g12student @g12student Channel on Telegram

g12student

@g12student


g12student (English)

Are you a high school senior looking for support and guidance as you navigate your final year of school? Look no further than the 'g12student' Telegram channel! This channel is dedicated to providing resources, tips, and advice specifically tailored to students in their 12th-grade year. Whether you need help with college applications, study strategies for exams, or simply want to connect with fellow seniors, g12student has got you covered. Join our community of motivated students who are all striving for success in their academic journey. From sharing study playlists to hosting virtual study sessions, g12student is here to support you every step of the way. Don't go through your senior year alone, join g12student today and make the most of your final year of high school!

g12student

11 Nov, 16:26


BAHIRDAR UNIVERSITY

መገኛ፦ ባህር ዳር
አየር ሁኔታ፦ ሞቃታማ ነው የሌለ ቀን ቀን ፀሀያማ ነው በጣም፤ በተለይ engineering, Low,Arc,Land ያሉበት የባብ campus ይባላል ጥላ ያስፈልጋል ወንድም ሴትም ነው እዛ ጣጣ የለውም። እና ያው የሚሞቅ ነገር አያስፈልግም ቀለል ያለ ብርድ ልብስ ለመያዝ ሞክሩ።
ይህን መረጃ በመስጠት ለተባበራችሁኝ ለ @atc_news ቤተሰቦች በተለይም tuzu and emuye ላቅ ያለ ምስጋና ይድረስልኝ

📌በውስጡ ያሉ ግቢዎች፧ አምስት ሲሆኑ እነርሱም

🔅ፔዳ ግቢ
ዋናው ግቢ ሲሆን በውስጡም 2 ግቢ አሉት faculty of Business(Fb) ena mainይባላሉ የተለያዮ የትምህርት መስኮች ይሰጣሉ የሚገኘው ከከተማ 2ብር ባጃጅ ነው ያው ከተማ በሉት
በውስጡ ያሉ የትምህርት መስኮች
🔸all social dep'ts exept law and Governance
🔸Comptional science
🔸medcine
🔸Maritaym

🔅ሰላም ግቢ
ይሄም ከተማ ነው የሚገኘው ከዋናው ግቢ ብዙም አይርቅም
🔸Textile ጋር የተያያዙ ሁሉም departmenቶች እዚህ ግቢ ላይ ይገኛሉ

🔅ይባብ ግቢ
ይሄ ግቢ ሞቃታማ እና ፀሀያማ ነው የሚገኘው ባህርዳር መግቢያ ላይ ነው ከከተማ የወጣ ነው
በውስጡ ያሉ የትምህርት መስኮች
🔸 fresh Engineering
🔸computer science
🔸Law
🔸Arc
🔸Land organisation ናቸው
Architecture በፈተና ነው ሚገባው ፥ በየአመቱ ሰላሳ ተማሪ ተቀብሎ ያስተምራል ከአንደኛ አመት ጀምሮ እስከ መጨረሻው ድረስ በዚሁ ግቢ ይማራሉ።
🔅 ዘንዘልማ ግቢ
ይህ ግቢ ደሞ መውጫ ላይ ነው ያለው
በውስጡ ያሉ የትምህርት መስኮች
🔸 agriculture
🔸 ke compitional Geology dep't
🔸vertenary medicine et..

🔸ፖሊ ግቢ ይሄ ወፍ fresh yelem ያው 2nd year en 3rd year engineering ነው ያሉት

Generally

Bahir Dar University is organized into
💻Faculty
💻Colleges
💻Institutes
💻 Schools and
💻Academy

🎬Institutes
🔌Bahir Dar Institute of Technology
🔌 Ethiopian Institutes of Textile and Fashion Technology and
🔌Institute of Land Administration


🎬Colleges
📃College of Agriculture and Environment
📃 College of Medicine and Health Sciences
📃 College of Business and Economics and
📃 College of Natural sciences

🎬Schools
📖School of Law
📖 School of Computing and Electrical Engineering
📖School of Civil and Water Resources Engineering
📖School of Mechanical and Industrial Engineering and
📖School of Chemical and Food Engineering

🎬Faculties
📮Educational and Behavioural Sciences (the oldest),
📮Faculty of Humanities, and
📮Faculty of Social Sciences

🎬Academy

📌 Maritime Academy
📌 Sports Academy

ምግብ ቤቶች እንዲሁም ዋጋቸው
about Food አረ peace new yelele በተለይ የካፌ ዳቦ ሁሉም ነው ሚወደው (እኔ ራሱ በሃሳብ 🍣)

የሚገራርም ላውንቾች አሉን ዋጋ አያሳስብም
📌ፍርፍር በቀይ በአልጫ፣ ሽሮ፣ በየአይነት፤ ፓስታ፣ ድንች፣ እንቁላል ሳንዱች ሥጋ ፍርፍር ጥብስ ዋጋው ከ 10-26 ብር *
ሻይ ከ1ብር እሥከ 2.50
በና ከ 2 ብር -3ብር
ለስላሳ 7.50 እና 8 ብር( ይሄ ነገር እዛው ጣና ላይ ነው እንዴ ፋብሪካው? ርካሽ ነው እኮ በጣም 😌)

አረ ሱቅ የፈለጋችሁት ነው ያለው በቃ በእኔ ይሁንባችሁ ምንም አታጡም

ውጭ በር ላይ ደግሞ ያበደ ነው ቡና ፣ሻይ ፣ወተት፣ ምግብ ቤቶች ጨቅ ናቸው

ውሃ ትንሽ አዛ ነው ያው ስትቆዩ የሚለመድ ነው 😌

ባህር ዳር ስትገቡ የሚዘጋጁ ሰርቪሶች🚈 አሉ senior ተማሪዎች አብረው ይቀበሏቹኃል ፨ እና ምንም አያስቸግርም ዋናው confidence new

More imformation Bdu students info plus Www.bdu.edu.et


======================

ትምህርት ነክ #መረጃ ለማግኘት👇
https://t.me/atc_news

g12student

11 Nov, 16:25


#መረጃ_ለ12ኛ_ክፍል_ተማሪዎች

#አርባምንጭ_ዩኒቨርሲቲ

አርባምንጭ ከአዲስ አበባ #505 ኪ/ሜ ርቀት ላይ ይገኛል ፤ አየሩ ትንሽ ሞቃታማ ነው ፤ አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በስሩ አምስት ካምፓሶች አሉት ።

Engineering በዋናው ግቢ ይሰጣል ፤ ጤና ሳይንስ በነጭ ሳር ግቢ ሲሆን የሚገኘውም መሃል ከተማ ነው ፤ Natural and Competitional Science በአባያ ካምፓስ ሲሆን ይህ ካምፓስ ከሌሎቹ አንፃር ብዙም ምቾት የለውም ፤ Agriculture ነክ ደግሞ በKulfo ካምፓስ ፤ Other Social Science Like School of Law and Business and Economics ትምህርቶች በውቢቱ አየር ንብረቷ ከሌሎች ዩንቨርሲቲዎችም ጭምር በሚበልጠው ጫሞ ካምፓስ ይሰጣል።


======================

ትምህርት ነክ #መረጃ ለማግኘት👇
https://t.me/atc_news

g12student

11 Nov, 16:25


💐👉አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 💐

Heaven of rift valley ይሏታል ብዙ መዝናኛዎች የያዘች ሀገር ናት ሁለት ሀይቆች አሏት Abaya and Chamo መገኛዋ ደቡብ ኢትዮጵያ ሲሆን ከ Adis Abeba 515KM ርቃ ትገኛለች ።
ይህን መረጃ በመስጠት ለተባበራችሁኝ ለ@amharictutorialclass ቤተሰቦች ላቅ ያለ ምስጋና ይድረስልኝ።
ዩኒቨርስቲው ከተመሰረተ 34 አመታትን አስቆጥሯል አየሩ ሞቃት ነዉ እና ቀለል ያሉ ልብሶችን ብትይዙ ይመረጣል ፤ አርባምንጭ ሲባል ብዙዎቻቹህ አረንጓዴ ስለሆነች ብርዳማ ናት ምናምን እንዳትሉ ገራሚ ሙቀት ነው

ከተማዋ ባጠቃላይ በፍራፍሬ የተሞላች ናት Like
-ሙዝ 🍌🍌🍌
-ማንጎ🍋🍋
-አፕል 🍎🍒
-አቮካዶ 🥑🥑 .....መገለጫዋ ናቸው





ጊቢው በ 6 campus ይከፈላል maybe 7tgna campus next year lijmer yechelal

1⃣የመጀመሪያው main campus ሲሆን
Arba minch መግቢያ ላይ ይገኛል
-Engineering🏤🏫🏨 እና
-Computer science 💻🖥
ብቻ ነው እዚህ ግቢ የሚማሩት


2⃣ሁለተኛው ደም Chamo Campus ይባላል social science ፊልዶች ብቻ ነው እዚህ ግቢ ያሉት Like
-Law
-Business and Economics💵💴💰
-Accounting 📟📠
-political science 📰📓📔
and so on....


3⃣ሶስተኛው ግቢ ደሞ Nechi sar Or Health Campus ሲሆን ያው የጤና ፊልዶች እዛ ነው ያሉት

- Medicine 🤑
-Other Health 😋
-HO 😇


4⃣አራተኛው Abaya campus ነው
both Natural and social science Computational የደረሳቸው እዛ ነው የሚማሩት


5⃣አምስተኛው ደግሞ Kulfo campus ይባላል የ Agriculture ተማሪዎች campus ነዉ

6⃣ስድስተኛው Sawula campus ይባላል ከ አርባ ምንጭ ከተማ የ 4 ሰዐት ያክል መንገድ ነው ጎፋ ዞን ሳውላ ሚባል ከተማ ላይ ነው ሚገኘው

ከ natural Engineering Like

-Half Civil engineering🏬🏗🏢
-Hole Food engineering 🌽🍩🍪
-Hole Automotive engineering🚝✈️🛩
-Hole Electro Mech

በ engineering ስር የሚሠጡ Fieldoche

-Civil engineering 🏠🏭🏗
-software engineering 💻📱🖨
-Architecture engineering 🗺🏛🏩
-Electrical and computer engineering ⚓️🚧
-Mechanical engineering 🛠🔩
_ metal and production engineering
- metrology and hydrology
- electromechanical
_food engineering
-Hydroelectric engineering 🌊🌫
-Environmental engineering🛣
-Water supply engineering🏝

ግቢያችን በ hydrolic ከምስራቅ አፍሪካ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ቀዳሚ ነው። be 2020 African center of excellence lmhon nbr sesera yenebrew idk yasakut 😐


በተረፈ ግቢያችን ውስጥ ለአዲስ ተማሪ አስፈላጊ ከሆኑ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ወደ ከተማ ምናምን ለመዝናናትና ለሸመታ በምትንቀሳቀሱበት ጊዜ መጠንቀቅ ይኖርባቹሃል ::


======================

ትምህርት ነክ #መረጃ ለማግኘት👇
https://t.me/atc_news

g12student

11 Nov, 16:25


#መረጃ_ለ12ኛ_ክፍል_ተማሪዎች

#ቡሌሆራ_ዩንቨርሲቲ

ቡሌ ሆራ ዪኒቨርስቲ ከአድስ አበባ 469km እርቀት ላይ ሲገኝ የግቢው አየር ንብርት እንደወራቶች ቢለዋወጥም እንኮን ወይና ደጋ ነው ማለት ይቻላል። ግቢው በጣም በጣም ገራሚ በሆነ እድገት ውስጥ ይገኛል። ለዚህ ማሳያ ሊሆን የሚችለው ደግሞ የሎች ዪኒቨርስቲ የማይሰጡትን ፍልድ በመሰጠት ይታወቃል.

ዉሀ በሁሉም block ላይ ባይኖርም ግቢ ውስጥ የትም ይገኛል።
ዋይፋይ የለም ማለት ይቻላል።
መብራት አይሄድም ቢሔድም አይቆይም።

❇️የምሰጠዉ ፊልድ የnaturalን ሙሉውን ባላውቅም FB 11 department, Other 17 departmentእና behavioral 5 department ይሰጣል።
እነ medicine, pharmacy, veterinary በዚ አመት እንስጥ ነበር። and all of engineering ይሰጣል።

በግቢ ጥራት መካከለኛ ነዉ።
ሁለተኛ ትዉልድ ዩኒቨርሲቲ ነዉ።
የፀጥታ ጉዳይ 2012 ላይ ትንሽ ሁከት ነበር ማንነትን መሰረት ያደረገ አልነበረም።


======================

ትምህርት ነክ #መረጃ ለማግኘት👇
https://t.me/atc_news

g12student

11 Nov, 16:24


#መረጃ_ለ12ኛ_ክፍል_ተማሪዎች

ስለ ቡሌሆራ አንዳንድ ነገር ልበልህ

ያው ቡሌ ሆራ ከ ኦሮሚያ ክልል ውስጥ ከሚገኙ ዪንቨርስቲዎች አንዱ ሲሆን ሚገኘውም ምዕራብ ጉጂ ቡሌ ሆራ ከተማ ላይ ነው ።

ያው የድሮ ታሪኩ ሚታወቀው በረብሻ ነው አሁን ላይ ግን ግቢው ፍፁም ሰላም በሚባል ደረጃ ይገኛል።

ቡሌ ሆራ ከ አዲስ አበባ 465km ላይ ይገኛል

መብራት= አይጠፋም ማለት ይቻላል
ውሀ = ችግር ካለባቸው ብሎኮች ውጭ አለ
wifi= የለም ቢባል ይሻላል
ሌላው ዪኒቨርሲቲው 3 ተኛ ጀኔረሽ ነው

ያው ፊልድ natural ሁሉንም
medicine, helath, agri . Enginering. Computitional

social ላይም እንደዛው
fbe= accounting, eco, mkting. Management, logestics,Banking and finance coperative busines, coperative auditing,business administration and info system, public adminstration. Hotel and tuorsim

Other ላይ የትም ግቢ ላይ ሚሰጡት አሉ

college of behavioral and educational science ብራንቺ ጋር ይሰጣል


======================

ትምህርት ነክ #መረጃ ለማግኘት👇
https://t.me/atc_news

g12student

11 Nov, 16:24


#መረጃ_ለ12ኛ_ክፍል_ተማሪዎች

#ጎንደር_ዩኒቨርሲቲ

መገኛ፡ ጎንደር
በውስጡ ያሉ ግቢዎች፡
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በዋናነት አምስት ጊቢዎች አሉት

1, GC ግቢ <health science college>
2. Fasil ግቢ <Engineering science>
3. ቴዲ <all natural science> except eng. Science, health science, and agr. Science.
4. ማራኪ ግቢ< all social science>
5, ጤዳ ግቢ<agricultural science>

ማራኪ ቴዲ ቨተርነሪ እና ፋሲል ጊቢ የተያያዙ ጊቢዎች ሲሆኑ ጠዳ እና Health ጊቢ የተለየ ቦታ ነው ያሉት ፡፡


የአየሩ ሁኔታ፡ ጎንደር በሰሜን ኢትዮጵያ ስለምትገኝ በጣም ከፍታ ቦታ ላይ ነች። ይህም የጎንደርን አየር ቀን ቀን ፀሐያማ መሸት ሲል ደግሞ ብርዳማ እንዲሆን አድረጎታል ሶ ከቤታችሁ ስትመጡ ሹራብ ነገር ብትይዙ ይመረጣል።



ጎንደር ከአድስ አበባ በ 727km ርቀት ላይ ትገኛለች። ከአድስ ጎንደር በ ሀገር አቋራጭ ባስ ማለትም selam bus, habasha bus, zemen bus,golden bus እና በTata፨ bus ከተጓዝን በአንድ ቀን እንደርሳለን።
ወይም ደግሞ ከመናሀርያ ወደ ባህርዳር ተጉዘን ከዛም ባህርዳር አድረን ወደ ጎንደር መምጣት እንችላለን ነገር ግን የመጀመሪያውን ምርጫ ብትጠቀሙ ይሻላል፤ ወጪ እንዳይበዛባችሁም ከእንግልት ለመዳንም ከላይ የተዘረዘሩትን ባሶች ብትጠቀሙ አሪፍ ነው።
በplane መምጣት ለምትፈልጉ ደግሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድን በመጠቀም በደቂቃዎች ውስጥ ጎንደር አየር ማረፊያ መድረስ ይችላሉ። it takes only 41 min. ዋጋው የናንተን ትኬት መቁረጫ ቀን ይወስነዋል። ቅድሚያ ለሚጓዙ ተጓዦች ከ1600 ጀምሮ ካልሆነ ግን 2300 ETH BIRR ድረስ ኢትዮ አየር መንገድ ያስከፍላል
ማስጠንቀቂያ ከመናኸሪያ ወደ ግቢ በምትሄዱበት ወቅትና ግቢ ከገባቹህ በኋላ ወደ ከተማ ምናምን ስትወጡ ንብረቶቻችሁን በንቃት መጠበቅ ይኖርባቹሃል ምክንያቱም ከተማው ላይ አዲስ ተማሪዎችንና የግቢ ተማሪዎችን የሚሰርቁ የተደራጁ ሌቦች አሉ ።

የትኛውም ግቢ ለምትገቡ ተማሪዎች አደራ ማለት የምወደው የንብረታችሁን ነገር በጣም መጥፎ መጥፎ የዝርፊያ ወንጀሎች ተበራክተዋልና ።

#ወባ ቢንቢ ምናምን ሚባል ነገር የሌለው ማኛ ግቢ ነው

ትምሮ በጎንደር
Gondar University
Health science college በሀገራችን ቀደምት ከመሆኑ የተነሳ በሀገርቱ ካሉ universityዎች አሪፍ የሚባል የትምህርት አሠጣጥ አለው ፤በhealth science college ውስጥ ያሉ Departmentችን በ www.uog.edu.et በመግባት ማየት yichlal።
Engineering science
የተከፈተው በቅርብ ጊዜ ቢሆንም እንኳ በሀገራችን ካሉ ዩኒቨርሲቲዎች የመጀመርያውን ደረጃ የሚይዝ campus ነው።
በ ውስጡ 8 የተለያዩ departments አሉ
1. Electrical and computer Engineering
2. Biomedical Engineering 🆕
3. Chemical Engineering
4. Mechanical Engineering
5. Civil Engineering
6. Construction management Engineering (cotem)
7. Industrial Engineering
8. Hydraulics Engineering
ሲሆኑ ምናልባት nxt year የሚጨመሩ departments ይኖራል የሚል ተስፋ አለ።
በተጨማሪም ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በ iot ማለትም በ Engineering science ለተከታታይ 3 አመት ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ዪኒቨርሲቲዎች 1ኛ በመውጣት ሃትሪክ ሰርቷል።
ዩንቨርሲቲው በጤናው ዘርፍ የካበተ ልምድ እና ዝና ያለው ሲሆን ደግሞ ለtechnology(engineering and CS) more ትኩረት እየሰጠ ይገኛል።

first semester engineering courses
1.Applied one( maths guide book ካላቹህ እንዳትረሱ)
2.mechanics
3.Drawing(drawing material እንዳትረሱ)
4.Communicative( English)
5.Civics
6. Engineering profession

About ምግብ ቤቶች
ለነን ካፌ ተማሪዎች ፋሲል ግቢ ውስጥ ወደ 4 ላውንጆች አlu ፤ከአራቱ ላውንቾች ውስጥ አንዱ አሪፍ ሚባልው 560ብር ወርሃዊ ኮንትራት ነው ምሳ እና እራት (no ቁርስ coz non cafe ቁርስ የበሶ ኮንትራት...)
Fasil Launge
1. በየአይነት 10 birr(wowwww)
2. ሹሮ 10 birr
3. የፍስክ ምግብ ከ15-25 birr(wowwww)
መምህራን launge
1. የፆም ከ 15-35birr
2. የፍስክ ከ 20-50
Mami launge
እዚህ ምግብ ቤት ዋጋው ከመምህራን ጋር ተመሳሳይ ሲሆን ምግባቸው ግን 1ኛ ነw

coffee house lounge
እዚህም ምግባቸው አሪፍ ነዉ። ዋጋቸውም ከላይ እንደጠቀስኩት ተመሳሳይ ነዉ።
ከላይ የጠቀስኳቸው lounቾች ባጠቃላይ ፋስል ግቢ ውስጥ ያሉ ናቸው።


======================

ትምህርት ነክ #መረጃ ለማግኘት👇
https://t.me/atc_news

g12student

11 Nov, 16:18


#መረጃ_ለ12ኛ_ክፍል_ተማሪዎች

#ጅማ_ዩኒቨርሲቲ

ከድሮም ጀምሮ የፍቅር ከተማ ተብሎ በሚጠራዉ በጅማ ከተማ የሚገኝ አንጋፋና ለኑሮም ሆነ ለትምህርት ከየትኛዉም ዩኒቨርሲቲ የተሻለ ነዉ ብለን የሚናስበዉ ዩኒቨርሲቲ ነዉ። ጅማ ታርካዊና አንጋፋ በሆኑ በንጉስ አባጅፋር ታርክ የታወቀች ከተማ ስትሆን ዩኒቨርሲቲዉ ለከተማ ብዙም ሳይርቅ በከተማ ዉስጥ ነዉ ለማለት በሚያስችል ሁኔታ ይገኛል። ሌላዉና በጣም ደስ የሚል ታርካዊ ቦታ ብኖር ንጉስ አባጅፋር ቤተመንግስት የሚገኘዉ ከዋናዉ ግቢ ብዙም ሳይርቅ መገኘቱ ነዉ። ለጉብኝት በፈለጋችሁ ጊዜ ሁለ መዝናናት የሚያስችል ቦታ ነዉ። በጅማ ዩኒቨርሲቲ በጣም የሚያማምሩ ህንፃዎች ከመኖራቸዉ ባሻገር ለመማርም በጣም ምቹ የሆኑ ህንፃዎች ናቸዉ። ጅማ ዩኒቨርሲቲ በጣም በፍጥነት እያደገች ትገኛለች። በሀገር ደረጃ እንኳ በአንደኝነትና በሁለተኝነት እየተወዳደረች የሚትገኝ ስሆን በሀገር አንደኛ ስትሆን በአፍርካ ደረጃ መወዳደር ትጀምራለች።በጅማ ዩኒቨርሲቲ አራት Campus ያለ ስሆን ከቅርብ ጊዜ በኋላ አንድ አድስ campus ስራ ይጀምራል ተብሎ ይገመታል። የአራቱ campuses ስማቸዉም እንደሚከተለዉ ነዉ፦
1# ዋና ጊቢ ( Main campus)..
በዋና ግቢ የሚገኙ ኮሌጆች
# ጤና እንስቲትዩት
# ህግና አስተዳደር ኮሌጅ
# የተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ
#ማህበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ እና
# ስነ ባህሪ ኮሌጅ ናቸዉ።
2 ቤኮ ኮሌጅ ( College of business& economics) ከዋናዉ ግቢ ትንሽ የሚርቅና በመካከላቸዉ ትልቅ መንገድ ያለ ስሆን ዋናዉንና ቤኮ ግብዉን የሚያገናኝ ትልቅ ድልድይ ይገኛል። ከዚህ የተነሳ የዋና ግቢ ተማርዎችም ሆነ የቤኮ ( college of business& economics ) ተማርዎች በድልድዩ በኩል ያለምንም መንገድ ችግር ይመላለሳሉ።
3#የተክኖሎጂ ግቢ የእንጂነር ተማሪዎች comutur science ግቢ ስሆን ለመማርም ለመኖርም ምቹና በጣም አስደናቂ የሆኑ ህንፃዎች ያሉበት ግቢ ስሆን በመጀመሪያ ጊዜ የህንፃዎችን አሰራር ያዬ ሰዉ እዉነትም ይህ ህንፃ የእንጂነሮች ስራ ነዉ ብሎ ከማድነቅ ወደኋላ አይልም።
የተክኖሎጂ ግቢ ከዋናዉ ግቢ የ 5 ብር መንገድ ስሆን ከጅማ ከተማ ከመርካቶ የ 3 ብር መንገድ ነዉ።

የግብርናና እንስሳት
4#የግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ የሚገኘዉ ከተክኖሎጂ ግቢና ከዋና ግቢ መሃል ይገኛል።
የግብርናና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ ከዋናዉ ግቢ የ 4 ብር መንገድ ስሆን ከመርካቶ የ 2 ብር መንገድ ነዉ። (በታክሲ).
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ዋና ከተማ ከሆነችዉ ከአድስ አበባ (Finfinne) ደቡብ ምዕራብ (South West) በኩል የሚትገኝ ስሆን ከአድስ አበባ እስከ ጅማ 390 km አከባቢ ነዉ።


======================

ትምህርት ነክ #መረጃ ለማግኘት👇
https://t.me/atc_news

g12student

11 Nov, 16:17


#መረጃ_ለ12ኛ_ክፍል_ተማሪዎች

#አክሱም_ዩኒቨርሲቲ

ሰላም ATC ተከታታዮዎች እንዴት ናችሁ
ሰለ AKU በጥቂቱ ላዉጋችሁ
፩ ከአዲስ አበባ ያለዉ ርቀት 1050KM
፪ የአየር ሁኔታዉ ደግሞ ተለዋዋጭ ሆኖ ሞቃታማነቱ ያመዝናል
፫ የሜሰጡት የትምህርት አይነቶች በተፈጥሮ ሳይንስ በኩል
Health : .medicn,farmace,HO etc
Engineering: Computer Since,etc በማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ አብዛኛዎቹን ፊልዶች ይሰጣል
WiFi እንደ ነገሩ አለ ማለት ይቻላል
ሶስት ካምፓሶች ያሉት ሲሆን አክሱም ላይ ዋናዉ ግቢ ሲሆን
ሁለተኛዉ ደግም 15Km ርቃ በምትገኝዉ ሽረ ከተማ ላይ ይገኝል
ሦስተኛዉ ደግሞ 10km እርቆ አደዋ ላይ ይገኛል
ማብራት አሪፍ ነዉ አይጠፍም
ከፍተኛ የሆነ የዉሀ እጥረት አለ
በቦቴ ከሌላ ቦታ ነዉ የሚመጣዉ
የሰላም ሁኔታ በተመለከተ እስካሁን አሪፊ ነበር ከአሁን በሁላ ግን አስጊ ነዉ እስከ አሁን ድረስ እራሱ ነባር ተማሪዎችን አልጠርም😭😭😭😭😭በዙ መሰረተ ልማቶችም ወድመዋል ይባላል😢😢


======================

ትምህርት ነክ #መረጃ ለማግኘት👇
https://t.me/atc_news

g12student

11 Nov, 16:16


#መረጃ_ለ12ኛ_ክፍል_ተማሪዎች

#ዋቻሞ_ዩንቨርሲቲ

መገኛ፡ሆሳዕና(ደቡብ ክልል)

የአየር ሁኔታ፡ የመጀመሪያዎቹ ወራቶች በጣም ይበርዳሉ ሆኔም ግን ይለመዳል ፤ ከህዳር በኋላ ግን በቀኑ ክፍለ ጊዜ ይሞቃል ።
በተጨማሪም ከsecond semister በኋላ ዝናብ ስለሚበዛ ከሞቃታማ አካባቢ የምትመጡ ወንድም እህቶች አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርባቹሃል ።


በውስጡ ያሉ ግቢዎች፡ሁለት ሲሆኑ እነሱም

🌴 Main campus ፡ የሚገኘው ሆሳዕና ከተማ ላይ ነው

🌴 Durame campus ፡ ይህ ግቢ ከዋናው ግቢ የ40ብር መንገድ ነው

Yeteleyayu Collegoch alut lemisale
Health and Medicine
Engineering and Technology
Business and Economics
Other Social Science
Agriculture ena Yemesaselutn

Grade ላይ ትንሽ ችግር አለባቸው አስተማሪዎቹ hard ነገር ናቸው ።

ውሃ እና ሽንት ቤትም ብዙም አስደሳች አይደሉም


👉 Architecture መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች ግቢው በቅድመ ፈተና አወዳድሮ ይቀበላል

👉 Medicine መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች ደግሞ ትምህርት ሚኒስተር በሚያወጣው የመግቢያ ነጥብ መሰረት ተቀብሎ ያስተምራቹሃል

🚑 Medicine የሚገቡ ተማሪዎች የሚማሩት በንግስት ኢሌኒ ሪፈራል ሆስፒታል ሲሆን በግቢ ባስ እየተመላለሱ ይማራሉ ፤ አላለቀም እንጂ ለህክምና ተማሪዎች በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ ዶርም እየተሰራላቸው ነው ለጊዜው ግን እስከ አራተኛ አመት ድረስ በmain ግቢ እየተማሩ ነው፨ አዲስ ተማሪዎችም ምናልባት የሆስፒታሉ የዶርም ግንባታ ካላልቀ .................

በተረፈ ግቢያችን ከሀገሪቱ ዩንቨርሲቲዎች አንፃር ሲታይ በተለይም ደግሞ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ፍፁም ሰላማዊ ነው ማለት ይቻላል።

ከአዲስ አበባ ለምትመጡ ተማሪዎች ዩንቨርሲቲው የሚገኘው ከተማው መግቢያ አከባቢ በመሆኑ ግቢው በር ላይ መውረድ ትችላላችሁ።



ጥቆማ

ግቢውንና ከተማውን በደንብ እስከምትለምዱት ድረስ ጎምቦር ፣ ሚካኤል እና ወንጂ ወደ ሚባሉት ሰፈሮች ባትሄዱ አሪፍ ነው ፤ ለምን መሰላቹልህ ብዙውን ጊዜ አንደኛ አመት ተማሪዎች በማን ላይ መተበት እንዳለባችሁና ከማን ጋር መቀለድ እንደሚገባ ስለማታቁ ነው ።
ለማንኛውም ከሎካሎች ጋር ተጣላቹህ ማለት የግቢ እስረኛ ሆናቹህ ማለት ስለሆነ ብዙ አትፍጠኑ ።( ሎካል የምትለዋን ቃል ፍለጋ dictionary እንዳታገላብጡ የከተማው ጎረምሶች ማለት ነው)


በመጨረሻም ለአዲስ ተማሪዎች ስለ ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ማንኛውም አይነት ጥያቄ ካላቹህ እናንተን ለመተባበር ፍቃደኛ የሆኑ ምርጥ ምርጥ ነባር ተማሪዎች ስላሉ ሃሳብ አይግባቹህ


======================

ትምህርት ነክ #መረጃ ለማግኘት👇
https://t.me/atc_news

g12student

11 Nov, 16:07


#እናስተዋውቅዎ
#መቅደላ_አምባ_ዩንቨርሲቲ

Selam Muja A Ke MAU
mekdela amba universty ke Addis Ababa 480 km Akbabi nw univ't 2 camps አለው አንዱ ካምፓስ ከሌላው በጣም ይራራቃል social camps ደቡብ ወሎ mekana selam ከተማ ነው። Natural Degmo ጊምባ ሚባል ቦታ ነው Natural Camps በጣም ቀዝቃዛ ነው socaliu Degmo ke Addis Tempratur ጋር ተመሳሳይ ነው። socali camps nuro wede nw ምግቡ አይነፍም ላውንች አብዛኛው ምግብ #25 birr nw ከግቢ ውጪ ከ#30-35 birr nw
#socali
Econmics
Accounting
Managment
Marketing
Other Socali
Amharic
English
Geography
History
ከዛ በዘለለ ማህበረሰቡ በቃላት ከሚገለፀው በላይ ፍቅር አላቸው ማርያምን በጣም ደስ የሚል ማህበረሰብ ነው እውነት ፍቅር እስከ ጥግ መካነ ሰላም ላይ ታያላችሁ ena Degmo Fresh Unv't nw

======================


ትምህርት ነክ #መረጃ ለማግኘት👇
https://t.me/atc_news

g12student

14 Oct, 18:11


Channel created