أحدث المنشورات من ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ (@fafimeti) على Telegram

منشورات ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ على Telegram

ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ
በወይባ ጭስ ድምቅ ፍክት ይበሉ ከወይባ ጭስ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ያገኛሉ

የወይባ ጢስ ጥቅሞች 👇👇👇
👉ለጀርባ እና ለመገጠጣሚያ ህመሞች ፍቱን ነው
👉በወር አበባ ጊዜ ለሚከሰት የሆድ ቁርጠት
👉ለቆዳ ጥራት ችግር የሚያምር ወርቅማ ከለርን ያጎናጽፋል
👉ከወሊድ በኋላ ማህፀን ቶሎ ወደቦታው እንድመለስ እና እንዲጠነክር ያደርጋል

https://t.me/fafimeti

0972124964
3,881 مشترك
694 صورة
41 فيديو
آخر تحديث 12.03.2025 05:23

أحدث المحتوى الذي تم مشاركته بواسطة ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ على Telegram

ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

21 Sep, 20:27

1,715

እያዘዛችሁን
ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

27 Aug, 13:34

2,195

እያዘዛችሁ ለበዓል ሙሉሴት፣ ባለ3ዶሮ፣ባለ2ዶሮ እና ባለ1ዶሮ ብቻ ነው ለበዓል ትዛዝ የምቀበለው ።
ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

21 Aug, 14:07

2,150

0984166655 ልምድ ያላት የወይባ ቤት ሰራተኛ ናት ገረጂ አካባቢ ከፈለጋችሁ ደውሉላት ኦንላይን ላይ አግኝታ ደውላልኝ ነው እንጂ አላውቃትም ሀላፊነት አልወስድም ።
ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

20 Aug, 17:59

2,239

🚫መንገድ ዝግ ነው 🚫
ፋፊ የተሟሉ የወይባ ጭስ ግብዓቶች እና የሴኔጋል ድስቶች አቅራቢ

07 Aug, 15:07

2,074

በሀገሬ ባህል እጃችሁን ይዤ እንዳልዘይራችሁ
ወይም እያዟዟርኩ ጉጭ ጉጫችሁን እጷ እንዳልላችሁ ሰዓት ያጥርብኛል በጣም ብዙ ናችሁ🥰💃ባይሆን፣ከወሎው ጭስ ጀባልበላችሁ፣አሪቲው፣አሽኩቲው፣አደሱ ፣ብርጉዱ ያውዳችሁ😊
ወይባ ጢሱን ሙቁ ፍክት ትላላችሁ፣በደቡብ በሰሜን ፣በምዕራብ በምስራቅ ፣አልያም ባህር ማዶ በስደት ያላችሁ ፣ባህሌን ካላችሁ? ሀሳብ አይግባችሁ 👉0972124964በዚች ስልክ ቁጥር ለእኔ ደውላችሁ፣እዘዙ እንዳሻችሁ::በጥራት ፣በፍጥነት ፣በሚያስገርም ዋጋ ይገባል ከእጃችሁ ፣
የተሟሉ የወይባ ጢስ ግብዓቶች ፣ፈትል ጋቢዎች፣ፈትል ቀሚሶች፣ወፍራሙ ድስት፣መጥበሻዎች ፣ጭልፋዎች እንዳሻዎት ይዘዙ👌 በታማኝነታችን ይደሰታሉ 🥰🥰


0972124964