[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]] (@letusfearallah) Kanalının Son Gönderileri

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]] Telegram Gönderileri

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
وَأَعْظَمُ مَا أَمَرَ اللَّهُ بِهِ التَّوْحِيدُ، وَهُوَ : إِفْرَادُ اللَّهِ بِالْعِبَادَةِ. وَأَعْظَمُ مَا نَهَى عَنْهُ الشِّركُ، وَهُوَ: دَعْوَةُ غَيْرِهِ مَعَهُ،
https://t.me/LetusfearAllah ጆይን በሉ
5,449 Abone
995 Fotoğraf
547 Video
Son Güncelleme 10.03.2025 07:28

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]] tarafından Telegram'da paylaşılan en son içerikler

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

11 Feb, 10:48

247

የጭንቀቴ ሁሉ መንስኤው ካንተ መራቄ ነውና አላህዬ ወዳንተ አቅርበኝ ካንተ የሚያርቁኝን ሁሉ አርቅልኝ ኢላሂ

http://t.me/LetusfearAllah/7185
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

10 Feb, 10:02

313

አውቃለሁ በብዙ ነገር ብዙ ጊዜ ከጎኔ እደሆንክ ምንም ነገር ብልህ የማትከፋ ለኔ ብዙ ዋጋ የከፈልክ ምንም ብልህ የምትቀየር የማትለወጥ አስተዋይ የሆንክ ምንም ነገር የማይበግርህ የአላህ ስጦታዬ አላህ ያክብርህ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ የሰው ሀሳብ የሚሳስብህ

የኔ ውድ ወንድም አላህ ያስደስትህ ኑርልኝ

t.me/LetusfearAllah/7184
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

09 Feb, 05:52

388

↑↑   ↑↑
ከስጦታዎች ሁሉ በላጩ ስጦታ የቁርአን ስጦታ ነዉ። እናማ ለስጦታ የሚሆኑ መርጠዉ ይዘዉ

ዋጋ ለማወቅና ለማዘዝ
ከታች ባለዉ  አድራሻ ያናግሩን!

🛑ማሳሰቢያ፦ ሙስብሀም አብሮ ትሸጣላሁ የሚል አይጠፋምና እሱን አዉጥቶ መጣል ይቻላል አብረን አንልክም።

👉 @Hayat_bint_Seid_Aselefly

=
t.me/Online_Eslamawiy_Market
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

08 Feb, 17:47

390

~~~~
ትክክል🌸
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

08 Feb, 17:45

335

ከመወቃቀሳችን በፊት ተሞጋግሰናል!

=
t.me/https_Asselefya1
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

07 Feb, 11:59

495

ውዷ እህቴ የተሻልሽ ሁነሽ መገኘት ከፈለግሽ ከሌሎች ሰዎች ሳይሆን ከትናት ማንነትሽ ነው

ሁሌም የተሻልሽ ሁነሽ ለመገኘት ተስፋ ሳትቆርጭ ሁሌም ጠንክሪ

https://t.me/LetusfearAllah/7174
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

05 Feb, 13:06

335

ብቻውን መፃፍ ማውራት ምንም አያደርግም ተግባር ከለለ ወደተግባር እየቀየርን ወገን

ምን እደምንናገርና እደምንፅፍ እንወቅ አንተ/ቺ ያልተገበርከውን/ሺውን .....ጥሩ አደለም እ

እያስተዋልን እንጅ

https://t.me/LetusfearAllah/7172
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

05 Feb, 08:54

360

ውዷ እህቴ በአለም ላይ ያላገቡ ቆንጆ ሴቶች
ብዛት ትዳር በውበት ብቻ እንደማይመጣ ምርጥ
ማሳያ ነው። ወንዶች ሐያእ ያላትንና ለህይወታቸው
የምትበጃቸውን ሴት ነው እየፈለጉ ያሉት።

ቻናል:- t.me/hafugraphics
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

04 Feb, 19:01

389

https://t.me/LetusfearAllah/7169
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

04 Feb, 18:33

373

👑          ⭐️             ⚡️
ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
 • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °
  • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡
 • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○       
• ○  🌿🌹🌹🌿      
  • ○ °   🌿🌿            👈
     •        🌿   • ○ °        🌿🌿
 • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿
   • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿
    • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿
        • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿
      • ○ °         🌿  🌿🌿🌿
          • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○
         °• ○ °      🌿° :.   * • ○
                    🌿° . °☆  . * ● ¸
.    ★  🌿° :.   * • ○ °
        ° .     🌿. * ● ¸
                  🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆  . * ● ¸ .
★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸
.    ★  ° :.   * • ○
🅰️🅰️🅰️⭐️🔗🔡🔡🔡
ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት  ጥቆማ
@twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡