Últimas Postagens de MULLER APP ️ (@mullerapp) no Telegram

Postagens do Canal MULLER APP ️

MULLER APP ️
💡 This channel is dedicated to bring you:-

💰 Legit Airdrop Insights
🪙 Crypto Basics
📈 And mainly Effective strategies for earning money online

Join us and start your journey to financial freedom! 🚀

Buy ads: https://telega.io/c/mullerapp
10,610 Inscritos
1,397 Fotos
33 Vídeos
Última Atualização 11.03.2025 07:43

Canais Semelhantes

Israel App Store
20,608 Inscritos
Free Tips 📶
3,189 Inscritos
Hagere Tech official
1,974 Inscritos

O conteúdo mais recente compartilhado por MULLER APP ️ no Telegram

MULLER APP ️

11 Mar, 07:00

409

😂😂😂
MULLER APP ️

10 Mar, 20:59

1,538

KYC ጨርሱ ✔️
MULLER APP ️

10 Mar, 14:46

1,921

Taker መስራት ጀምሯል ✔️
MULLER APP ️

10 Mar, 09:33

2,155

$HMSTR እቺ ነገር ግን Ton Blockchain ላይ Layer 2 Solution ለማቅረብ እየሰሩ እንደሆነ ካሳወቁ በኋላ እድገቱ እየተሻሻለ ነው በአሁኑ ሰዓትም በMarket Cap ከ $NOTCOIN ይበልጣል ምፅ
MULLER APP ️

10 Mar, 06:32

2,220

Fact 😂😂😂
MULLER APP ️

08 Mar, 19:06

2,512

🔔 PAWS UPDATE : ከላይ Reply ባደረኩላችሁ Post ላይ ያሉትን Tokens ዋሌታችሁ ላይ Hold አድርጋችሁ ከነበር ቼክ አድርጉ 👇
https://paws.community/app/solana-og
MULLER APP ️

08 Mar, 15:15

2,526

Sorry To Say This ግን በሰራሁት ቪድዮ ጉዳይ ብዙ ልጆች ተሳስተሃል ሲሉኝ እያየሁ ነው ግን እኔ እንደዚህ አይነት Sensitive ነገር እንኳ ማጣራት አያቅተኝም ያው ሁሌም ልክ ነኝ ማለቴ ሳይሆን ቢያንስ ግን ቪድዮን የመሰለ ነገር ስሰራ ያረጋገጥኩትን ነገር ነው የምሰራው !

ምን ለማለት ፈልጌ ነው : Twitter ላይ አይተው አንዳንድ ልጆች Pre-Market ላይ ያለው Point እንጂ Token አይደለም ቪድዮ ላይም ተሳስተሃል እያሉኝ ነበር

ሲጀመር Token Distribution ሳይጀምር Pre-Market ላይ Token አይሸጥም Point እንጂ : ግን ማወቅ ያለባችሁ ምን መሰላችሁ Already Total Supply Announce ተደርጓል ስለዚህ ማንኛውም ቦታ ላይ ወደ Pre-Market ሲገባ 1:1 Point To Token Conversion Ratio ነው ያላቸው ስለዚህ Even If Point ቢሆንም Trade እየተደረገ ያለው ያ Point እራሱን ቶከኑን ነው Reflect የሚያደርገው ስለዚህ ቀለል ለማድረግ ያህል የምታዩት Pre-Market Price የ1 $PAWS Token ነው 🙂

ነጥቤ የነበራችሁን ተስፋ ለማበላሸት ሳይሆን አጉል ተስፋ ከእውነታው እንዳያርቃችሁ ብቻ ነው
MULLER APP ️

07 Mar, 21:13

2,635

💥 I Hope LayerEdge ላይ ብዙዎቻችሁ Maximum Streak ላይ ደርሳችኋል 🫡
MULLER APP ️

07 Mar, 16:08

3,185

▶️ NEW PAWS UPDATE 👀👇
https://youtu.be/WAwPQvfx3TQ?si=eKdKUh7DqKp3guuC
https://youtu.be/WAwPQvfx3TQ?si=eKdKUh7DqKp3guuC
MULLER APP ️

07 Mar, 09:59

3,025

Bybit, Kucoin and Gate Io የ $PAWS Pre-Market አሁን 7 ሰዓት ላይ ይከፍታሉ ✌️

ማወቅ ያለባችሁ : Pre Market ላይ ቶከኑ ስለሌላችሁ መሸጥ አትችሉም + Not Actual Market So ልዩነት እንደሚኖረው እወቁ