Falcon Grade 11 Social 2017E.C @falcongrade6 Channel on Telegram

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

@falcongrade6


Falcon Academy grade 11 channel is dedicated to students and their parents to send worksheets and exchange information.

Falcon Grade 11 Social 2017E.C (English)

Welcome to Falcon Academy Grade 11 Social 2017E.C channel on Telegram! This channel, with the username @falcongrade6, is a dedicated platform for students and parents to stay updated on the latest worksheets, assignments, and important information related to the grade 11 curriculum. Falcon Academy is committed to providing quality education and support to its students, and this channel is an extension of that commitment. Here, students can access resources to enhance their learning experience, collaborate with their peers, and stay informed about upcoming events and deadlines. For parents, this channel serves as a valuable tool to stay connected with their child's academic progress and stay informed about the educational activities taking place at Falcon Academy. Whether you're looking for study materials, important announcements, or simply want to engage with other parents, this channel provides a platform for open communication and collaboration. Join Falcon Academy Grade 11 Social 2017E.C channel today to be a part of a supportive community dedicated to academic excellence and student success. Stay connected, stay informed, and let Falcon Academy help you reach your educational goals!

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

22 Jan, 06:55


Sharing File...

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

19 Jan, 17:24


ነገ ሰኞ  ጥር 12 / 2017ዓ.ም  ትምህርት  የማይኖር   መሆኑን  እየገለፅን  ከማክሰኞ  ጀምሮ  መደበኛ  ት/ት  የጥናት ትምህርትን  ጨምሮ  ተጠናክሮ  ይቀጥላል ። ከማክሰኞ  ጀምሮ  መምህራን ለማጠቃለያ  ፈተና  ክለሳ  የሚሰጡ በመሆኑ  ተማሪዎች  መቅረት  የሌለባችሁ  መሆኑን  በጥብቅ  እናሳስባለን።
                              ት/ቤቱ

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

16 Jan, 17:11


ነገ ዓርብ በ09/05/17 የ11ኛ ክፍል ተማሪዎች እስከ 6:00 ድረስ ብቻ ትም/ት የሚኖራቸው ሲሆን የ12ኛክፍል ተማሪዎች ግን ትም/ት የማይኖራቸው መሆኑን እንገልፃለን።
ትም/ቤቱ

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

14 Jan, 18:24


Homework for Thursday

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

14 Jan, 18:24


English Worksheet to be submit in the coming Thursday

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

14 Jan, 18:24


Sharing File...

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

08 Jan, 07:53


ውድ የፋልከን አካዳሚ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች
በቅድሚያ የማክበር ሰላምታዬን እያቀረብኩኝ ነገ ሐሙስ ጥር 1/5/17 ዓ.ም መደበኛው መማር ማስተማር የሚቀጥል ሲሆን ተማሪዎች  አስፈላጊውን ቁሳቁስ አሟልታችሁ እንድትገኙ አሳስባለው። መቅረት ፈጽሞ የተከለከለ ነው።
ኪዳኔ ብርሃኔ (ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል የስራ ሒደት መሪ)

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

05 Jan, 17:01


ለተከበራችሁ ወላጆች
ነገ ተማሪዎች እስከ 6: 00 በትምህርት ቤት የሚቆዩ ይሆናል :: በሰአቱ በመገኘት እንድትወስዷቸው እያልን መቅረት በጥብቅ የተከለከለ በመሆኑ ሁሉም ተማሪ በትምህርት ቤት እንዲገኝ እናሳስባለን::

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

27 Dec, 16:42


ለትም/ቤታችን ተማሪዎች እና ወላጆች
ከ9ኛ -11ኛ ክፍል ከ37.5% እና 12ኛ ክፍል ከ32.5% የተመዘገበውን ውጤት ማሳወቃችን ይታወቃል። በመሆኑም በዚህ ውጤት ትም/ቤቱ ያስቀመጠውን ዝቅተኛ ውጤት ማሟላት ያልቻላችሁ እና ከጥናት ትም/ት ውጭ የነበራችሁ ተማሪዎች ከፊታችን ሰኞ 21/04/17 ጀምሮ ወደ ጥናት ትም/ት የምትገቡ መሆኑን አውቃችሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።
ትም/ቤቱ

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

26 Dec, 11:03


በእንግሊዝኛ ትም/ት መምህራችሁ English  Challenge ላይ ለመወዳደር የተመረጣችሁ ተማሪዎች ከታች የተላከውን ሊንክ በመጠቀም ቻናሉን እንድትቀላቀሉ እናሳስባለን።

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

26 Dec, 11:03


https://t.me/+6NhWT1wTIGA3YjJk

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

26 Dec, 10:59


በሒሳብ ትም/ት መምህራችሁ Mathematics Challenge ላይ ለመወዳደር የተመረጣችሁ ተማሪዎች ከታች የተላከውን ሊንክ በመጠቀም ቻናሉን እንድትቀላቀሉ እናሳስባለን።

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

26 Dec, 10:59


https://t.me/+LqSoO-S8GpM4OTdk

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

20 Dec, 11:42


History worksheet

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

13 Dec, 07:04


worksheet

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

29 Nov, 07:43


Mathematics worksheet

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

28 Nov, 07:36


ለትም/ቤታችን ተማሪዎች እና ወላጆች
ነገ አርብ በ20/03/17 ትም/ት የማይኖር መሆኑን እየገለፅን ሰኞ መደበኛ ትም/ት የሚጀመር መሆኑን እንገልፃለን።
ትም/ቤቱ

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

24 Nov, 07:19


ፈተና ከጀመርን በኋላ ማድረግ የሚገቡን ነገሮች (ፈተና ላይ እያለን):-

•  ወደ ፈተና ከመሄዳችን ቀደም ብለን ለፈተና የሚረዱንን መሳሪያዎች እና የመፈተኛ ቁሶችን ማዘጋጀት።
•  አብዝተን ፈተናን እና የምናመጣውን ነጥብ ስሌት አለመገመት ።
•  ፈተና ስንጨርስ የተሳሳትነውን ጥያቄ አብዝቶ ማሰብ እና ሌላ ተማሪ መጠየቅ ጭንቀት ውስጥ ስለሚከተን ከዚህ ይልቅ ቤት ሄደን እረፍት ማድረግ እና ለቀጣይ ፈተና መዘጋጀት ።
•  በፈተና ጊዜ ድንገተኛ ጭንቀት እና ድንጋጤ ከገጠመን ወዲያው የምንሰራውን ገታ አድርገን በጥልቀት አየር በአፍንጫችን ስበን ወደ ሳንባ እያስገባን መልሰን ማስወጣት ይህንንም እስክንረጋጋ መደጋገም ። ከዚህ በመቀጠል የማረጋጊያ ቃላትን ለራስዎ መንገር::
•  ፈተና በምንሰራ ጊዜ ግራ ያጋባንን እና እርግጠኛ ያልሆንበትን ጥያቄ በይለፍ ማቆየት እና ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ይህም ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ይረዳናል። ነገር ግን ምልክት አድርገን ማለፍ፤
•  በተመሳሳይ እርግጠኛ ያልሆልንበትን መልስ ላይ ተደናግጠን መሰረዝ እና መደለዝን መቀነስ ይህም ስንደነግጥ እና ስንጨነቅ የምናውቀውን መልስ ትተን  ሌላ መልስ እንድሰጥ ስለሚያረግ መሰረዝና መደለዝን መቀነስ ።
•  ፈተናውን ወደ ማገባደድ ስንደርስ በይለፍ ያስቀመጥናቸውን ግራ ያጋቡንን ጥያቄዎች ጥቂት አስበንበት መልስ መስጠት ፤ ካልሆነም ደግሞ ብልሀት ተጠቅመን የግመታ መልስ ሰጥተን ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ።
•  በተደጋጋሚ ሰአትን አለመመልከት ወይም ሰአት በቃን አልበቃን እያልን አለመጨነቅ።

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

24 Nov, 07:18


በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች
ከህዳር 16-19/2017 ዓ.ም ድረስ በትምህርት ቤታችን የአጋማሽ ፈተና እንደሚሰጥ ይታወቃል፡፡  የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው::ይህን አይነቱን ውጥረት ለመቆጣጠር :-
ከፈተና በፊት ማድረግ የሚገባን :-
•  ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡
•  ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ መሆኑን አውቀን በመርሀግብር የተመራ በቂ ዝግጅት ካደረግን የምንፈልገውን ዉጤት ማምጣት እንደምችል በማመን ከት/ቤት መልስ በቤት ዉሥጥ በመምህራን የተሰጡ የመማር ተግባራት / የቤት ስራ፣ የግል ስራ ወ.ዘ.ተ/ በአግባቡ መሰራትና እርማት መውሰድ፤ በተጨማሪም በቤት ዉስጥ ቋሚ የጥናት መርሀግብር ማዘጋጀት እና በተዘጋጀው  መርሀ ግብር መሰረት ጥናት ማከናወን፡፡
•  ማወቅ ያለብን አንድ ነገር መሳሳትን አለመፍራት እና ሁሌም ለማወቅ እና ራስን ለማሻሻል ዝግጅ መሆንን ነው ። እንዲሁም አሁን የምንፈተነው ፈተና እንዳሰብነው እንኳን ውጤቱ ባያስደስት ለቀጣይ ማስተካከል እና ማሻሻል እንደሚቻል ማመን።
•  ከጓደኞቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ የተሳሳትነውን ነገር ድጋሚ እንድንከልስ እና እርማት እንድናረግ ያግዘናል።
•  የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ  መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል።

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

21 Nov, 10:13


Revision Questions

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

15 Nov, 11:30


Weekly Worksheet

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

15 Nov, 11:30


Next week Schedule

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

12 Nov, 13:14


ለተማሪዎች
ነገ ረቡዕ በ04/03/17 ወርክሽት ለቢሮ ገቢ የምታደርጉበት ቀን መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን።
ትም/ቤቱ

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

08 Nov, 08:08


Worksheet

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

08 Nov, 06:40


Edited

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

29 Oct, 10:27


ሳምነታዊ ወርክሽት ማስረከቢያ ጊዜ ነገ ረቡዕ በ20/02/17ዓ.ም መሆኑን እያስታወስን ሁሉም የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በአግባቡ ሰርታችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን፡፡

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

25 Oct, 09:19


English worksheet for wednesday

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

19 Oct, 13:28


አንድ የ12ኛ ክፍል ሶሻል ተማሪ ሊያውቃቸው የሚገቡ የ Economics ፎርሙላዎች


👉Microeconomics

1. Price Elasticity of Demand (PED):

PED = % Change in Quantity Demanded / % Change in Pric}


2. Income Elasticity of Demand (YED):

YED = % Change in Quantity Demanded / % Change in Incom}


3. Cross Elasticity of Demand (XED):

XED = % Change in Quantity Demanded of Good A / % Change in Price of Good }


4. Total Revenue (TR):

TR = Price × Quantity


5. Average Total Cost (ATC):

ATC = Total Cost / Quantity Produce}


6. Marginal Cost (MC):

MC = Δ Total Cost / Δ Quantit}


7. Marginal Revenue (MR):

MR = Δ Total Revenue / Δ Quantit}


8. Profit:

Profit = Total Revenue - Total Cost


👉Macroeconomics

1. Gross Domestic Product (GDP):

   • Expenditure Approach:

GDP = C + I + G + (X - M)


where C = Consumption, I = Investment, G = Government Spending, X = Exports, M = Imports.

2. GDP per Capita:

GDP per Capita = GDP / Populatio}


3. Inflation Rate:

Inflation Rate = CPI₍new) - CPI₍old) / CP_(old)} × 100


where CPI = Consumer Price Index.

4. Unemployment Rate:

Unemployment Rate = Number of Unemployed / Labor Forc} × 100


5. Money Multiplier:

Money Multiplier = 1 / Reserve Rati}


👉International Economics

1. Balance of Payments:

   • Current Account + Capital Account + Financial Account = 0

2. Exchange Rate:

   • Nominal Exchange Rate: Price of one currency in terms of another.

👉Other Useful Formulas

1. Compound Interest:

A = P(1 + r/n)ⁿᵗ


where A = Amount, P = Principal, r = Annual interest rate, n = Number of times interest is compounded per year, t = Number of years.

2. Present Value (PV):

PV = FV / (1 + r)ⁿ


where FV = Future Value, r = interest rate, n = number of periods.

3. Net Present Value (NPV):

NPV = ∑ₜ₌₀ⁿ Cₜ / (1 + r)ᵗ


where Cₜ = Cash flow at time t, r = discount rate, n = number of periods.

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

18 Oct, 12:57


ስልክ ተደውሎ ከተነገራችሁ የተማሪዎች ወላጆች ውጭ ያስገባችሁት ማመልከቻ የሚፈፀመው በዚህ አግባብ ይሆናል።

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

11 Oct, 11:40


Week two worksheet

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

11 Oct, 11:40


Share 'grade 11 Geography work sheet .pdf'

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

04 Oct, 04:09


በቀን 24/01/2017ዓም በመንገድ መዘጋጋት ምክንያት ትምህርት የሚሰጠው እስከ 6:00 ብቻ መሆኑን እንገልፃለን ።
ት/ት ቤቱ

Falcon Grade 11 Social 2017E.C

15 Sep, 04:22


FALCON ACADEMY HIGH SCHOOL
ለውድ የፋ.አ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች
የ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማክሰኞ፣ መስከረም 7፣2017.ዓ.ም ይጀመራል። ትምህርቱም የሚሰጠው ለግማሽ ቀን ይሆናል። ስለዚህ ወላጆች ይህን አውቃችሁ ልጆቻችሁን ከመስከረም 7፣2016ዓ.ም ጀምሮ ወደ ትምህርት ቤት እንድትልኩ ስንል እናስታውቃለን።

በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን  ለወላጆች/ሕጋዊ አሳዳጊዎች በተለይም አዲስ ለሆኑት የሚከተሉትን ነጥቦች ማስገንዘብ እንወዳለን፡፡
#  ሁሉም የት/ቤታችን ተማሪዎች ሰደርያ፣ነጭ እጀ-ሙሉ ሸሚዝ፣ ሱሪ ጉልበት ድረስ መሰብሰብ የሚችል እና ለሴቶች ቀሚስ ከጉልበት በታች ዩኒፎርም መልበስ አለባቸው ፡፡ ካለ ት/ቤቱ ዩኒፎርም የሚመጣን ተማሪ ወደ ት/ቤቱ ቅጥር ግቢ የማናስገባ መሆናችንን እናሳውቃለን፡፡
#  ወንዶች ተማሪዎች ፀጉራቸው እኩል ሆኖ ባጭሩ መቆረጥ (መስተካከል) አለባቸው፣ ሴቶች ተማሪዎች ደግሞ ሹሩባ/ ቁጥርጥር መሠራት አለባቸው።
#  ማንኛውንም አይነት ጌጣጌጥ ( አምባር፣ ተንጠልጣይ ጉትቻዎች፣ የአንገት ሃብሎች እና የመሳሰሉትን) እና ኤሌክትሮኒክስ ( ሞባይል፣ ስማርት የእጅ ሰዓት፣ አይ ፓድ እና የመሳሰሉትን) ይዘው መምጣት ፈፅሞ የተከለከለ ነው።
ሁሉም ተማሪዎች የተሟላ መጽሐፍት ይዘው መምጣታቸውን ለማረጋገጥ የመግቢያ በር ላይ ፍተሻ ይኖረናል።
#  ተማሪዎች ወደ ት/ቤት ሲመጡ በቂ ምግብ መያዝ አለባቸው፡፡ እባክዎ በምሳ ዕቃዎቹ ላይ የተማሪዎቹ ስም መለጠፉን ያረጋግጡልን፡፡
#  ወላጆች /ሕጋዊአሳዳጊዎች ተማሪዎች በቂ የሆነ የትምህርት መሣሪያዎች እንዳለው/ላት/ላቸው እርግጠኛ መሆን አለባቸው፡፡
#  ተማሪዎች ወደ ት/ቤቱ በሰዓቱ መምጣት አለባቸው፡፡ልብ ይበሉ የት/ቤቱ በር ከጥዋቱ 1፡00 ጀምሮ ክፍት ሲሆን ትምህርቱ  2፡00 ላይ ጀምሮ 9:10 ሰዓት ላይ ያበቃል፡፡
#  ተማሪዎች መታወቂያ በር ላይ ለአስተዳዳር ሰራተኞች /ለጥበቃሠራተኞች ማሳየት አለባቸው፡፡ ካለ ት/ቤቱ መታወቂያ ተማሪዎች እንዲወጡ  አይፈቀድላቸውም፡፡
ፋልከን አካዳሚ ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል የስራ ሂደት