#crypto 🎉
Посты канала Fxet Forex Trading

- 𝗧𝗥𝗔𝗗𝗜𝗡𝗚 𝗜𝗗𝗘𝗔𝗦 - 𝗔𝗡𝗔𝗟𝗬𝗦𝗜𝗦 - 𝗘𝗗𝗨𝗖𝗔𝗧𝗜𝗢𝗡
7,356 подписчиков
1,451 фото
27 видео
Последнее обновление 10.03.2025 08:36
Похожие каналы

57,446 подписчиков

14,075 подписчиков

3,249 подписчиков
Последний контент, опубликованный в Fxet Forex Trading на Telegram
Binance founder CZ says too much money is spent chasing small, quick gains in crypto.
"Focus on ethical teams that build for the long term. Big money is built slowly with stamina."
#btc@fxetforex #btc #fxet@fxetforex
"Focus on ethical teams that build for the long term. Big money is built slowly with stamina."
#btc@fxetforex #btc #fxet@fxetforex
ይህ ሰው 55k btc በ hardware wallet አስቀምጦ ነበር። ይህ 55k btc በሰዓቱ ያለው የቢትኮይን ዋጋ 1btc = $69k ሆኗል።
ይህ ሰው ያለውን btc ወደ spot wallet ልኮ መሸጥ ፈለገ እና አዲስ ዋሌት ከፈተ።
አዲስ የከፈተው ዋሌት ላይ የተቀባይ አድራሻ ኮፒ ሲያደርግ የመጨረሻ (1) ዲጂት ትቶ ኮፒ አደረገ። ይችን የመጨረሻ ዲጂት ኮፒ ሳያደርግ በመቅረቱ 55 ሺ ቢትኮይን በሴኮንዶች ውስጥ አጣ።
ይህ 55ሺ btc በሰዓቱ ዋጋ $69k = 326 million dollar በላይ ባዶ ሆነ።
ይህ በክሪፕቶ የሚፈጠር ፣ ለመመለስ የማይቻል ስህተት ነው !
አድራሻ ስትቀበሉ እና ኔትወርክ ስትመርጡ ጥንቃቄ አድርጉ።
#btc@fxetforex

የኋይት ሐውስ የክሪፕቶከረንሲ ሴሚናር ዛሬ ምሽት ለመጀመሪያ ጊዜ ተደርጓል።
▬ ትራምፕ ወደ ፕሬዚዳንት ከመምጣታቸው አስቀድመው አሜሪካን የክሪፕቶ ከተማ እንደምትሆን ተናግረው ነበር። ወደ ፕሬዚዳንት ከመጡ በኋላም በእርሳቸው እያ በባለቤታቸው ስም ሜም ላውንች አድርገዋል።
... በትናንትናው የክሪፕቶ ከረንሲ ሴሚናር ላይ ከተናገሩት ውስጥ...
● ትራምፕ ''America will "never sell" Bitcoin.'' ብለዋል።
◉ ፕሬዝዳንት ትራምፕ መንግስታቸው የበለጠ #Bitcoin ለመግዛት አዳዲስ መንገዶችን እንዲመረምር አዘዘናል።
● የዩኤስ ባንኮች በክሪፕቶ ሥራዎች ውስጥ ሊሳተፉ ይችላሉ ብለዋል።
● president ትራምፕ "make America the Bitcoin superpower of the world."
#bitcoin #crypto #blockchain #RB

so far -300 pips ✅✅
#Xauusd@fxetforex
#fxet@fxetforex
#Gold@fxetforex
#Xauusd@fxetforex
#fxet@fxetforex
#Gold@fxetforex