پستهای تلگرام GORO SECONDARY SCHOOL

این کانال تلگرام خصوصی است.
𝐁𝐀𝐆𝐀 𝐍𝐀𝐆𝐀𝐀𝐍 𝐆𝐀𝐑𝐀 𝐂𝐇𝐀A𝐍𝐀𝐋𝐀 𝐁𝐀𝐑𝐀𝐓𝐓𝐎O𝐓𝐀 𝐌𝐀𝐍𝐀 𝐁𝐀𝐑𝐔𝐔𝐌𝐒A𝐀 𝐆𝐎𝐎𝐑𝐎O sᴀᴅˡᵃᵐᵐᵃᶠᶠᵃ(2) 𝐍𝐀𝐆𝐀𝐀𝐍 𝐃𝐇𝐔𝐅𝐓𝐀𝐍 !!!!!
2,305 مشترک
285 عکس
9 ویدیو
آخرین بهروزرسانی 09.03.2025 18:05
کانالهای مشابه

375,081 مشترک

16,376 مشترک

7,582 مشترک

5,490 مشترک

4,978 مشترک

1,761 مشترک

1,736 مشترک
آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط GORO SECONDARY SCHOOL در تلگرام
Attention ⚠️
➡️ ይሄ መረጃ በተለያዩ ግሩፖች እና ተማሪዎች ጋር እየተዘዋወረ ይገኛል::መረጃው የተረጋገጠ አይደለም እንዲሁም እዉነትም አይመስልም::ምክንያቱም በኢንግሊዘኛ እና አማርኛ ፅሁፍ ቀላቅሎ ሚፅፍ ትምህርት ሚኒስቴር አለ እንዴ? የተፃፈበት Fontu ራሱ ተመሳሳይ አይደለም::
🔗 ስለዚህ መረጃው እዉነት ስለመሆኑ ምንም ማረጋገጫ አይሰጥም::Edit ተደርጎ ተማሪዎችን ለመረበሽ የተደረገ ነዉ ብለን እናምናለን::
🙌እኛ በበኩላችን ለሚመለከተው አካል እዉነት/ዉሸት ስለመሆኑ እንጠይቃለን::
በኛ እምነት መረጃው Fake ነዉ ‼️
JOIN: @Remedial2017batch⭐️
JOIN: @Remedial2017batch⭐️
🙌እኛ በበኩላችን ለሚመለከተው አካል እዉነት/ዉሸት ስለመሆኑ እንጠይቃለን::
በኛ እምነት መረጃው Fake ነዉ ‼️
JOIN: @Remedial2017batch
JOIN: @Remedial2017batch
የ ዘንድሮ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ስተኙም ስትነሱም ሀሳባችሁ ሁሉ ስለ entrance ነው አ? 😅😊
አይዞዋችሁ እሄም ቀን ያልፋል ::
ብቻ ተስፋ አትቁረጡ do your best🙏🤍
አይዞዋችሁ እሄም ቀን ያልፋል ::
ብቻ ተስፋ አትቁረጡ do your best🙏🤍
#MoE
የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆኗል።
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታችሁን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል።
ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፦
በድረ-ገፅ 👇
https://placement.ethernet.edu.et
በቴሌግራም 👇
https://t.me/moestudentbot
የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።
@tikvahuniversity

https://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=r-0000ZIAl
I scored 345 points in Tomato Game!
I dare you to challenge me!
Farm 🍅 TOMATO with me and secure your token allocation through Tomarket.ai.
Use my link to get 2,000 🍅 TOMATO!
I scored 345 points in Tomato Game!
I dare you to challenge me!
Farm 🍅 TOMATO with me and secure your token allocation through Tomarket.ai.
Use my link to get 2,000 🍅 TOMATO!
ይፋ ሆኗል‼️
የ2017 የቴክኒክና ሙያ ስልጠና መርሃ ግብር የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል። ሙሉ መረጃ ከላይ ከተያያዘው ምስል ይውሰዱ።
የ2017 የቴክኒክና ሙያ ስልጠና መርሃ ግብር የመግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል። ሙሉ መረጃ ከላይ ከተያያዘው ምስል ይውሰዱ።
📓Grade 12 physics
📮 Unit 2 short note
💾 132.5 KB
© Entrance Tricks .
JOIN US 👇🏿👇🏿
https://t.me/entrance_tricks
https://t.me/entrance_tricks
📮 Unit 2 short note
💾 132.5 KB
© Entrance Tricks .
JOIN US 👇🏿👇🏿
https://t.me/entrance_tricks
https://t.me/entrance_tricks