Últimas Postagens de MULLER APP ️ (@mullerapp) no Telegram

Postagens do Canal MULLER APP ️

MULLER APP ️
💡 This channel is dedicated to bring you:-

💰 Legit Airdrop Insights
🪙 Crypto Basics
📈 And mainly Effective strategies for earning money online

Join us and start your journey to financial freedom! 🚀

Buy ads: https://telega.io/c/mullerapp
10,610 Inscritos
1,397 Fotos
33 Vídeos
Última Atualização 11.03.2025 07:43

Canais Semelhantes

Master Airdrops
3,825 Inscritos

O conteúdo mais recente compartilhado por MULLER APP ️ no Telegram

MULLER APP ️

28 Feb, 20:29

638

BTW, Ramadan Kareem 🌜, እንኳን አደረሳችሁ Our Muslim Families 🥰
MULLER APP ️

28 Feb, 19:21

1,102

🌀 እንዳየሁት ከሆነ የብዙዎቻችሁ ችግር ወይም በጣም ትንሽ ባላንስ ያላችሁ Upgrade ስለማታደርጉ ነው : ግን ይህን ጉዳይ ከአመት በፊት ነበር Video የሰራሁት 😢

🟡 Screenshot ላይ እንደምታዩት በ24 ሰዓት አንዴ ብቻ ገብቼ 1.2 Hot ነው Claim የማደርገው እናንተም Max Out ካደረጋችሁ በቀን እንደዚህ ነው Claim የምታደርጉት 🔥 ለማንኛውም አዲስ የVideo ገለፃ የሚያስፈልግ ከሆነ እሰራለሁ ✌️
MULLER APP ️

28 Feb, 18:43

1,385

🌀 በነገራችን ላይ አዳዲስ Users ጀምሩ አትጀምሩ አልላችሁም በትጀምሩ ለራሳችሁ ጥቅም ስለሆነ ፤ በጣም ያሳዘነኝ ነገር ግን ከአዳዲሶች ይልቅ እንደዚህ ልጅ በጣም ትላልቅ $HOT Balance እያላቸው መስራት ያቁሙት ናቸው 😟
MULLER APP ️

28 Feb, 18:38

1,409

🤝 HOT Partnered With Stellar ( $XLM ) 🔥
MULLER APP ️

28 Feb, 18:07

1,586

📱 እቺን አፕ አወቃችኋት SKYPE - በመጪው May ወር ላይ አገልግሎት መስጠቱን ያቆማል 🥺
MULLER APP ️

28 Feb, 16:43

1,782

ℹ️ Result Calculate እየተደረገ ነው ✌️
MULLER APP ️

27 Feb, 16:40

2,180

🔔 $PAIN Farming Ended

Stakeland ላይ $PAIN Farming Task ሰርታችሁ ከነበር ዛሬ Update ለቀዋል ይህም የሰበሰባችሁትን Steak Balance Burn በማድረግ ለ $PAIN Airdrop Allocation Eligible ለመሆን እንደምትፈልጉ አልያም ለቀጣይ Airdrop ይቀመጥልኝ የሚለውን የምትወስኑበት ይሆናል ✔️

በዚህም እስከ 80% ድረስ ከሰበሰባችሁት Steak Balance ላይ Burn በማድረግ ለAirdropu Eligible ማድረግ ሲሆን በዚህም Calculate ተደርጎ Burn በሚደረገው መጠን መሰረት Reward ይሰጣችኋል ( ካልተሰጣችሁ Burn የሆነው Steak ይመለሳል ) ✌️

ሌላኛው አማራጭ ደግሞ ምንም አይነት Steak Balance Burn እንዳይሆን የምትፈልጉ ከሆነ ደግሞ 0% እንደሆነ ይቀርና ከ $PAIN Airdrop እራሳችሁን በማግለል የሰበሰባችሁትን Steak ለቀጣይ Airdrop ማስቀመጥ ትችላላችሁ ✌️

ለውሳኔው 24 ሰዓት ይቀራችኋል

⚡️ JOIN▫️@MullerApp
MULLER APP ️

27 Feb, 08:28

2,154

💰 Gate IO Spring Event 👇
https://gate.io/campaigns/439
MULLER APP ️

27 Feb, 08:08

2,120

🔥 Week 3 Streak Reward : 75,000 Point Reward ~ 38 Hours ~ 1.5 Day

Week 4 ~ 100k Point ~ 2 days
MULLER APP ️

26 Feb, 18:30

2,361

▶️ Stakeland Tutorial የሚያስፈልጋችሁ ከሆነ አልያም እያስቸገራችሁ ያለ ነገር ካለ ይህን Video ተመልከቱ 👇
https://youtu.be/au2YTUYNGUA
https://youtu.be/au2YTUYNGUA