Últimas publicaciones de አድማስ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር (@kedirooooof) en Telegram

Publicaciones de Telegram de አድማስ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

አድማስ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
2,236 Suscriptores
151 Fotos
11 Videos
Última Actualización 06.03.2025 22:42

El contenido más reciente compartido por አድማስ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር en Telegram

አድማስ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

21 Nov, 17:31

2,156

መደበኛ ሎተሪ 1725ኛ ዕጣ ዛሬ ህዳር 12 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።
አድማስ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

20 Nov, 21:17

2,184

OK CONSTRUCTION PLC ማንኛውንም የህንፃ ስራ በዘመናዊ መልክ ስርተን እናስረክባለን አድራሻ ኮምቦልቻ
https://t.me/kedirocoo0913857576
አድማስ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

15 Nov, 14:02

2,365

የአዋሽ መልካሳው ነዋሪ የ700ሺህ ብር ቼካቸውን ተረከቡ!
   በንግድ ስራ የተሰማሩትና የአዋሽ መልካሳው ነዋሪ አቶ ተስፋዬ በቀለ በ28ኛው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ700 ሺህ ብር ቼካቸውን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረክበዋል ፡፡ አቶ ተስፋዬ በቀለ የረጅም ጊዜ የሎተሪ ደንበኛ ሲሆኑ በደረሳቸውም ገንዘብ ቤት የመግዛት ዕቅድ እንዳላቸው ገልጸውልናል ፡፡
አድማስ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

05 Nov, 17:13

2,568

የ28ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የዕጣአወጣጥና የወጡ የዕጣቁጥሮች
አድማስ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

03 Nov, 23:23

2,292

https://hulusport.com/?referal=942431
አድማስ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

01 Nov, 14:47

2,486

አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 28 ዛሬ በ21/02/2017 ዓ.ም ከለሊቱ 6፡00 ይጠናቀቃል፡፡ እስከመጨረሻው ሰዓት ዕድልዎን ይሞክሩ የእጅ ስልክዎን በማንሳት 605 ላይ A ብሎ በመላክ ወይም በቴሌብር በ10 ብር ይቁረጡ፡፡ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
https://t.me/lottery_service01
#nationallottery #lottery #admaslottery #admas #admasdigitallottery #digitallottery #lotery #loterry #ብሄራዊሎተሪ #ሎተሪ #አድማስሎተሪ #አድማስ #የኢትዮጵያብሄራዊሎተሪ #ethiopiannationallottery #ethiotelecom #tikvah #ብሄራዊ #national #ethiopia #ethiopian #regularlottery #regular #regularloterry #loteri #መደበኛሎተሪ #መደበኛ #እንቁጣጣሽሎተሪ #እንቁጣጣሽ #ልዩሎተሪ #ዝሆንሎተሪ #የገናስጦታ #ትንሳኤሎተሪ #ሎተሪአገልግሎት #የብሄራዊሎተሪ #ብሄራዊሎተሪአገልግሎት #ዕጣ #እጣ #የእጣ_ቁጥሮች #እጣ_አወጣጥ
አድማስ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

24 Oct, 16:54

2,284

መደበኛ ሎተሪ 1723ኛ ዕጣ ዛሬ  ጥቅምት 14 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።
አድማስ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

23 Oct, 13:34

1,975

ትንሽ እስኪ ስለ DV ወይም የአሜሪካ diveraity visa የተወሰነ እንበላችሁ::

ነጥብ አንድ 🇺🇸
ማንኛውንም የሚሞላ ሰው የግድ 12ኛ ክፍል የጨረሰ መሆን አለበት። ወይንም በትንሹ 2 አመት በፈጀ ስልጠና ወይም ትምህርት ካለፉት አምስት አመታት ሁለት አመታት የስራ ልምድ ያለው መሆን ይጠበቅበታል። ይብራራ? እሺ

12 የጨረሰ ጨረሰ ያልጨረሰ ግን የሆነ ስልጠና ይወስዳል ወይንም ትምህርት ለምሳሌ ላብራቶሪ ተማረ እንበል ትምህርቱን በአንድ አመት ቢጨርስ ለdv አይሆንም። ነገር ግን በትንሹ ሁለት አመት ቢማር መስፈርቱን ያሟላል ይህም ማለት አንድ ሰው ትልቅ ፋብሪካ ጥገና ቢሰራ ጥገናውን ግን ለመማር 6 ወር ወይንም አመት ቢፈጅበት መስፈርቱ በትንሹ 2 አመት የስልጠና እና ትምህርት ጊዜ ስለሚል ውድቅ ይደረጋል።

2 እና ከዛ በላይ አመት የተማረ ከሆነ ደግሞ  ባለፉት 5 አመታት  ማለትም ከ2011-2016 ባለ ጊዜ ውስጥ ስራ ላይ የነበረና 2 አመት ያገለገለ መሆን አለበት።

የተፈቀዱ የስራ አይነቶችን ለማወቅ በኤምባሲው የተቀመጠውን ጥቆማ

onetonline.org ድህረገፅ ላይ በመግባት Job family ሚለውን ተጭናቹ የስራ ዝርዝሮችን ማየት ይቻላል።

ነጥብ ሁለት 🇺🇸
አመልካቾች የግድ 18 አመት የሞላቸው መሆን አለባቸው። ፎርሙንም አንዴ በትክክል ሞልቶ submit ማድረግ ማስገባት ሲገባ የተደጋገመ ሙሌት በመስሪያ ቤታቸው ቴክኖሎጂ ስርአት ውድቅ የሚደረግ ይሆናል።

እዚህ ጋር submit ብለነው ቀይ ምልክት እና ያልተሟላ መረጃ እንዲሁም እንዳልተቀበለን ካሳወቀን መስፈርቶችን እያሟሉ እና እያስተካከሉ ደጋግሞ መሙላት ይቻላል ያልተፈቀደው ከተቀበለ በውሃላ የሚደረጉ ድግግሞሾችን ነው።

ተቀብሎ submit ካደረገ በውሃላ ራሱ confirmation code ካልተሰጠን ስላልተመዘገብን ጥቂት ከጠበቅን በውሃላ ዳግም መሞከር ይቻላል። ቁጥሩን ካገኘን በውሃላ ግን ዳግም መሞከር ውጤታችን ውድቅ እንዲደረግ ያደርጋል።

ነጥብ ሶስት 🇺🇸
ባለትዳር የሆኑ ሰዎች የግድ ባልም ሚስትም ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርት ካሟሉ የተለያየ ወረቀት በየግል መሙላት ይችላሉ ካላሟሉ ግን የሚያሟላው ባልም ይሁን ሚስት ቅፁን ከሞሉ በውሃላ ሌላኛውን በጥገኛ ማስመዝገብ ይችላሉ። ሚስትና ልጆች ወይንም ባልና ልጆች የግድ ስማቸው መሟላት አለበት።

ልጆቹ ያላገቡ እና እድሜያቸው ከ21 አመት በታች መሆን አለበት ይህ DV እስከሚሞላበት ቀን ድረስ።

ነጥብ አራት 🇺🇸
አንድ አመልካች በሌላ መንገድ ወደአሜሪካ ለመግባት እየሞከረ ከሆነ በትምህርት ፣ በጤና ፣ በፖለቲካ ጥገኝነት ተመዝግቦ ጉዳዩ በሂደት ላይ ያለም ቢሆን DV መሙላት እና የነፃ እድሉ ተጠቃሚ መሆን ይችላል። DV እድል በነፃ ቢሆንም እድለኞች ከደረሳቸው በውሃላ ወደአሜሪካ ለመሄድ የቪዛ ክፍያ መፈፀም አለባቸው።

ፎርሙንም ማንኛውም ሰው ለሌላ ሰው መሙላት ሲችል ሂደቱ እንደተጠናቀቀ መመዝገቡን ለማረጋገጥ

dvprogram.state.gov ላይ በመግባት check status የሚለውን በመጫን የሚሰጠውን የወረቀት ቁጥር ተጠቅሞ ማረጋገጥ ይችላል።

ነጥብ አምስት 🇺🇸
አሸናፊዎች ከላይ ባለው ሊንክ ማለትም በ dvprogram.state.gov በመግባት የDV አዘጋጅ የሃገሪቱ ስርአተ-ክፍል ሰዎችን በማንኛውም መንገድ ለማግኘት አይሞክርም ( email , facebook , telegram) በመሳሰሉት የእንኳን ደስ አላቹ መልእክት አይልክም።

በመሃል confirmation code ቢጠፋባችሁ ባስገባችሁት email አድራሻ የመለያ ኮዱን እንዲልክላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።

ነጥብ ስድስት 🇺🇸
ፎቶ ፎቶቤት መነሳት የምትችሉ ሲሆን ምንም አይነት ፈገግታ ፣ የፀጉር መገልገያ (ሻሽ መሰል ጨርቆች) ፣ የአይን መነፅር ፍሬም አይንን መከለል የለበትም ፣ የጆሮ ጌጦች የማይፈቀዱ ሲሆን ለdv የምትጠቀሙት ፎቶ አሁናዊ ሁኔታችሁን ለማወቅ እንዲረዳ ቢበዛ ከስድስት ወር ወዲህ የተነሳቹት ፎቶ መሆን አለበት። scan ድደርጋችሁ የምትጠቀሙ ከሆነ ለማስተካከል

123passportphoto.com/upload_photo.php

ድህረገፅን መጠቀም ትችላላችሁ።
ባለፉት አምስት አመታት ከ50 ሺህ በላይ ዜጎቻቸውን በማስወጣት በ2025 የDV ሎተሪ ቻይና ፣ ናይጄሪያ ፣ ፓኪስታን ፣ ባንግላዲሽ ፣ ቻይና ፣ ደቡብ ኮሪያ ፣ ቬትናም ፣ ሜክሲኮ ፣ ቬንዙዌላ ፣ ጃማይካ ፣ ሆንዱራስ ፣ ኮሎምቢያ ፣ካናዳ እንዲሁም ብራዚል ያልተፈቀደላቸው ሃገራት ናቸው።
#Follow ያድርጉ
አድማስ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

23 Oct, 06:04

1,386

ሚሊየነር ለመሆን ከፈለጉ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ አለላችሁ:: አሁኑኑ የእጅ ስልካችሁን በማንሳት 605 ላይ A ብሎ በመላክ ወይም በቴሌ ብር *127# ላይ በ 10 ብር በመቁረጥ የ4 ሚሊየን ብር እና የሌሎች በርካታ እድሎች አሸናፊ ይሁኑ::
#የብሄራዊ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በትብብር
t.me/admas_lottery0
አድማስ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

23 Oct, 06:04

1,406

የመደብ 28 አድማስ ዲጅታል ሎተሪ ጥቅምት 28/2017 ዓ.ም በብሄራዊ ሎተሪ አዳራሽ በይፋ ይወጣል:: እርሰዎም ከወዲሁ ሚሊየነር የሚያደርግዎትን አድማስ ዲጅታል ሎተሪን በ10 ብር በመቁረጥ የ4 ሚሊየን ብር እንዲሁም የሌሎች በርካታ ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ::
የብሄራዊ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በትብብር
t.me/admas_lottery0