ትንሽ ይሰጧቹሀል ገዛ አገኘው ብላቹ ብዙ ብር አውጥቻቹ high level VIP ስገዙ ይክዷቹሀል
ያ ብቻ አይደለም እንተ እንኳን ትንሽ ብትጠቀሙ ከስራቹ ምታስገቧቸውን ብዙ ሰዎች ታስበላላቹ
እና እባካቹ ንቁም ተጠንቀቁም
እኔ ገና ሊጀምሩ አከባቢ ማስታወቂያ ትሰራልናለህ ብለውኝ ሁለቱም scammer እንደሆኑ ስለገባኝ $1000 ካልከፈላቹኝ አለሰራም አልኳቸው ቢከፍሉኝ ላሽ ብዬ እራሳቸውን scam ላረጋቸው ነበር አልከፈሉኝም እንጂ 😂😂
አሁን ግን ሳይ በጣም ብዙ ሰው እየሰራ ነው በድጋሚ ተጠንቀቁ
አንዳንድ ህሊና የሌላቹ ሰዎች ደሞ ትኖራላቹ scam እንደሆነ እያወቃቹ ሰው invite ስታረጉ ሚያዝላቹ commission እያሰባቹ ሰው invite ምታረጉ እናንተን ፈጣሪ ህሊና ይስጣቹ ሌላ ምን ይባላል ::
ለወዳጅ ዘመድ ሼር አርጉት እንዳይበሉ 😉😉
MT Tech
MT Tech