MT Tech Ethiopia Telegram 帖子

Welcome to MT Tech Crypto
#Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops
https://telegra.ph/MT-Tech-Ethiopia-09-01
👉 Airdrops
👉 Cryptocurrency
👉 Tech News
👉 Tech Tips
Ads: https://telega.io/c/mttech0
#Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops
https://telegra.ph/MT-Tech-Ethiopia-09-01
👉 Airdrops
👉 Cryptocurrency
👉 Tech News
👉 Tech Tips
Ads: https://telega.io/c/mttech0
20,598 订阅者
648 张照片
30 个视频
最后更新于 06.03.2025 18:32
MT Tech Ethiopia 在 Telegram 上分享的最新内容
$ZOO ከሰዓታት በኋላ List ይደረጋል 😉
እኔ ከነጭራሹም Hold የማረግ እቅድ የለኝም (hold አታርጉ አላልኩም) እናንተ ምን አሰባቹ👀
Hold 👍
Sell 🔥
እኔ ከነጭራሹም Hold የማረግ እቅድ የለኝም (hold አታርጉ አላልኩም) እናንተ ምን አሰባቹ
Hold 👍
Sell 🔥
ጀማው 👍
ይሄ ቀለበት ሀገር ውስጥ 1500 ነው ሚሸጠው👀 👀
Aliexpress ላይ Free Shipping $1.6 ብቻ 😂😂
ቀለበት ማረግ እንደኔ ለምቶዱ ሰዎች ወይ አምጥታቹ መሸት ለምፈልጉ ሰዎች ነው 😉😉
ይሄ ቀለበት ሀገር ውስጥ 1500 ነው ሚሸጠው
Aliexpress ላይ Free Shipping $1.6 ብቻ 😂😂
ቀለበት ማረግ እንደኔ ለምቶዱ ሰዎች ወይ አምጥታቹ መሸት ለምፈልጉ ሰዎች ነው 😉😉
ባለፈው እናንተን ስለ ሎጎ መቀየር አማክሪያቹ ነበር እናም በጣም ጥሩ አስተያየቶችን መውስጥም ብዙ Logo እየላካቹልኝ ነበር 🥰🥰 በጣም ነው ማመሰግነው 💙💙
የሁላቹንም ሀሳብ ወድጄዋለሁ ነገር ግን ከ ድሮ ጀምሮ የ MT Family የሆነ ቤተሰብ ይሄን Logo ሰርቶ ልኮልኛል አና በጣም ነው የተመቸኝ 💙
ሎጎው በአጠቃለይ MT Technology(ግማሹ Wired የሆነው የ bull part ) ላይ Specifically አሁን ላይ Crypto(ግማሹ part) ላይ እንደሚሰራ ያሳያል 🤝🤝
ሌላው የ MT transition ያሳያል - MT ሲጀመር Technology Tips ላይ ነበር ሚሰራው ከዛ አሁን ላይ Crypto focused ሆንዋል 😉😉
Bull መሆኑ ደሞ(bullish በ crypto) የ MT ማደግ ያሳያል📈 🕯
ብቻ ብዙ ትርጉም አለው 😂😂
እናንተ ምን አሰባቹ❓
የሁላቹንም ሀሳብ ወድጄዋለሁ ነገር ግን ከ ድሮ ጀምሮ የ MT Family የሆነ ቤተሰብ ይሄን Logo ሰርቶ ልኮልኛል አና በጣም ነው የተመቸኝ 💙
ሎጎው በአጠቃለይ MT Technology(ግማሹ Wired የሆነው የ bull part ) ላይ Specifically አሁን ላይ Crypto(ግማሹ part) ላይ እንደሚሰራ ያሳያል 🤝🤝
ሌላው የ MT transition ያሳያል - MT ሲጀመር Technology Tips ላይ ነበር ሚሰራው ከዛ አሁን ላይ Crypto focused ሆንዋል 😉😉
Bull መሆኑ ደሞ(bullish በ crypto) የ MT ማደግ ያሳያል
ብቻ ብዙ ትርጉም አለው 😂😂
እናንተ ምን አሰባቹ
Libra Crash: LIBRA meme coin’s collapse ወደ 86% የሚሆኑትን trader ወደ loss ከቷቸዋል,
Bybit Hack: Bybit Hack $1.4B የሚደር ከ $ETH Cold wallet hack ተደርጓል
Kenye's Token: Kanye West የራሱን meme coin to launch( YZY token) launch እንደሚያደርግ አሳውቋል
Hamster Kombat: Hamster Kombat made a comeback with Season 2
አዲስ በወጣ መረጃ Bybit hack ያረገው ሰው 15,000 ETH worth $42.7 million burn 🔥 አርጓል.
ጤነኛ ነው ግን ሰውዬው 🤨🤔
ምን አለ 2 $ETH ቢልክልኝ 😂
ጤነኛ ነው ግን ሰውዬው 🤨🤔
ምን አለ 2 $ETH ቢልክልኝ 😂