آخرین پست‌های To pass exit exam 100% accounting 🤔🤔🤔 (@exitexam111) در تلگرام

پست‌های تلگرام To pass exit exam 100% accounting 🤔🤔🤔

To pass exit exam 100% accounting 🤔🤔🤔
exit exam ለማለፍ ብቁ የሚያደርጉ ጥያቄዎችን በቻናላችን እለት በእለት ያገኛሉ ። ቀን በቀን ጥያቄዎችን እየሰሩ ራሶትን ለexit exam 100 % ብቁ ያድርጉ 📖📖💯✅✅✅✅
3,399 مشترک
91 عکس
5 ویدیو
آخرین به‌روزرسانی 01.03.2025 00:16

آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط To pass exit exam 100% accounting 🤔🤔🤔 در تلگرام


ሰላም ለሁላቹም ሰኔ ለምትፈተኑ ለየት ባለ ሁኔታ እንጀምራለን እመኑኝ 100% ሁላቹም ታልፋላቹ ለሰኔ ካዘጋጀንላቹ አንፃር።
ስለዚህ ግን channel እንዲያድግ share ይደረጋ !!!

ከተላኩልን comment ያበረታታኝን ላካፍላቹ ብዬ ነው ።
ሁላቹንም አመሰግናለሁ ደሞ እንዲቀናቹ ያላሰባቹት ድል እንዲመጣላቹ ምኞቴ ነው🙏

በመጀመሪያ ደረጃ እግዚአብሔርን ብዘገይም ይሄን ቻናል በመቀላቀሌ ደስተኛ ነኝ አመሰግናለሁ በርቱ ሁላችሁም🙏 እንደተባለው እኔ ከተፈተንኩት ጋ ብዙ ጥያቄ ይመሳሰላል ነገር ግን አዝኛለሁ ካለፈ በማየቴ😭ለማንኛውም እግዚአብሔር ሁላችንንም መልካሙን ያሰማን አይዟችሁ 🙏

እመኑኝ ቤተሰብ እዚህ channel ላይ ይለቀቁ የነበሩትን ጥያቄ የሰራ የ3ቱም part 5ዐ+ ጥያቄ መመለስ አይከብዳቹም ቤተሰቦቼ እመኑኝ ሁላቹም ታልፋላቹ ከነበረው ጥያቄ አንፃር!!!!

ሰላም ቤተሰብ እንዴት ዋላቹ
exam እንዴት ነበር?

ውድ ቤተሰቦቼ ነገ የሁላቹም የድል ቀን ነው እመኑኝ 50+ ማምጣት አይከብዳቹም !!!!
ቤተሰቦቼ እግዚአብሔር ይርዳቹ 🙏🙏🙏🙏🙏

የመውጫ ፈተና (Exit Exam)  የተመለከተ አጭር Video የይለፍ ቃል(Password) እንዴት እንቀይራለን የሚለውን ጨምሮ በፈተና ወቅት መከተል ያሉብንን መሰረታዊ ነጥቦች ይዳስሳል።

Family እንግዲህ በይፋ ጨርሰናል ፤ የኔ ፋሚኒዎች ሰላም እደሩ ፣ የነገ ሰው ይበለን!!!

2nd Public sector civil society...

ሰላም እደሩልኝ🖐🖐🖐