not active, by registering one hundred or more clients under him by direct invitation and complying with other rules and regulations of the company's.  This means that it is not allowed to not work for the overall development of the company and to be inactive without registering one hundred or more customers through direct invitation.  However, the company will not pay any fees for the work done by the downlines under him during the months when the customer who has passed this rule is out of business. Also, if the customer has entered into business activity, he/she will be paid only for the work done by the downlines from the month of the customer is active.

NUNA NEYI TRADING PLC®

19 Oct, 11:47


Please view our site and give us 5 star with good feedback for our mutual benefits.

NUNA NEYI TRADING PLC®

19 Oct, 11:38


Nuna Neyi Trading Plc would love your feedback. Post a review to our profile. https://g.page/r/CZcbmxxW2LGrEBI/review

NUNA NEYI TRADING PLC®

18 Oct, 13:49


አስገዳጅ ደንቦች
Mandatory Provisions
ከዚህ በታች የተዘረዘሩት በጥብቅ መከበር ያለባቸው አስገዳጅ የድርጅቱ ሕጎች ናቸው። The rules listed below are mandatory provisions of the company that everyone should strictly follow.

1. በሶስተኛ ወገን ክፍያ መፈጸም በጥብቅ የተከለከለ ነው።
1. Third party payment is strictly prohibited.
2. የድርጅቱን አሰራር እና ድርጅቱ ስለሚሰጠው አገልግሎት በትክክል ሳያሳውቁ የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል በፍጹም የተከለከለ ነው።
2. It is strictly prohibited to charge service fees without properly informing the company's procedures and services provided by the company.
3. ማንኛውም ድርጅቱን ቀድሞ የተቀላቀለ ግለሰብ ሌላ ሠው ጋብዞ ሲያስገባ እና የአገልግሎት ክፍያ ከተከፈለ የድርጅቱን አገልግሎት እንዲያገኝ ማድረግ ግዴታ አለበት።
3. Any former member of the company has the duty to give awareness about the company's access and services to the new member whom he/she invited and effected service fee.
4. ሁሉም የድርጅቱ ደንበኞች የማህበራዊ ሚዲያ አካውንታቸውን እርስ በርሳቸው የመወዳጀት እንዲሁም ምርትና አገልግሎታቸውን የመተያየት ግዴታ አለባቸው።
4. All customers of the company are obliged to follow each other’s social media accounts, review products and services.
5. የኢንተርኔት አገልግሎት ማግኘት ወይም መጠቀም የማይችል ሰውን የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈል እና ማስመዝገብ በጥብቅ የተከለከለ ነው።
5. It is strictly forbidden to charge and register any person who cannot access and use the Internet.
6. የድርጅቱን አሰራር በተሳሳተ መንገድ በመረዳት ለሌላ ሰው የተሳሳተ መረጃ መስጠት በፍጹም የተከለከለ ነው።
6. It is strictly forbidden to give false information to any person by misunderstanding the company's working procedures.
7. ሌሎች የድርጅቱ ህግ እና ደንቦች እንደተጠበቁ ሆኖ ከላይ ከተራ ቁጥር ፩ እስከ ፮ የተዘረዘሩትን ህጎች የጣሰ ደንበኛ ከድርጅቱ ምንም አይነት ክፍያ የማያገኝ መሆኑን እየገለጽን ሁሉም ሰው እነዚህን ደንቦች በማክበር ከአላስፈላጊ እንግልት እራሱን በመጠበቅ የዚህ ወርቃማ የስራ ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆን ጥሪያችንን ለማስተላለፍ እንወዳለን።
7. As long as the rules and regulations of the company are respected, we would like to invite everyone to be part of this golden business opportunity and be aware of any violation of the rules listed above 1 to 6 will not entitle payment from the company.

NUNA NEYI TRADING PLC®

17 Oct, 18:34


Live stream finished (34 minutes)

NUNA NEYI TRADING PLC®

17 Oct, 18:07


www.nunaney.com

NUNA NEYI TRADING PLC®

17 Oct, 18:00


Live stream started

NUNA NEYI TRADING PLC®

17 Oct, 16:12


ምዝገባ ያስቸገራችሁ ሰዎች ዛሬ ማታ 3:00 ላይ ከታች ባለው ልንክ ገብታችሁ እገዛ ማግኘት ትችላላችሁ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/nunaneyi?livestream=475e9bf3bdcec36c27

NUNA NEYI TRADING PLC®

17 Oct, 18:00


Live stream scheduled for

NUNA NEYI TRADING PLC®

17 Oct, 12:59


ማስታወቂያ:
ድርጅታችን ኑና ነይ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለወብሳይት ማሻሻል ረዘም ያለ ጊዜ መውሰዱ ትልቅ ይቅርታ እየጠየቀ እስከዛሬ የሰራችሁትን የገንዘብ መረጃ በዝርዝር በአዲሱ ወብሳይት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በዌብሳይቱ መዘግየት ምክንያት ተቀዛቅዛችሁ የነበራችሁ ደንበኞች ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ስራችሁን አጠናክራችሁ እንድትጀምሩ ለመግለጽ እንወዳለን።

ማሳሰቢያ: ድርጅታችን በአዲሱ ወብሳይት ይዞት የመጣው የቢዝነስ ዕድል በጣም የተለየ በመሆኑ በቱክረት እንድትሰሩ ድርጅታችን ያሳስባል።



®Nuna Neyi Trading Plc
"Center of Entrepreneurs"

1,557

subscribers

55

photos

22

videos