آخرین پست‌های To success 👊✨ (@euee_preparation) در تلگرام

پست‌های تلگرام To success 👊✨

To success 👊✨
این کانال تلگرام خصوصی است.
Strive for Excellence ✨🤩
For any suggestion contact us on
@Tosuccess1_bot
6,347 مشترک
212 عکس
18 ویدیو
آخرین به‌روزرسانی 12.03.2025 01:28

کانال‌های مشابه

EUEE PREPARATION
9,080 مشترک
Grade 12 books
6,101 مشترک
Mathematics Hub
3,766 مشترک

آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط To success 👊✨ در تلگرام

To success 👊

05 Jan, 16:50

531

#NationalExam : የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ እንደሚጠናቀቅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

ምዝገባቸውን ያላጠናቀቁ ተማሪዎች ከቀነ ገደቡ አስቀድመው እንዲያጠናቅቁ አገልግሎቱ አሳስቧል።

የፈተና ይዘትን በተመለከተ የሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በአጠቃላይ ከ9-12ኛ ክፍሎች እንዲሁም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ7-8ኛ ክፍሎች እንደሚሸፍን ተገልጿል።

ተማሪዎች በተማሩበት የክፍል ደረጀ የተማሪ መጽሐፍን መሠረት አድርገው እንዲዘጋጁ ተብሏል።

በሌላ በኩል ፥ ዘንድሮ በመደበኛው እና በግል 750,000 ተማሪዎች ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ይመዘገባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ  ከአገልግሎቱ የተገኘው መረጃ ያሳያል።

እስካለፈው ሳምንት ባለው ዳታ ወደ 500 ሺህ  ተማሪዎች ተመዝግበል።

በመደበኛው ፕሮግራም 600 ሺህ ተማሪዎች ለመመዝገብ እቅድ የተያዘ ሲሆን እስካሁን ባለው 82 በመቶ የሚሆኑ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ አከናውነዋል ፤ በግል የሚፈተኑ 150 ሺህ ተማሪዎች እንደሚመዘገቡ ይጠበቃል።

ኢንተርኔት ማይሰራበት ቦታ ተማሪዎች በወረቀት ከተመዘገቡ በኋላ ኢንተርኔት የሚሠራበት አካባቢ በመሔድ መረጃቸውን ወደ ኦንላይን እየተጫነ ነው።

የመረጃ ባለቤቶች የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም ኤፍኤምሲ መሆናቸውን እንገልጸለን።

@tikvahethiopia
To success 👊

04 Jan, 18:18

854

🤔 10 Words That Can Be Confusing⁉️

1️⃣ affect / effect
affect: The bad weather affects my mood.
effect: The president effected several changes in the company.

2️⃣ alternatives / choices
alternatives: New ways to treat arthritis may provide an alternative to painkillers.
choices: Our choices come down to staying here or leaving here.

3️⃣ alibi / excuse
alibi: The police broke her alibi by proving she knew how to shoot a pistol.
excuse: I can't buy his excuse.

4️⃣ anticipate / expect
anticipate: What Jeff did was to anticipate my next question.
expect: I expect that the weather will be nice.

5️⃣ flagrant / blatant
flagrant: The judge called the decision "a flagrant violation of international law."
blatant: Outsiders will continue to suffer the most blatant discrimination.

6️⃣ chronic / acute
chronic: For those with chronic depression, she said, "keep at it."
acute: Acute dysentery wracked and sapped life from his body.

7️⃣ compose / comprise
compose: England, Scotland and Wales compose the island of Great Britain.
comprise: After the 2014 referendum on independence for Scotland, the UK still comprised England, Scotland, Northern Ireland and Wales.

8️⃣ continual / continuous
continual: “No nation could preserve its freedom in the midst of continual war,” Madison concluded.
continuous: Continuous farming impoverishes the soil.

9️⃣ crescendo / climax
crescendo: She spoke in a crescendo: "You are a bad girl! You are a wicked girl! You are evil!"
climax: The fifth scene was the climax of the play.

🔟 decimate / destroy
decimate: Famine decimated the population.
destroy: The soldiers destroyed the village.

〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
Level: Elementary~Intermediate
=========================
#Vocabulary #Confusing #Word
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
💥
To success 👊

04 Jan, 15:17

650

#ይመዝገቡ

በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና በድጋሜ የምትወስዱ ተፈታኞች በኦንላይን ራሳችሁ ምዝገባ እንድታደርጉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል።

የምዝገባ ጊዜው የሚያበቃው 👇
ረቡዕ ታህሳስ 30/2017 ዓ.ም

በድጋሜ ፈተናውን የምትወስዱ ተፈታኞች https://register.eaes.et/Online በመጠቀም በበየነ-መረብ መመዝገብ ትችላላችሁ።

@tikvahuniversity
To success 👊

29 Dec, 04:06

989

ለ2017 ዓ.ም ለ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኞች የተሰጠ ማሳሰቢያ

ለ2017 የትምህርት ዘመን ለ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚሰጠው ፈተና በተመለከተ የሚከተለው ማሳሰቢያ ተላልፏል።

• ለ6ኛ ክፍል ተፈታኞች፡- የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና የሚዘጋጀው ከ5ኛ እና 6ኛ ክፍል ትምህርቶች ይሆናል።

• ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች፡- የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና የሚዘጋጀው ከ7ኛ እና 8ኛ ክፍል ትምህርቶች ይሆናል።

• ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች፡- የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚያካትተው የ9ኛ ክፍልን (በድሮው ሥርዓተ ትምህርት) እንዲሁም የ11ኛ እና 12ኛ ክፍልን (በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት) ትምህርቶችን ነው።

በመሆኑም ተማሪዎች ለፈተናው አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።

• ማሳሰቢያ፡- የ10ኛ ክፍል በዚህ ፈተና አይካተቱም። ምክንያቱም አብዛኛዎቹ በአሮጌው ስርዓተ ትምህርት የተማሩ ሲሆኑ፣ የተወሰኑ ትምህርት ቤቶች ብቻ በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት የሙከራ ትምህርት በመውሰዳቸው ነው።

ማጠቃለያ

ይህ ማሳሰቢያ ለ2017 ዓ.ም ለ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የፈተና ዝግጅት መመሪያ ነው። ተማሪዎች ከላይ የተጠቀሱትን የትምህርት ክፍሎች ትኩረት በመስጠት አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።

   ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
@EthiopianStudentAssociation2024
To success 👊

26 Dec, 19:34

1,135

@EthiopianStudentAssociation2024
To success 👊

25 Dec, 06:41

618

@EthiopianStudentAssociation2024
To success 👊

22 Dec, 13:39

367

@EthiopianStudentAssociation2024
To success 👊

09 Dec, 17:01

101

📌 Human body system......

The human body is like a machine  ⚙️, a complex masterpiece  made up of trillions of tiny building blocks called cells  ! These cells are like microscopic workers, each with a specific job to do.  They group together to form tissues  , which are like specialized teams working on a particular function.

ሰውነት ------ 🤔 የሚለው ነገር እጅጉን የሚደንቅ ማሽን ነው....... ይህም ደግሞ ከ ብዙ ትሪሊዮን በላይ ከሆኑ Cellኦች የተሰራ ነው....... በቃ ሰውን አንድ ትልቅ ህንፃ እንደሆነ አስቡ እናም Cell የሚባሉት ደግሞ እያንዳንዱ ሸክላ 🧱 እንደሆነ አድርጋቹ አስቡት ....... እናም ይህ Cell ለብዙ ነገሮች ዘብ ሆኖ ይቆማል ......

አሁን ደግሞ ስለ Respiratory system የተወሰነ ጀባ ልበላቹ ........ 😏

The human respiratory system is a network of organs and tissues working tirelessly to keep us alive and well 😎.

Respiratory system ሲባል ብዙ ሰው ሊንቀው ይችላል .......

" ያው inhale እና exhale ........ "

ከባድ አይደለም ብሎ ይንቀዋል ...... አትርሱ የተናቀ አስናቀ ነው ነገሩ ..... 😁😁..... እስቲ እንጀምር .........

ይህ የ አተነፋፈስ ስርአት የሚለውን በቀላሉ ለማስረዳት አንድ ሆቴል አስቡ ....... ይህም Hotel በጣም ፈጣን አስተናጋጆች አሉት እንበል ...... ከእናንተ ወደ cheif 🧑‍🍳 ከዛም ከ cheif ወደ እናንተ ያመጣሉ ........ በቃ እንደዛው ብላቹ አስቡት እናም አስተናጋጆቹ ወይም Cellሎቹ ........ በምግብ ፋንታ O² እና CO² የሚያመላልሱ እንደሆኑ አስቡ .......

ትንሽ ጠለቅ እንበል ........ 🏊‍♂️🥽

Airways: The Passage for Breath  ➡️
Nose () and Mouth (): The journey begins here. The nose, with its tiny hairs , acts as a filter to trap dust and other unwanted particles. Mucus acts like a humidifier, keeping the air moist for a comfortable passage.

ጩዌው የሚጀምረው ከ አፍንጫ 👃 እና ከ አፍ 👄 ነው ....... ይህም ዋና አየር የሚገባበት ብቸኛ መንገዶች ናቸው ......... አፍንጫችን ውስጥ ያለው ፀጉር እና ንፍጥም አዋራ( Dust ) እና ሌሎች ነገሮች እንዳይገባብን ይከላከልልናል .........

Pharynx (Throat) : This muscular passage is a shared pathway for both air and food. A tiny flap called the epiglottis covers the windpipe (trachea) during swallowing to prevent food from entering the lungs.

ይህ ደግሞ ጉሮሮ.....… ጎሮሮ ( የተመቻችሁን ምረጡ ) የሚባለው ነገር ሲሆን ምግብ እና አየር የሚመላለስበት ቱባ 🪈 በሉት ....... ግን epiglottis የሚባል ጠባቂ ስላለው ምግብ ስንውጥ ይዘጋል ..... ስንተነፍስ ደግሞ ይከፈታል .........

ካነሳን አይቀር ግን ሰው እንዴት ትን ሊለው ይችላል ........ ትንታ እንዴት ይፈጠራል ........ 🤔🤔


Part 1

   ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
https://t.me/The_learners_hub
To success 👊

06 Dec, 17:06

385

I am back again 😎😂

ዋግዋን ብለናል ........ Demandን እንዴት አገኛችሁት ....... 🤔........ ከደበራቹ ያው በደምብ ስላልተዘጋጀሁበት  😅 ....... አሁን ደግሞ ወደ Supply እንሂድ ........ 👇አሁንም አምራች ብለን እራሳችንን ከምናስጠቁር Firm ብለን እንጭስ ....... 😁

Supply:

Supply refers to the willingness and ability of producers 🤠 to sell a specific good or service at a given price. It's essentially how much of a good or service is available for purchase.

Supply ማለት እንደ ትርጓሜው ከሆነ አቅርቦት ማለት ነው....... አንድ Firm አንድን እቃ በተገደበ/በተመጣጣኝ ዋጋ 💰 ሲያቀረብ Supply ይባላል  ......ከዚህ ጋር ተያይዞ ........

የ አንድ ሸቀጥ ዋጋው ሲጨምር ምን የሚሆን ይመስላችኋል ...... ........ እስቲ ትንሽ እንጠበብ .......

የአንድ እቃ ዋጋው ሲጨምር ምን ይሆናል መሰላቹ ........  አቅራቢዎቹ / Firmኦቹ በተቻላቸው መጠን የእቃውን ብዛት ይጨምራሉ ..... ማለትም በዋጋ እና በአቅርቦት መሀከል ያለው ግንኙነት ቀጥተኛ ነው ( የ አንዱ መጨመር ሌላይኛውም እንዲጨምር ያደርጋል ) ይህም The law of supply ይባላል።

ግን ይሄ ለእናቶቻችን አይሰራም ብዬ አስባለሁ ...... ለምን መሰላቹ አብዛኛው የኢትዮጵያ እናቶች የሚጠቀሙት ስውር ቃላዊ ጥበብ አለ ይህም
" ደምበኛ እንሆናለን .... 🧐 " የምትለዋ ቃል....... በቃ እሷን ይጠቀሙና የ 5000ን ብር እቃ በ 150 ገዝተው .......  ነጋዴው ላይ psycho ሰርተው ቤት ከች 🛍️ 😌 ........

አቦ ሺ አመት ለእናቶቻችን ☺️😊.......  አሜን.....😇😇

በነገራቹ ላይ በዚህ case አባቶች አንዳትከፉብኝ ........ ለሁሉም አባቶችም ሺ ዘመንን ተመኝተናል ....... 😁😁

ወደ ቁምነገር ...... 👇

Factors Affecting Supply:

አቅርቦትን ምን ምን አይነት ነገር ይቀይረዋል ወይም ተፅእኖ ያሳድርበታል .......  👇

📌 Price:

የመጀመርያው ዋጋ ነው ሁሉም Firm ( profit motivated ) ወይም ለትርፍ ነው የሚንቀሳቀሰው....ነጋዴዎቹ Mother Teresa እና Abebech gobena  አይደሉም 🤐.......

📌Cost of Production:
በቀጣይ ደግሞ ያንን እቃ ለማምረት ምን ያህል አወጣ ........

📌Technology:

ይሄ ግልፅ ነው ብዬ አስባለው አንድ Firm በTechnology በሰለጠነ ቁጥር የምያመርተው እቃ ብዛት እና ጥራት ይኖረዋል 😊 .......

ከዚህ ጋር አያይዤ....🤦‍♂ አይያያዝም ግን አንድ ገጠመኝ ልንገራችሁ ........ ግን እንዳትመሰጡ አጭር ነው...... 😅 ........

የሆስፒታል ምግብ ቀምሶ የሚያውቅ ይኖራል ብዬ አስባለው....... እውነቱን እናውራ ከተባለ ከSkylight hotel ምግብ ይልቅ የሆስፒታል ምግብ ይጣፍጣል 🙆‍♂...... እና ወደ ገደለው ስንገባ አንዷ ወጥ ሰራተኛ ናት 👩‍🍳 ....... እና በትልቅ በርሜል ወጡን ሰርታ እያማሰለች ...... የሆነ መርዶ ይነገራታል ከዛም ታዝንና 😢 ቱ ቱ ቱ ብላ ወጡ ላይ 💦 🤤 ዘርፈጥ አደረገችዋ ...... 😐😐

በአእምሮአቹ እሱን እስክታጣጥሙት እኔ ልቀጥል 😂 ....... 👇

📌Number of Producers:

በመጀመርያ ምን አይተናል Price, cost of production እና technology ይሄ ደግሞ የ አምራች ሰው/ የ Firm ብዛት ነው .........ብዙ ድርጅቶች ተመሳሳይ እቃ ባመረቱ ቁጥር ........ በ marketኡ ላይ ብዙ supply ይኖራል ........

እስቲ በዚህ ትንሽ እንራቀቅ ........ ብዙ supply አለ ማለት በ marketኡ ላይ competition ይኖራል ....... ይህም በ Firmኦቹ መሀል የተሻለ እቃ በአነስተኛ ዋጋ ለማቅረብ በቃ መገዳደል ነው....... ምሳሌ Iphone, Samsung, itel, Tecno......... ሁሉም በየ ጊዜው የተሻለ ነገር ይዞ ለመቅረብ የማያደርጉት ነገር የለም የሆነ ትንሽ Feature ይጨምሩበት እና ዋጋውን ☝️☝️........

ግን still አንዳንድ Firmኦች የ Brand ስማቸው በጣም ታዋቂ ስለሆነ ብሩ እንዴትም ቢወደድ ሰው ይፈልገዋል ........

ምሳሌ ......... Bugatti, Iphone, Rolex, Gucci..... እና የመሳሰሉት ......

📌The price of other goods...

ይሄኛው እንኩአን ከላይኛው ጋር relate ያረጋል.....

በ ምሳሌ እንሹፋት🤔...

.....Tecno 🤳ገበያውን control ለማረግ comon 20 ሲያመርት infinixም  እኔ ከማን አንሳለው ብላ አንድ ቀፎ(የማር አይደለም ደሞ 🤦‍♂.. ያው ሰልክ ለማለት ስለማያደፍር ነው...)

... Any ways ብቻ የTecno ዋጋ መወደድ የinfinixውን supply (አቅርቦት) ይጨምረዋል.....

......And blah blah blah

Market Equilibrium........

Demand and supply work together to find a market equilibrium, which is the price point where the quantity demanded by consumers equals the quantity supplied by producers. At this point, there's no pressure for the price to change.

Market Equilibrium የሚባለው ነገር የሚሳካው ....... ተጠቃሚው የሚፈልገው እና አምራች የሚያመርተው እቃ እኩል እና ተመጣጣኝ ሲሆን ነው ...........

ግን እንደዛ ተፈጥሮ ያውቃል ........ ....... እስቲ ትንሽ አስቡበት .....🤓

ለምን መሰላቹ የሰው ፍላጎት ያልተገደበ ነው.....… ስለዚህም ሰዎች አንድን እቃ መግዛት ቢፈልጉ የዛን እቃ ምን ያህል በብዛት መግዛት እንዳለባቸው አያውቁም ......... እንበል እና ማዘርዋ አንድ ኪሎ ሽንኩርት 🧅 በ 150 ብር ልትገዛ ሄደች ግን እንደ ድንገት አንድ ኪሎ 100 ብር ቢሆን ......... ምን ይፈጠራል ....... ማዘራችን ከየትም ከየትም ብላ 50 ብር ፈላልጋ በአንድ ጊዜ 2 ኪሎ ሸምታ ወደ ቴብ 🏠 .........

ተሳሳትኩ .......... 😁 😁

እና በተጨማሪም ገዢው ( ሰው ) ከሚፈልገው ይልቅ ብዙ አቅርቦት ሲኖር ( Market surplus ) ሲሆን......... ምን ይፈጠራል መሰላቹ ዋጋውን ያረክሳሉ ....... በተቃራኒው ደግሞ ብዙ ፍላጎት እያለ ጥቂት አቅርቦት ካለ ዋጋውን ጣርያ ላይ ይሰቅሉታል ይህም Shortage ይባላል .......

   ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
https://t.me/The_learners_hub
To success 👊

06 Dec, 05:01

329

Pythagoras😎😂

   ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
@EthiopianStudentAssociation2024