እስኪ exit exam ላይ እንዳላቹ አስቡና በ2min ስሩት!!
To pass exit exam 100% accounting 🤔🤔🤔 Telegram-Beiträge

exit exam ለማለፍ ብቁ የሚያደርጉ ጥያቄዎችን በቻናላችን እለት በእለት ያገኛሉ ። ቀን በቀን ጥያቄዎችን እየሰሩ ራሶትን ለexit exam 100 % ብቁ ያድርጉ 📖📖💯✅✅✅✅
3,399 Abonnenten
91 Fotos
5 Videos
Zuletzt aktualisiert 01.03.2025 00:16
Ähnliche Kanäle

137,015 Abonnenten

5,341 Abonnenten

2,395 Abonnenten
Der neueste Inhalt, der von To pass exit exam 100% accounting 🤔🤔🤔 auf Telegram geteilt wurde.
ከላይ ባለው information መሰረት እነዚህን 2 ጥያቄ ስሩአቸው accounting for revenues recognition ከሚለው chapter ላይ exit exam ላይ የመጡ ጥያቄ ናቸው ።
እስኪ exit exam ላይ እንዳላቹ አስቡና በ2min ስሩት!!
እስኪ exit exam ላይ እንዳላቹ አስቡና በ2min ስሩት!!
በጣም በሚያሳዝ ሁኔታ exit exam only 3 ወር ቀርቶታል ቀኑ በጣም ቀርቦአል አብዛኞቻቹ ላይ ግን በጣም መዘናጋት ይታያል ቀኑ በጣም ጥቂት ቀናቶች ብቻ ነው የቀረው ግን አሁንም ቢሆን አረፈደም ለ አካውንቲንግ exit exam ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ በፊታችን የሚመጣው የካቲት ውስጥ ለምትፈተኑ የመጀመሪያቹም ሆነ ከዚህ በፊት ለሞከራቹ እና ላልተሳካላቹ ተማሪዎች አንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የምታልፉበትን መንገድ አዘጋጅተናል እንኳን ደስ አላቹ !!!!!!
ለመጀመሪያ ጊዜ የምትፈተኑ በመጀመሪያው ማለፍ አለባቹ እንዲሁም ከዚህ በፊት የሞከራቹ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የምትገላገሉበት መፍትሄ ይዘን መተናል እድሉን ተጠቀሙበት 😍😍😍😍
ለበለጠ መረጃ
🤳 0951834170
📶 @http4777 ላይ ያግኙን
🚪🚪exit exam የሚያልፈው በጣም ያጠና ሳይሆን '' የሚጠናውን አውቆ ያጠና ነው''!!!

በጣም መዘናጋት ይታያል ቀኑ በጣም ጥቂት ቀናቶች ብቻ ነው የቀረው ግን አሁንም ቢሆን አረፈደም ለ አካውንቲንግ exit exam ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ በፊታችን የሚመጣው የካቲት ውስጥ ለምትፈተኑ የመጀመሪያቹም ሆነ ከዚህ በፊት ለሞከራቹ እና ላልተሳካላቹ ተማሪዎች አንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የምታልፉበትን መንገድ አዘጋጅተናል እንኳን ደስ አላቹ !!!!!!

ሰበር ዜና ለ አካውንቲንግ exit exam ተፈታኞች በሙሉ ፨🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️🙆♂️
የአካውንቲንግ ተማሪዎች የተጨመሩትን course አሳውቀን ባላቹኝ መሰረት 👇👇👇
1.Project analysis and management
2.Ethiopia governmental accounting
3.investment analysis and portfolio management
👆👆👆👆ከላይ ያያቹአቸው የተጨመሩት ናቸው እና ከነበሩት 15 course ጋር 18 ይሆናል ማለት ነው ባጠቃላይ ።
እና ትምህርት ሚኒስተር ይፋ ባደረገው መሰረት ጥር የ exit exam ፈተና በሀገር አቀፍ በይፋ ይጀመራል ስለዚህ በሚመጣው ተፈታኝ ለሆናቹ በሙሉ😯😯😯ይህንን የቀሩትን ቀናት ታሳቢ በማድረግ አጠርና ቅልብጭ ያለ ሁሉንም course ያካተተ በጥቂት ጊዜ ውስጥ አጠናቆ ደሞ ባካተትናቸው ከ 1000+ ከዚህ በፊት የተፈተኑትን በተጨማሪም የexit exam አብዛኛው ጥያቄ ከ google ነው ይህንን ታሳቢ ባደረገ መልኩ ከ 2500+ ጥያቄ እስከነ መልሳቸው ባጠቃላይ 3500+ ማለት ነው፤ እንዲሁም እስከነ ማብራሪያው ጭምር ሰርተው ያለ ምንም ጥርጥር 100% ብቁ የሚሆኑበት ያለ ጥርጥርም የሚያልፉበት package ተዘጋጅቶአል ።
ከእያንዳንዱ chapter and course ቀጥሎ exit exam related ጥያቄ በስሩ ይዞአል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ጊዜው በጣም ቀርቦአል ስለዚህ ፈጥነው ይጠቀሙበት ብዙዎቹ ተጠቅመውበት እያመሰገኑ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጊዜው የፈጣኖች ነው እና exit exam መንገዱን ላወቀበት በጣም ተራ ነው!!!!
ለበለጠ መረጃ:-
🤳 0942141674
☎️ 0951834170
📧📧 @http4777

ወንድሜ እእቴ ወጣት ነህ? ታዲያ እስካሁን ቴሌግራምን ለማውራትና file ለመላላክ ብቻ ነው የምትጠቀመው "!!!!!!!!"
አዲስ ዜና አለ እነዚህ ከታች ያስቀመጥኩልክ link ያንተን ሂወት የሚቀይሩ ናቸው። ስራ በትርፍ ሰዐትክ ቡኋላ ማንም ሰርተው ልትበለጥ አይገባም ግባና ስራ !!! ያሉትን ከታች አስቀምጬልካለው!!!
Dog 👇👇👇👇
https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=t2Jf3iQ_RcOn6E6nMLA-
Major 👇👇👇👇
https://t.me/major/start?startapp=6899951844
ECX.IO power tap👇👇👇👇
https://t.me/cexio_tap_bot?start=1717404189233688
Blum 👇👇👇👇
https://t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_Re54A0OA2
Dotcoin 👇👇👇👇
https://t.me/dotcoin_bot?start=r_6899951844
Tapswap 👇👇👇👇
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_6899951844
Hamster 👇👇👇👇
https://t.me/hamstEr_kombat_bot/start?startapp=kentId6899951844

ExitExam
የግል የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ውጤት መቼ ይፋ ይሆናል ?
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የ2016 ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና ውጤት ሰኔ 21/2016 ዓ.ም ይፋ መደረጉ ይታወቃል።
በተመሳሳይ ጊዜ በአንድ ላይ የመውጫ ፈተናውን የወሰዱ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ውጤት ግን እስካሁን ይፋ አልተደረገም።
ይህን ተከትሎ የግል ተፈታኞች በርካታ ጥያቄዎችን አድርሰዋል።
በጉዳዩ ዙሪያ በትምህርት ሚኒስቴር የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አገልገሎት ዴስክን ጠይቀናል።
" ከግል ተፈታኞች ውጤት ጋር በተያያዘ ያልተጠናቀቁ ነገሮች በመኖራቸው ውጤቱ ይፋ አለመደረጉን " የዴስኩ ኃላፊ እዮብ አየነው (ዶ/ር) ተናግረዋል።
" ቀሪ መጠናቀቅ ያለባቸው ጉዳዮች እንዳለቁ የግል ተፈታኞች የመውጫ ፈተና ውጤት ይፋ ይደረጋል " ብለዋል።
የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት እና የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት ማኅበር ሥራ አስኪያጅ አቶ ተፈራ ገበየሁ በበኩላቸው ፥ " ከግል ተፈታኞች አጠቃላይ መረጃ እና ክፍያ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ሲጠናቀቁ ውጤቱ በቀጣይ ቀናት እንደሚለቀቅ " ተናግረዋል።
ማኅበሩ 178 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን በአባልነት ይዟል፡፡
የግል ተቋማት ተማሪዎች የፈተና ውጤት ለተቋማቱ አለመላኩን ከተቋማት በኩል ባገኘነው መረጃ የተረዳን ሲሆን ከሰሞኑን የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ " ተልኳል፣ እየተላከ ነው ፣ ውጤት ሊለቀቅ ነው " የሚሉ መረጃዎች ሀሰተኛ እንደሆነ ተገንዝበናል።
በሌላ በኩል ፥ በዚሁ ጉዳይ የአንድ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም የተማሪዎች ተወካይ አነጋግሯል።
ይኸው ተወካይ በውጤት ጉዳይ ከተማሪዎች ጫና ሲበዛ ወደ ትምህርት ሚኒስቴር እንደሄደና አንድን ኃላፊ እንደጠየቀ የተሰጠው ምላሽም ፥ " ለመፈተኛ ይከፈል የተባለውን በክፍያ (በተማሪ 500 ብር) አጠቃለው ያልፈጸሙ ተቋማት አሉ " የሚል እንደሆነ ገልጿል።
ክፍያውን ሙሉ በሙሉ የከፈሉ እንዳሉ ሁሉ ያልከፈሉ በመኖራቸው ውጤቱ እንደዘገየ እንደተነገረው አስረድቷል።
ተማሪዎች የፈተናው ውጤት መዘግየቱ ከፍተኛ ቅሬታ እንዳሳደረባቸው ተረድተናል።
ተማሪዎቹ ፥ " ያልከፈለውን አለማስፈተን ነው እንጂ የሚጠበቀውን ክፍያ ከፍሎ የተፈተነን ተማሪ ውጤት ማዘግየት እና ተማሪውን በጭንቀት ማሰቃየት ፍጹም ተገቢ አይደለም " ብለዋል።
ውጤታቸው በፍጥነት እንዲላክና እንዲገለጽ ሌላው ጉዳይ እነሱን የሚመለከት ባለመሆኑ ይህን ያህል ውጤት በመጠበቅ ለጨነቁ እንደማይገባቸው አስገንዝበዋል።
ዘንድሮ 124 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን የመውጫ ፈተና ማስፈተናቸው ይታወቃል።