Últimas Postagens de Nubia furniture (@nubiafurniture) no Telegram

Postagens do Canal Nubia furniture

Nubia furniture
1,509 Inscritos
1,267 Fotos
6 Vídeos
Última Atualização 12.03.2025 04:27

Canais Semelhantes

Sarg
1,138 Inscritos

O conteúdo mais recente compartilhado por Nubia furniture no Telegram

Nubia furniture

22 Feb, 18:26

1,258

እንዳያምረው ብሎ ሚስኪን ወዳጁን
መተማ አፈሰሰው ዩሃንስ ጠጁን
ይድረስ :- ታሪክ ዘለው ለሚዘፍኑ
ታሪክ ዘለው ለሚያስተምሩ
ታሪክ ዘለው ለሚዶሰክሩ ጥቁር ሰዎች !
Nubia furniture

22 Feb, 08:03

647

የኑቢያ ስራዎች ላይ የራሳቹን ማስታወቂያ የምትሰሩ የቅዳሜ አናጢዎች ሞክሩት በተግባር
Nubia furniture

14 Feb, 16:21

212

ኖኖ
Nubia furniture

29 Jan, 20:03

790

የንጉሰ ነገስት ዩሃንስ ሃገር ኑቢያ (ኢትዮጵያ ) ያልተዘፈነለት ! ጥቁር ፃዲቅ በወገን ከጀርባ የተገደለው ንጉስ
የማይቆጭ ትውልድ ታሪኩን ያዘረዝራል
Nubia furniture

14 Jan, 19:27

1,655

ዝንጀሮዎች ከመሸላ ማሳ ውስጥ ሲያባራቸው የነበረው ገበሬ መሞቱን ሲሰሙ በደስታ ፈነጠዙ በሚቀጥለው አመት ግን ምንም መሽላ አልነበረም ማን ይዝራው ????
እንኳን ለጥር ሽረ እንዳስላሴ አደረሰን (ኮስሙና)
1=ጋን ሰበር ማሽላ
2=ብልቱግ ማሽላ
3=ወድ አከር ማሽላ
4=ማሽላ ባሪያ
5=ወድ አርባ
6=ተው ዛሌ ማሽላ
7= ሽልኩት
8=ግርንቢጥ
9=?
Nubia furniture

04 Jan, 22:47

1,324

ይሄኔ እኮ መሬት ተከፍሎ ባህር ሲሰነጥቀው ባህር ዳርቻ ላይ ሪሶርት እና መናፈሻ ለመስራት የቋመጠ ጨቅላ ይኖራል !