Dernières publications de MT Tech Ethiopia (@mttech0) sur Telegram

Publications du canal MT Tech Ethiopia

MT Tech Ethiopia
Welcome to MT Tech Crypto
#Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops

https://telegra.ph/MT-Tech-Ethiopia-09-01

👉 Airdrops
👉 Cryptocurrency
👉 Tech News
👉 Tech Tips

Ads: https://telega.io/c/mttech0
20,598 abonnés
648 photos
30 vidéos
Dernière mise à jour 06.03.2025 18:32

Canaux similaires

Mikey Desta
27,335 abonnés
ET_Online
14,992 abonnés

Le dernier contenu partagé par MT Tech Ethiopia sur Telegram

MT Tech Ethiopia

22 Feb, 06:55

2,953

👀 Kanye West to launch his own memecoin

The famous rapper has announced the launch of his own memecoin, YZY, next week.

👀👀
MT Tech Ethiopia

22 Feb, 04:20

3,225

$PAWS ላይ የደረሳቹን Token መጠን ማየት ትችላላቹ 👀

Listing Price ስንት ሊያረጉት አስበው ነው እቺን ብቻ Token የሰጡን 🤨🤨

listing Price ስንት ሚሆን ይመስላቹሀል ⁉️

$0.01 - $0.001 🔥
$0.001 - $0.0001 👍
MT Tech Ethiopia

21 Feb, 18:57

3,333

Bybit Hack ተደረጉ 👀

ወደ $1.4B አከባቡ ከ $ETH Cold Wallet Hack እንደተደረጉ አምነዋል 🥸🥸

ለኔ ከ Binance ከጥሎ ምርጡ Exchange ነበር 🙂
MT Tech Ethiopia

19 Feb, 06:36

4,885

$PAWS Telegram Channel እና Bot ከቴሌግራም አጥፍተዋል 👀👀

ምክንያቱ ደሞ ከ ቴሌግራም ጋር አለመስማማታቸው ነው 🤨

ከዚ በኋላ ሁሉን ነገር በ Website pageቸው ነው ሚታየው
MT Tech Ethiopia

15 Feb, 16:23

6,627

💡 ZOO:

February 17 – Token claim begins

February 22 – Token claim ends

February 25, 12:00 UTC — Listing
MT Tech Ethiopia

15 Feb, 13:15

6,667

ጀመዓው 👍👍

MT Logo ሊቀይር እስቧል እና ያው MT የናንተም አይደል ላማክራቹ በሚል ነው 😉😉

ምን ታስባላቹ ስለ አዲሱ Logo 👀

አሪፍ ነው 👍
የድሮ ይሻላል ❤️
MT Tech Ethiopia

14 Feb, 13:31

5,709

በጣም ባለጌ ነው ሰውዬ ግን ስንት ነገር አስቤ 😂😂
MT Tech Ethiopia

14 Feb, 13:06

5,694

ጀመዓው 👍👍

BE READY

የመጨረሻው 1 riddleም ዛሬ ነው ሚለቀቀው እና ተዘጋጁ 😉

እድል አይታወቅም $5000 Dollar የናንተ ሊሆን ይችላል 🤝
MT Tech Ethiopia

14 Feb, 09:57

5,677

የባሰ አለ አሉ 😂😂

ለማንኛውም 10M የሰራ ሰው $1 ያገኛል የሚል ተስፋ አለኝ 😂😂
MT Tech Ethiopia

14 Feb, 05:56

5,980

ለብዙ አመታት ስሰሩ የነበራቹ ሰዎች በመጨረሻም #PI

🗓 February 20

ይሄን Project ብዙ ሰው ስራ ስራ እያለኝ አልሰራሁትም እና እንደማይቆጨኝ ተስፋ አደርጋለሁ 😞😂

እናንተስ 👀

ሰርቼዋለሁ 👍
አልሰራሁትም 🔥