Dernières publications de ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ (@fafimeti) sur Telegram

Publications du canal ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ
በወይባ ጭስ ድምቅ ፍክት ይበሉ ከወይባ ጭስ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ያገኛሉ

የወይባ ጢስ ጥቅሞች 👇👇👇
👉ለጀርባ እና ለመገጠጣሚያ ህመሞች ፍቱን ነው
👉በወር አበባ ጊዜ ለሚከሰት የሆድ ቁርጠት
👉ለቆዳ ጥራት ችግር የሚያምር ወርቅማ ከለርን ያጎናጽፋል
👉ከወሊድ በኋላ ማህፀን ቶሎ ወደቦታው እንድመለስ እና እንዲጠነክር ያደርጋል

https://t.me/fafimeti

0972124964
3,881 abonnés
694 photos
41 vidéos
Dernière mise à jour 12.03.2025 05:23

Le dernier contenu partagé par ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ sur Telegram

ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

07 Nov, 08:03

1,673

አሁን ደግሞ ፈጥነት ጀምረናል እያዘዛችሁን
ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

07 Nov, 07:50

1,467

ድሮ እንደዚህ ነበር
ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

06 Nov, 19:10

1,391

የበሰለ ወይባ አለን ይዘዙ
ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

05 Nov, 20:02

1,391

የሌዘር ዋጋ በጣም እየጨመረ ነው 🥺🥺 ለማንኛውም ይቺኛዋ በአይነቷ ለየት ያለች ሁሌ መታጠብ የምትችል የወይባ መሞቂያ ካባ ናች እዘዙ👌👌
ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

04 Nov, 08:57

1,411

ወንበሩ ላይ የምትመለከቱት ነጭ ነገር ወንበሩ ቶሎ እንዳይበሰብስ እና ውሀ እንዳያበላሸው የሚቀባ ነው ። ከተቀባ ከ 10 ደቂቃ ቡሀላም ይደርቃል። ለወንበሩ ጥንካሬ እንዳያሳስባችሁ!!


ስለምትመርጡን እናመሰግናለን 🙏
ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

02 Nov, 20:42

1,491

📞0972124964

ከወይባ ጢስ ግብዓቶች በተጨማሪ የማዘጋጃቸው የፊትና የገላ ስክራፖች 👇
የሩዝ ዱቄት
የሽምብራ ዱቄት
የቡና ስክራፕ
ከተለያዩ 11 አይነት እህሎች የሚዘጋጅ የገላ ስክራፕ
እርድ
ቀስል ቁንጅት በተፈጥሮ ነገር 💃💃
ወይባ(ተፈልጦ/ሳይፈለጥ፣የተለያዮ ስራስሮች እና እንጨቶች፣ሸክላ፣ወንበር ፣አንደኛ ደረጃ ካባ(ሌዘር)፣ከርቤ ፣ ሸብ💃💃

የወይባ ጢስ ጥቅሞች
✔️የጀርባ ህመም ችግርን ይቀርፋል
✔️የሞቱ የቆዳ ሴሎችን በላብ አማካኝነት በማፅዳት ጤናማ ቆዳ እንዲኖረን ያደርጋል
✔️በብርድ ምክንያት የሚመጡ የጀርባ ችግሮች የመገጣጠሚያ ህመሞችን ይፈውሳል
✔️ማራኪ ወርቅማ የቆዳ ከለርን ያላብሳል
✔️ለማህፀን በር ጥበት ወሳኝ ነው
✔️በወርአበባ ጊዜ የሚከሰትን የሆድ ቁርጠት ይቀንሳል
✔️በስራ የደከመን ሰውነት ዘና ያደርጋል
ተአምረኛው የወይባ ጢስ እንጨት ተዘርዝረው የማያልቁ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች አሉት ፣ አንድ ሁለቴ ሞክረን አንሰላች ፣በተደጋጋሚ በመሞከር ጥቅሙ እንዲገለጥልዎት ያድርጉ።
አቅርቦታችን 👇👇
✔️በቤታቸው መጠቀም ለሚፈልጉ
✔️ለወይባ ቤቶች(አዲስ መክፈት ለሚፈልጉም)
✔️ሙሉ ግብዓቱን ወስደው መነገድ ለሚፈልጉ
✔️ውጭ ሀገር ሆነው ወይባ ቤት መክፈት ለሚፈልጉ ወይንም ላላቸው ፈልጠን፣ አድርቀን እናዘጋጃለን ::
✔️ ግብዓቶቻችን ንፁህ እና የተፈጥሮ ብቻ ናቸው ።
✔️በጥራት አንደራደርም✔️
ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

28 Oct, 09:12

1,732

ውድ ደንበኞቼ የወይባ ጢስን እንዴት በቤታችን እንጠቀም ላላችሁኝ መልሱ እነሆ👉አንድ ላይ የተላኩት ቅልቅል ስራስር እና እንጨቶች እንዴት መጠቀም እንዳለባችሁ ላሳውቃችሁ ሁሉንም ነገር ከመጠቀማችሁ በፊት በደንብ መታጠብ አለባቸው ፣ሸንኮራ የሚመስለው የሬት ስር ሲሆን በደንብ ካጠባችሁ በኋላ ልጣጩን በቢላ አፅዱት ከዛ በዘነዘና በደንብ ጨፍጭፋችሁ ውሀውን ጭመቁት ፣ከዛ በመቀጠል ከሰል በደንብ ካቀጣጠላችሁ በኋላ (የሽሻ ከሰል ቢሆን መልካም ነው )ሸክላችሁ ውስጥ ሳይበዛም ሳያንስም መጨመር (ከበዛ ቶሎ ይለበልባችሁ እና ያሰለቻችኋል ካነሰም ይጠፋል መካከለኛ ሲሆን ቀስ እያለ ይጨሳል)በመጀመሪያ የወይባ እንጨቱን ማድረግ(አምስት የተፈለጡ እንጨቶች በቂ ናቸው)ከዛ ከሁሉም አይነት እንጨቶች አንድ አንድ ማድረግ በመጨረሻም ጨምቀን ያዘጋጀነውን የሬትስር ከላይ መሸፈን ንፁህ ማር ካላችሁ ከቅቤ ጋር ቀላቅላችሁ ትንሽ ሞቅ አድርጋችሁ ገላችሁን ማሸት(ቅቤ ብቻ ተቀብታችሁ ሞቃችሁ ከወጣችሁ በኃላ በማር ሰውነታችሁን ብታሹት ተመራጭ ነው)የሬት ስሩ ከላይ ሲሸፈን ደስ የሚል ቀዝቃዛ ጭስ ትሞቃላችሁ ፣ልትወጡ ስትሉ ጥቂት ከርቤ እና ሸብ ማድረግ በደንብ ማህፀናችሁን እንዲያገኘው አድርጉ (ከርቤ ለማህፀን ቁስለት እና ለተለያዩ የማህፀን ህመሞች ፍቱን ነው)👌✌️ደስ የሚል ሽታ ያለው በጥቁር ፌስታል የታሰረው በስጦታ መልክ የላኩላችሁ የወሎ ጭስ (እጣን) ነው አይሞቅም 🚫✌️ከሞቃችሁ በኋላ ከእህሎች በሚዘጋጅ ቦዲ ስክራፕ ሰውነታችሁን ማሸት ፣ሰውነታችሁን በሙሉ የሚሸፍን ላስቲክ ፈልገን በዛ መጠቅለል ለ 20 ደቂቃ ቆይተን ገላችንን ለብ ባለ ውሃ በመታሻ መታጠብ 👉🌹🌹አበባ ነው የምትመስሉት 👍፣ለፊታችሁ የሚስማማችሁን የተፈጥሮ ስክራፕ ተጠቀሙ ሁሉም ሰው የሚስማማውን ራሱ መምረጥ መቻል አለበት
ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

15 Oct, 09:38

911

ሳኡዲ አረቢያ በቅርብ ቀን ይጠብቁን
ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

08 Oct, 18:53

1,288

ወደ ሳኡዲ የምትፈልጉትን ማንኛውም ነገር ከወዳጅ ዘመድ የሚላክላችሁን ማንኛውም እቃ እንዲሁም ከሳኡዲ ወደ ኢትዮጵያ መላክ የምትፈልጉትን ማንኛውም እቃ በታማኝነት ማምጣት እና መውሰድ በቅርብ ቀን እጀምራለሁ ኢንሻአላህ እስከዚያው አገልግሎቱን ማግኘት የምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ 🙏0972124964
ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

08 Oct, 11:37

1,299

መንገድ አንድ ሳምንት ሆነው ዝግ ነው አልተከፈተም በትግዕስት ስለምትጠብቁኝ አመሠግናለሁ 🙏