Gage@change

@gage3


See what is new about gage university college

Gage@change

29 May, 12:28


https://t.me/guc_ug

Gage@change

29 May, 12:28


ለሁሉም የዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ

የቴሌግራም ቻናል ለውጥ ስላደረግን ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ቻናሉን እንድትቀላቀሉ እና ሸር እንድታደርጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን
ከዚህ በኋላ በዚ ቻናል የማንለቅ መሆኑን እንገልፃለን።

Gage@change

29 Apr, 08:14


https://t.me/guc_ug

Gage@change

29 Apr, 08:14


ለሁሉም የዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ

የቴሌግራም ቻናል ለውጥ ስላደረግን ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ቻናሉን እንድትቀላቀሉ እና ሸር እንድታደርጉ ከወዲሁ እናሳውቃለን
ከዚህ በኋላ በዚ ቻናል የማንለቅ መሆኑን እንገልፃለን።

Gage@change

26 Apr, 12:19


👆👆👆ለሪሚዲያል ተማሪዎች የፈተና ፕሮግራም

Gage@change

23 Apr, 06:38


ለተመራቂ የማናጅመንት ተማሪዎች

የተወሰነ ማስተካከያ የተደርገበት ፕሮግራም ነው በዚህ ይስተካከል

Gage@change

22 Apr, 10:40


አካውንቲግ ፕሮግራም ላይ ሪጉላር የሚለው ኤክስቴንሽን ለማለት ነው

Gage@change

22 Apr, 09:27


ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ

ከዚህ በላይ ያለውን ፕሮግራም መሰረት አርጋችሁ ተገኙ ሌላ የምትመጡበት ትምህርት የለም በዚህ ፕሮግራም መሰረት ትማራላችሁ ማለት ነው

Gage@change

21 Apr, 13:06


ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ለመመረቂያ የምታስገቡበት አካውንት ላለልተወሰነ ጊዜ የማይሰራ ስለሆነ እንዳትቸገሩ መረጃውን ቀድመን ለማሳወቅ እንወዳለን።

ከታች ባለው የባንክ አካውንቱ ማለት ነው።

Gage@change

21 Apr, 08:06


ለሪሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ
የመፈተኛ ጊዜው ላልተወሰነ ጌዜ የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን

Gage@change

17 Apr, 13:28


For Acfn 2012 section 3 students only
your Teacher is not coming today

Stay home

Gage@change

15 Apr, 17:34


ለሪሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ

ትምህርት የሚያልቀው 12/08/16 ነው
ከ30% የምትፈተኑት ከ15/08/16 ነው

ፕሮግራም ከታች ተመልከቱ

Gage@change

12 Apr, 14:33


For 2015 MGT section 2 students only
your Teacher is not coming today

Stay home

2,648

subscribers

951

photos

9

videos