Neueste Beiträge von Ethio Sigma (@ethio_sigma_et) auf Telegram

Ethio Sigma Telegram-Beiträge

Ethio Sigma
ኢትዮ ሲግማ ∼ 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐒𝐈𝐆𝐌𝐀 MOTIVATION 🇪🇹


ወንድ ሁን!!!👿

For Any Comment - @Martin_amartian8 & @Reiss_nelsonn

For promotion - @Ethiopiansigmabot

ግሩፓችን - https://t.me/Ethio_Sigma_Group

Our video Channal link - https://t.me/+ADSkD7fF8D4wMTY0
106,048 Abonnenten
1,447 Fotos
67 Videos
Zuletzt aktualisiert 28.02.2025 14:16

Ähnliche Kanäle

HULU SPORT VVIP
7,015 Abonnenten

Der neueste Inhalt, der von Ethio Sigma auf Telegram geteilt wurde.


መስራት ያለብህ አስተሳሰብህ ላይ ነው!! ምክንያቱም የጉልበት ዘመን አብቅቷል!!

ጀግናው ዘራፍ ሳይሆን ሰርተህ አሳይ ያኔ ወንድ አትመስልም ምክንያቱም ሆነህ ስለተገኘህ!!😎

Share :@ETHIO_SIGMA_ET

ምንም ያክል ሞዴሉ ቢያምርህ እንኳን ብዙ የተነዳ መኪና እንዳትገዛ። የጋራዥ ሰራተኛ አይደለህም የማንንም ዘይት አትቀይር። ስለ መኪና አላወራሁም!
t.me/ETHIO_SIGMA_ET

ጠንካራ ሰው ምንም አይነት ኃይል አያስፈልገውም ምክንያቱም አስተሳሰቡ በቂ ነው 🖐
Share:@ETHIO_SIGMA_ET

ስትወለድ እኮ
አባትክ :ወንድ ልጅ ነው ነበር ያለው

ወንድሜ ጊዜው አልረፈደም
ወንድ ሁንና አሳያቸው 🥶🥶

ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ
Share:@ETHIO_SIGMA_ET😈

የዛሬ ውሎህ እንዴት ነበር ጀግናው ፤ በኢሞጂ ግለፀው ?

የኔ - 🙏

📲 @ETHIO_SIGMA_ET

ከነቃህ እንደ ነቃህ አታስነቃ 💀

Share:https://t.me/Ethio_Sigma_Et

ጥንቸል ከ ኤሊ ጋር የተሸነፈው ጉረኛ ሆኖ ሳይሆን መጀመሪያም ቢያሸንፍም ጎበዝ እንደማይባል ስለሚያውቅ ነው።🤝
Share:https://t.me/Ethio_Sigma_Et

🗣️አለው ለማለት አትቸኩል
የሚፈልግህ ሰው በጨለማም ቢሆን ያይካል👀
Share:https://t.me/Ethio_Sigma_Et

💰💵 በቤቲንግ መበላት ሰልችቷችኋል

እንግዲያውስ ይሄን ቻናል ተቀላቅላችሁ ትርፋማ ሁኑ ማየት ማመን ነው 🏆

የ 25 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው
13' ደቂቃ ነው የቀረው ተዘጋጁ ቻናሉን ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ በቀጣይ የ50 ብር ይለቀቃል ሼር ያድርጉ