Últimas publicaciones de ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ (@fafimeti) en Telegram

Publicaciones de Telegram de ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ
በወይባ ጭስ ድምቅ ፍክት ይበሉ ከወይባ ጭስ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ያገኛሉ

የወይባ ጢስ ጥቅሞች 👇👇👇
👉ለጀርባ እና ለመገጠጣሚያ ህመሞች ፍቱን ነው
👉በወር አበባ ጊዜ ለሚከሰት የሆድ ቁርጠት
👉ለቆዳ ጥራት ችግር የሚያምር ወርቅማ ከለርን ያጎናጽፋል
👉ከወሊድ በኋላ ማህፀን ቶሎ ወደቦታው እንድመለስ እና እንዲጠነክር ያደርጋል

https://t.me/fafimeti

0972124964
3,881 Suscriptores
694 Fotos
41 Videos
Última Actualización 12.03.2025 05:23

Canales Similares

GMN TV ETHIOPIA
2,366 Suscriptores

El contenido más reciente compartido por ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ en Telegram

ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

25 Jan, 06:21

215

https://bit.ly/3WAkpyN
ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

20 Jan, 22:09

739

ሠላም ደንበኞቼ በወይባ ጢስ ዘርፍ እየተወዳደርኩኝ ነው ፌስቡክ የምትጠቀሙ እባካችሁ ሊንኩን በመጫን ኮሜንቴ ላይ ላይክ እና ኮመንት በማድረግ ድጋፋችሁን አሳዩኝ ውድድሩ ከነገ ወዲያ ያልቃል።


https://bit.ly/3EfRUQs
ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

20 Jan, 22:09

474

https://bit.ly/3EfRUQs
ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

18 Jan, 18:09

832

ሰላም ውድ ደንበኞቻችን ይኼው በምታዩት መልኩ እናተን ለማስደሰት ያዘዛችሁት እቃ በምሽት ተጭኗል
ስለመረጣችሁን
massive respect 🙏
ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

17 Jan, 08:36

641

https://vm.tiktok.com/ZMkubRyV3/
ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

17 Jan, 08:36

1,172

ላይቭ ላይ ጥያቄ ካላችሁ ጠይቁ
ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

17 Jan, 08:14

997

ወይባ እየፈለጥን ነው live ላይ ነኝ ሲፈለጥ ማየት የምትፈልጉ ግቡ
ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

17 Jan, 08:14

716

www.tiktok.com/@prince.habil15/live?source=h5_m&_r=1&enter_from_merge=share&enter_method=share&share_from_user_id=6983536807552058373&user_id=6983536807552058373&sec_user_id=MS4wLjABAAAA7Up63undpnrZONFoHYGVRB9Dxk2a4PPtCfvri2afXXgkiKV6Hsop8VDWCpKPlvlh&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7453779814269388550&share_link_id=9299f2a2-f89d-4aed-a3e0-c743aa0b9b62&share_app_id=1233&ugbiz_name=LIVE&ug_btm=b2001%2Cb0928&timestamp=1737101628&social_share_type=10&enable_checksum=1
ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

27 Dec, 13:52

1,552

📞0972124964

ከወይባ ጢስ ግብዓቶች በተጨማሪ የማዘጋጃቸው የፊትና የገላ ስክራፖች 👇
የሩዝ ዱቄት
የሽምብራ ዱቄት
የቡና ስክራፕ
ከተለያዩ 11 አይነት እህሎች የሚዘጋጅ የገላ ስክራፕ
እርድ
ቀስል ቁንጅት በተፈጥሮ ነገር 💃💃
ወይባ(ተፈልጦ/ሳይፈለጥ፣የተለያዮ ስራስሮች እና እንጨቶች፣ሸክላ፣ወንበር ፣አንደኛ ደረጃ ካባ(ሌዘር)፣ከርቤ ፣ ሸብ💃💃

የወይባ ጢስ ጥቅሞች
✔️የጀርባ ህመም ችግርን ይቀርፋል
✔️የሞቱ የቆዳ ሴሎችን በላብ አማካኝነት በማፅዳት ጤናማ ቆዳ እንዲኖረን ያደርጋል
✔️በብርድ ምክንያት የሚመጡ የጀርባ ችግሮች የመገጣጠሚያ ህመሞችን ይፈውሳል
✔️ማራኪ ወርቅማ የቆዳ ከለርን ያላብሳል
✔️ለማህፀን በር ጥበት ወሳኝ ነው
✔️በወርአበባ ጊዜ የሚከሰትን የሆድ ቁርጠት ይቀንሳል
✔️በስራ የደከመን ሰውነት ዘና ያደርጋል
ተአምረኛው የወይባ ጢስ እንጨት ተዘርዝረው የማያልቁ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች አሉት ፣ አንድ ሁለቴ ሞክረን አንሰላች ፣በተደጋጋሚ በመሞከር ጥቅሙ እንዲገለጥልዎት ያድርጉ።
አቅርቦታችን 👇👇
✔️በቤታቸው መጠቀም ለሚፈልጉ
✔️ለወይባ ቤቶች(አዲስ መክፈት ለሚፈልጉም)
✔️ሙሉ ግብዓቱን ወስደው መነገድ ለሚፈልጉ
✔️ውጭ ሀገር ሆነው ወይባ ቤት መክፈት ለሚፈልጉ ወይንም ላላቸው ፈልጠን፣ አድርቀን እናዘጋጃለን ::
✔️ ግብዓቶቻችን ንፁህ እና የተፈጥሮ ብቻ ናቸው ።
✔️በጥራት አንደራደርም✔️
ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

26 Dec, 17:20

1,216

ሙሉ ሴሪውን ዛሬ ነገ እያሉ ሳይገዙ ቀርተዋል ?🤧 በጣም እያዘንን ዋጋው በአንዴ በቅፅበት የተጋነነ ጭማሪ አሳይቷል

9900
11500