Latest Posts from ETV NEWS (@etv_zena_official) on Telegram

ETV NEWS Telegram Posts

ETV NEWS
Ethiopian Broadcasting Corporation | Etv
1,966 Subscribers
16 Photos
1 Videos
Last Updated 26.02.2025 09:57

Similar Channels

NEWS.am
16,102 Subscribers
NewsFactoryPL
13,355 Subscribers

The latest content shared by ETV NEWS on Telegram


ከህገ-ወጥ የውጭ አገራት ገንዘብ ማስተላለፍ ወንጀሎች ጋር ግንኙነት እንዳላቸው የተጠረጠሩ ከ600 በላይ የባንክ ሒሳቦች ታገዱ
***************************

የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ከወንጀል ተግባር ጋር ግንኙነት ያላቸውን ከ600 በላይ የባንክ ሂሳቦች ማገዱን አስታወቀ።

አገልግሎቱ ለኢቢሲ በላከው መግለጫ፣ ከወንጀል ተግባር ጋር ግንኙነት ያላቸው የባንክ ሂሳቦችን እንዳገደ አስታውቋል።

ከህገ-ወጥ የውጭ አገራት ገንዘብ ማስተላፍ ወንጀሎች ጋር ግንኙነት እንዳላቸው የተጠረጠሩ 665 የባንክ ሂሳቦች እንዳይንቀሳቀሱ ማገዱን ነው የገለጸው።

በአገልግሎቱ የታገዱት የባንክ ሂሳቦቹ ህጋዊ የውጭ አገራት ገንዘብ ማስተላለፍ ፈቃድ ሳይኖራቸው በህገ-ወጥ መንገድ በአገር ውስጥ እና በውጭ አገራት ከሉ አካላት ጋር ትስስር በመፍጠር በህገ-ወጥ መንገድ የገንዘብ ማስተላለፍ ተግባር ላይ ተሰማርተው የተገኙ መሆናቸው ታውቋል።https://www.facebook.com/EBCzena/posts/pfbid0x2UbQWVR1ACVXt1AWgFPfxUXoQWwZsdCjsunyHkkvT2JJYNX7KwJAKBPKvENFthil

Channel created