Latest Posts from Ethiosat (@ethiosattv) on Telegram

Ethiosat Telegram Posts

Ethiosat
Ethiopian TV Platform
4,383 Subscribers
184 Photos
12 Videos
Last Updated 01.03.2025 17:22

Similar Channels

Premier League Live
14,641 Subscribers

The latest content shared by Ethiosat on Telegram


እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን፣ መጪው አዲስ አመት የጤና፣ የሰላም እንዲሁም የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። #HappyNewYear #Ethiosat #Ethiopia

ወደ ኢትዮሳት ቤተሰብ ተቀላቅለዋል። #Kaffa TV # KTV #Bisrat TV#A Plus #Kembata TV #Gamo TV #Goha TV #Hadiya TV 11605| 45000| ሆሪዞንታል #Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

ውድ የኢትዮሳት ቤተሰቦች
የnahoo ቲቪ
ስርጭት ጀምሯል!
11605| 45000| ሆሪዞንታል

#Ethiosat #SatelliteTV #Ethiopia #Local #International #News #Entertainment #Education #Religion

በአሁኑ ሰዓት በጉጉት እየተከታተሉ የሚገኙት ፕሮግራም የትኛውን ነው📺?

የደምበኞቻችንን የመዝናኛ አለም እንደራሳችሁ ስላያችሁት እናመሰግናለን።

ኢትዮሳትን ተመራጭ ስላረጋችሁት እናመሰግለን። በዚሁ ቀጥሉበት።

ሁሉም የሚሆን መዝናኛን የያዘው ኢትዮሳት የቤተሰብ ጊዜን ልዩ ያረገዋል።
ዛሬውኑ ባለሞያተኞቻችን ጋር ይደውሉ።

ኢትዮጵያኖች ለየት ያሉ ሀገርኛ ዜናዎችና መዝናኛዎች እያገኙ ያሉበት ምክንያት የእርስዎ ታታሪነት ነው።

ወዳጅ ዘመድዎት የዚህ ቤተሰብአባል እንዲሆኑ ይንገሯቸው።

ለመላው ኢትዮጵያውያን መልካም አዲስ አመት እየተመኘን አዲሱ አመት የሰላም፣ የጤና እና የእድገት ይሁንልዎት።

#HappyNewYear #Ethiosat #Ethiopia

ኢትዮጵያኖች የተመረጡ የሃገር ውስጥ ዜና እና መዝናኛዎችን በቤታቸው ምቾት ሆነው እናቀርብላቸዋለን።

ከ18,000 በላይ ባለሞያተኞች ያለውን ቡድናችንን ጓደኞችዎት እና ቤተሰቦችዎት እንዲቀላቀሉ አማክሯቸው::

ኢትዮጵያኖችን ከ100 በላይ ቻናሎች ባለው በፍጥነት በማደግ የሚገኘው የብሮድካስት መድረክ ጋር ያገናኟቸው።

የዛሬው ተመራጭ የኢትዮሳት ባለሙያተኛ ይሁኑ።