آخرین پست‌های [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]] (@letusfearallah) در تلگرام

پست‌های تلگرام [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]
وَأَعْظَمُ مَا أَمَرَ اللَّهُ بِهِ التَّوْحِيدُ، وَهُوَ : إِفْرَادُ اللَّهِ بِالْعِبَادَةِ. وَأَعْظَمُ مَا نَهَى عَنْهُ الشِّركُ، وَهُوَ: دَعْوَةُ غَيْرِهِ مَعَهُ،
https://t.me/LetusfearAllah ጆይን በሉ
5,449 مشترک
995 عکس
547 ویدیو
آخرین به‌روزرسانی 10.03.2025 07:28

آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط [[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]] در تلگرام

[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

06 Jan, 19:46

294

እምነትህን በሀያሉ አምላክ ባደረክ ቁጥር ይበልጥ ጠንካራና የመልካም ስብዕና ባለቤት ትሆናለህ::
አሏህ ሆይ" ጠንካራ አማኝና
የውብ ሥነ-ምግባር ባለ ቤት አድርገን ያከሪም
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

05 Jan, 15:15

512

~~

እህቶችዬ ይቺ ነገር መቸም ሀቅ ናት አደል ግልፅ ግልፁን እንነጋገር አላህ ይዘንልን በስ
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

05 Jan, 13:19

402

❝ተንቀሳቃሿ የሴቶች የኮስሞቲክስ ሱቅ❞


ገርሞ ገርሞ የሚገርም የሚደንቅ ነው አሉ ሼይኽ መሓመድ ወሌ رحمه الله

🔖 ብዙ ሴቶች በዝች ቦርሳ ውስጥ ምን እንደያዙ ብታዩ አላህ ካዘነላቸው ውጭ የመዋቢያ ኮተቶችን ነው ይዘው የሚዞሩበት
➭ጥፍር ቀለም
➭ሊፒስቲክ በየ ከለሩ
➭መስታወት
➭የቅንድብ ኩል
➭የፊት ማለስለሻ
➭ሎሽን .... ወዘተ የቀራቸው ልብስና ጫማ አለማስገባት ነው ምናልባት እሱንም የሚያስገቡ ይኖሩ ይሆናል

🔖ወገን ይገርማል ይችን ትንሽ ቦርሳ ተንቀሳቃሽ የኮስሞቲክስ ሱቅ አድርገዋት ቁጭ አሉ ከዝህ በላይ እብደት አለንዴ ..??

በዝች ቦርሳ ቁርአን , ኪታብ እና መሰል ጠቃሚ ነገራቶችን ይዘው የሚንቀሳቀሱ በጣም አናሳ ናቸው አብዝሃኛው የኮስሞቲክስ ሱቅ ነው ያደረጓት አይ ሚስኪን ቦርሳ ..

🔖ቦርሳዋንም የሚገዟት በውድ ነው ግን የሚያሳዝነው የኮተት መሸከሚያ ሲያደርጉት ነው የሆነ ቦታ አረፍ ካሉ ምንም እፍረት የላቸውም በሰው መሃል መስታወቷን አውጥታ ትቀባባለች ..!
إِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَ

እሱ በዛ ግዜ የለለ የእርድና ጫፍ ላይ እንዳለች ነው የምታስብ ግን ይህ የለለ የፋርነት እና የጅልነት ጥግ ነውንጅ የጤናማ አይደለም ..!!

إِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَ

🛑👉ምግብ ከበሉ ቡሀላ ይቀባሉ , መፀዳጃ ገብታ ስትወጣም አይቀርም , የሚጠጣ ነገር ከተጠቀሙም አይቀርም .., አላህ ይድረስልን ሓቂቃ ይህማ የጤናም አይመስልም ..!!

ስለዝህ ባጭሩ ፦ ይችን ሚስኪን ቦርሳ የተገዛችበትን አላማም አትርሱላት በቅባት ማጨቂያ አታድርጓት ክብራችሁን ጠብቁ ለማለት ነው ..!! والله أعلم

አብዱረሕማን .. አልጀበርቲ

=
http://t.me/abuUseyminabdurehman
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

05 Jan, 05:43

353

👑          ⭐️             ⚡️
ٰ    • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °• ○ °• ○ °
 • ○    🌹🌹🌹🌹    • ○ °  👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹           በመንካት• ○ °
  • 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹    የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡  ° :.
   🌹🌹🌹🌹🌹🌹         ያገኛሉ📡
 • 🌹🌹🌹🌹🌹      ° :.   * • ○       
• ○  🌿🌹🌹🌿      
  • ○ °   🌿🌿            👈
     •        🌿   • ○ °        🌿🌿
 • ○ °        🌿     • ○ ° 🌿🌿🌿
   • ○ °         🌿       🌿🌿🌿🌿
    • ○ °          🌿  🌿🌿🌿🌿🌿
        • ○ °       🌿   🌿🌿🌿🌿
      • ○ °         🌿  🌿🌿🌿
          • ○ °     🌿  🌿° :. * • ○
         °• ○ °      🌿° :.   * • ○
                    🌿° . °☆  . * ● ¸
.    ★  🌿° :.   * • ○ °
        ° .     🌿. * ● ¸
                  🌿       በቀላሉ ይቀላቀላሉ ።
☆  . * ● ¸ .
★ ° . *   ° . °☆  . * ● ¸
.    ★  ° :.   * • ○
🅰️🅰️🅰️⭐️🔗🔡🔡🔡
ለተጨማሪ ሀሳብ አስተያየት  ጥቆማ
@twhidfirst1 ⭐️🔗🔡🔡🔡
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

05 Jan, 00:13

331

https://t.me/LetusfearAllah/7017
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

05 Jan, 00:12

346

👉🟢 አስደሳች ዜና

         🕌የደዕዋ ፕሮግራም  በአልብኮ ወረዳ ሳልመኔ ከተማ ሰላም መስጅድ

በጃዕፈር ኢብኑ አቢ ጧሊብ የደዕዋና የቂረአት ማዕከል የተዘጋጄ

ውድና  የተከበራችሁ የአላህ ባሮች  ነገ የፊታችን እሁድ  ማለትም  27 / 04 /2017 አልብኮ ወረዳ  ሳልመኔ ከተማ ሰላም  መስጅድ  ከጧቱ 4 ፡30 ሰአት ጀምሮ  ታላቅ የዳዕዋ ድግስ  አዘጋጅተን ስንጠራችሁ በታላቅ ደስታ ነው ።

🎙ተጋባዥ መሻይኾቻችን እና ኡስታዞች ፦

*   👉  ሸይኽ ጀማል አዘሀቢ ~ከደሴ {ሀፊዘሁሏህ)

*  👉  ሸይኽ ኢማም  ከደሴ~ ራሽድ መስጅድ{ሀፊዘሁሏህ}

👉  ኡስታዝ አቡ ሙአዝ ሀሰን ~ከሀርቡ{ሀፊዘሁሏህ}
      
በአልብኮ (ሳልመኔ)አካባቢ ,የምትገኙ ወንድም እና እህቶቸሰ ፕሮግራሙን ላልሰሙት በማሰማት የፕሮግራሙና የአጅሩ ተካፋይ እንድቶኑ በአላህ ስም እንጠይቃችኋል።

  ⭕️👉ለሴቶችም በቂ ቦታ አለን
 

🔰በእለቱ በቦታው መገኘት ለማትችሉ  ፕሮግራሙን  የምናስተላልፍበት ወይም ሪከርዱን የምንለቅበት ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/yedesse_selfyochi_yedewa_channel
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

02 Jan, 07:28

332

ከዒልም አንራቅ፡ ልባችን እንዳይሞት
~
ኢብኑል ቀዪም ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
"የሸሪዐ እውቀት ለልብ ምግቡ፣ መጠጡ እና መድሃኒቱ ነው። ህይወቱ በሱ ላይ ነው የቆመው። ልብ እውቀትን ካጣ ያኔ ሙት ሆኗል።" [ሚፍታሑል ዳ ሪ ሰዓደህ፡ 1/344]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

31 Dec, 17:17

546

~በቃ ምንም ብታፈቅሪው ምንም ያክል ብታምኚው..…ሰው ነው ብለሽ አስቢ… እንዳሰብሽው ባይሆን እና ስህተት ቢሰራ ህመምሽን ምትቋቋሚበት ትንሽ ጥንካሬ ለራስሽ አስቀምጪ። ለሱ ካለሽ ፍቅር እና እምነት ትንሽ ለራስሽም አስቀሪ።ሰው ነው ብለሽ አስቢ.... በፍቅርሽ እና በእምነትሽ ልክ ፍፁም አታድርጊው ጥንካሬ እንዲሆንሽ ለራስሽም የመፅናኛ ቃል አስቀምጪ ሰው ነው ብለሽ አስቢ .....

«ሰው ነው»
=
t.me/AbuSufiyan_Albenan
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

31 Dec, 13:18

522

🔖ፈጣሪን በማመፅ ፍጡርን መታዘዝ የለም !!
لاطاعة لمخلوق في معصية الخالق
💡#كوني_واعية💡

🎙الشيخ صالح الفوزان حفظه الله تعالى
t.me/https_Asselfya
[[ተምሳሌቶችሺን ሰለፎችሺን አስታዉሺ]]

29 Dec, 22:42

500

سورة لقمان - مصحف الحرم النبوي 1410 الشيخ محمد أيوب

https://t.me/LetusfearAllah/7008