Últimas publicaciones de 4-3-3 FAST SPORT™ (@fast_sport4_3_3) en Telegram

Publicaciones de Telegram de 4-3-3 FAST SPORT

4-3-3 FAST SPORT™
4-3-3 FAST SPORT
____________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ውጤት ⌚
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ ✉️ @Endash143 ɪɴʙᴏx

@fast_sport4_3_3

2017 / ኢትዮጵያ
307,018 Suscriptores
60,796 Fotos
436 Videos
Última Actualización 01.03.2025 03:12

Canales Similares

TIKVAH-ETHIOPIA
1,531,820 Suscriptores
90' ደቂቃ ስፖርት™
329,017 Suscriptores
ኢትዮ GUNNERS
3,851 Suscriptores

El contenido más reciente compartido por 4-3-3 FAST SPORT en Telegram


🎈በዛሬው ዕለት በእግር ኳስ ከታዩ ድንቅ የተከላካይ አማካይ ( Defensive Midfielder) ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነዉ የቀድሞ የ ሪያል ማድሪድ ፣ የአሁኑ የማንችስተር ዩናይትድ ብራዚላዊ ተጫዋች ካርሎስ ሄንሪኬ ካስሜሮ 33ተኛ የልደት በአሉን እያከበረ ይገኛል! 🇧🇷

🔏 ካስሜሮ እስካሁን በእግር ኳስ ህይወቱ ያለው Stat:-

👕 612
⚽️ 62
🎁 56
🏆5x UCL
🏆3x Spanish Super Cup
🏆3x Fifa Club World Cup
🏆3x Laliga
🏆2x UEFA Super Cup
🏆1x Copa Del Rey
🏆1x League Cup
🏆1x Copa América
🏆1x FA cup

𝑇𝒉𝑒 𝑇𝑎𝑛𝑘 🪖

HBD 🎂 🥂🥂

©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3

🎉የትኛው ቡድን ያሸንፋል ብለው ያስባሉ

በዚህ ፖስት (1️⃣𝗫2️⃣) ላይ የእርስዎን ትንበያ
ቴሌግራም ግሩፓችን ላይ ይስጡ እና በትክክል ከተነበዩት የ200 💰ነፃ ውርርድ ያገኛሉ!🎉
በየቀኑ በ2 ጨዋታ 2 አሸናፊዎች ይኖረናል ፣ስለዚህ እኛን መከታተልዎን ይቀጥሉ እና ብዙ ነፃ ጨዋታዎችን ያሸንፉ !!!
𝗝𝗢𝗜𝗡 𝗨𝗦 𝗡𝗢𝗪!
𝗧𝗘𝗟𝗘𝗚𝗥𝗔𝗠👉🏻 https://t.me/lalibet_et
𝗪𝗘𝗕𝗦𝗜𝗧𝗘👉🏻https://copartners.lalibet.et/visit/?bta=35083&brand=lalibet
𝗙𝗔𝗖𝗘𝗕𝗢𝗢𝗞👉🏻 https://www.facebook.com/LalibetET
አሁኑኑ ይጫወቱ እና ብዙ ብር ያሸንፉ!
𝗟𝗔𝗟𝗜𝗕𝗘𝗧- 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬 𝗠𝗢𝗥𝗘!!!
Contact Us on 👉- +251978051653

🟠⚫️ ሊዮ ሜሲ ለአሜሪካው ክለብ ኢንተር ሚያሚ ያለው Stat:-

👕 40
⚽️ 35
🎁 18
🪄 76 Chances Created
🌪 105 Successful Dribbles
🏆2 Trophies

𝑬𝒏𝒋𝒐𝒚𝒊𝒏' 𝑨𝒕 𝑴𝒊𝒂𝒎𝒊 👽 🐐

©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3

ከማንችስተር ሲቲ እናም ከሊቨርፑል የተውጣጣ ቡድን [ One Football ]

©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

🔥ለሚያስገቡት እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ነፃ ውርርድ ያግኙ!

💰ተቀማጭ ሲያደርጉ ኮዱን 👉🏻 WEB40 ብለው ያስገቡና 40 ብር ጉርሻ ያግኙ!
🎯 እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ሌላ ስጦታ ያስገኝሎታል!

𝗪𝗘𝗕𝗘𝗧- 𝗬𝗢𝗨 𝗪𝗜𝗡, 𝗪𝗘 𝗣𝗔𝗬!
መለያዎን አሁኑኑ ይክፈቱ እና ሕልምዎን መኖር ይጀምሩ!
https://webet.et/register?affiliatorCampaignId=15

🔗ማህበራዊ ሚዲያችንን ይቀላቀሉ እና የዊቤት ተሞክሮዎን ያሳድጉ !
📗𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/profile.php?id=61567194231007
📢𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 የፕላቲኒየም ቻናላችን https://t.me/webeteth

🔥ለሚያስገቡት እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ነፃ ውርርድ ያግኙ!

💰ተቀማጭ ሲያደርጉ ኮዱን 👉🏻 FORCE6 ብለው ያስገቡና 40 ብር ጉርሻ ያግኙ!
🎯 እያንዳንዱ ተቀማጭ ገንዘብ ሌላ ስጦታ ያስገኝሎታል!

𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧 - 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!

ነፃ ውርርድዎን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑ 👇🏻
https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=11
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸: https://www.facebook.com/share/1CikhF683f/?mibextid=wwXIfr
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺: https://t.me/forcebet_et
📞𝗖𝗼𝗻𝘁𝗮𝗰𝘁 𝘂𝘀 𝗼𝗻- +251941021111

ትላንት በሳኡዲ ሮሻን ሊግ 21ኛ ሳምንት በተደረገ መርሐግብር አል-ኢቲሃድ ከሜዳው ውጪ ተጉዞ የሳኡዲው ሃያል ክለብ አል-ሂላል 4ለ1 አሸንፏል።

የአል-ኢቲሃድ ግቦች ካዴሽ፣ ካሪም ቤንዜማ እና ቤርግዌን (2) ሲያስቆጥሩ የአል-ሂላል ብቸኛ ጎል ያስቆጠረው ተጨዋች ማርኮስ ሊዮናርዶ ነው።

አል-ኢቲሃድ ማሸነፉን ተከትሎ ከተከታዩ አል-ሂላል ያለው የነጥብ ልዩነት ወደ 7 አስፍቷል። 🔥

©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

ፖል ሜርሰን ስለ አርሰናል :-

" አርሰናል 1,000,000 ፐርሰንት እርግጠኛ ነኝ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ አይበላም።"

©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

| ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇬🇧 በኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

11:00 | ኒውካስትል ከ ኖቲንግሃም
01:30 | ማንችስተር ሲቲ ከ ሊቨርፑል

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

10:00 | አትሌቲክ ቢልባኦ ከ ቫላዶሊድ
12:15 | ሪያል ማድሪድ ከ ጅሮና
02:30 | ጌታፌ ከ ሪያል ቤቲስ
05:00 | ሪያል ሶሴዳድ ከ ሌጋኔስ

🇮🇹በጣሊያን ሴሪያ

08:30 | ኮሞ ከ ናፖሊ
11:00 | ቬሮና ከ ፊዮረንትና
02:00 | ኢምፖሊ ከ አታላንታ
04:45 | ካግላሪ ከ ጁቬንቱስ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

11:30 | RB ሌፕዚሽ ከ ሀይደናየም
01:30 | ባየር ሙኒክ ከ ፍራንክፈርት
03:30 | ሆፈናየም ከ ስቱትጋርት

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ ኤ

11:00 | ናንትስ ከ ሊል
01:15 | ሌ ሃቬር ከ ቶሉስ
01:15 | ኒስ ከ ሞንፔሌ
01:15 | ስታርስበርግ ከ ብረስት
04:45 | ሊዮን ከ ፒኤስጂ

©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3

| ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ

ኤቨርተን 2-2 ማንችስተር ዩናይትድ
አርሰናል 0-1 ዌስትሀም
በርንማውዝ 0-1 ወልቭስ
ፉልሃም 0-2 ክርስታል ፓላስ
ኢፕስዊች 1-4 ቶተንሀም
ሳውዝሃፕተን 0-4 ብራይተን
አስቶን ቪላ 2-1 ቼልሲ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

አላቬስ 0-1 ኢስፓኞል
ራዮ ቫልካኖ 0-1 ቪያሪያል
ቫሌንሺያ 0-3 አትሌቲኮ ማድሪድ
ላስ ፓልማስ 0-2 ባርሴሎና 

🇮🇹 በጣሊያን ሴሪያ

ፓርማ 2-0 ቦሎኛ
ቬንዚያ 0-0 ላዚዮ
ቶሪኖ 2-1 ኤሲ ሚላን
ኢንተር 1-0 ጀኖዋ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

ሞንቼግላድባህ 0-3 ኦግስበርግ
ሆልስታይን ኪል 0-2ባየር ሌቨርኩሰን
ሜንዝ 2-0 ሴንት ፓውሊ
ወልቭስበርግ 1-1 ቦኩም
ዶርትሙንድ 6-0 ዩኒየን በርሊን

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ ኤ

ሊል 2-1 ሞናኮ
ሴንት ኢቴን 3-3 አንገርስ
አክዥሬ 3-0 ማርሴ

©4_3_3 Fast sport
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3