آخرین پست‌های ሙሌ 2 ስፖርት ውጤት (@eth_sport) در تلگرام

پست‌های تلگرام ሙሌ 2 ስፖርት ውጤት

ሙሌ 2 ስፖርት ውጤት
-
ከማንኛውም ማስታወቂያ የፀዳ የስፖርት ቤት
-
-
ለጔደኛ ወዳጅ ቤተሰብ ያጋሩ (SHARE)
🙏 🙏 👍ስለ ቀና ትብብራቹ እናመሰግናለን
-
-
@Eth_Sport
7,369 مشترک
3,797 عکس
2,531 ویدیو
آخرین به‌روزرسانی 12.03.2025 23:06

کانال‌های مشابه

Ethio-grade9-12students
2,968 مشترک
ETHIO 90s MUSIC
1,613 مشترک

آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط ሙሌ 2 ስፖርት ውጤት در تلگرام

ሙሌ 2 ስፖርት ውጤት

01 Apr, 19:20

72,452

የኳታሩ የአለም ዋንጫ የምድብ ድልድል ይህን ይመስላል።

👉 GROUP A:
🇶🇦 ኳታር
🇳🇱 ኔዘርላንድ
🇸🇳 ሴኔጋል
🇪🇨 ኢኳዶር

👉 Group B:
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ
🇮🇷 ኢራን
🇺🇸 ዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ
🅿️ ዌልስ vs ዩክሬን ወይም ስኮትላንድ

👉 Group C:
🇦🇷 አርጀንቲና
🇸🇦 ሳውዲ አረቢያ
🇲🇽 ሜክሲኮ
🇵🇱 ፖላንድ

👉 Group D:
🇫🇷 ፈረንሳይ
🅿️ ፔሩ / UAE / አውስትራሊያ
🇩🇰 ዴንማርክ
🇹🇳 ቱኒዚያ

👉 GROUP E:
🇪🇸 ስፔን
🇩🇪 ጀርመን
🇯🇵 ጃፓን
🅿️ ኮስታ ሪካ ወይም ኒውዚላንድ

👉 GROUP F:
🇧🇪 ቤልጄም
🇨🇦 ካናዳ
🇲🇦 ሞሮኮ
🇭🇷 ክሮሽያ

👉 GROUP G:

🇧🇷 ብራዚል
🇨🇭ስዊዘርላንድ
🇷🇸 ሰርቢያ
🇨🇲 ካሜሮን

👉 GROUP H:
🇵🇹 ፖርቹጋል
🇬🇭 ጋና
🇺🇾 ኡራጋይ
🇰🇷 ኮሪያ

@Eth_Sport
ሙሌ 2 ስፖርት ውጤት

01 Apr, 14:03

58,240

🇪🇹 || የ16ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ውጤት::

🕒 #ተጠናቀቀ'

መከላከያ 0-0 አርባ ምንጭ.ከ

ወልቂጤ ከተማ 1-1 አዳማ ከተማ
#ጌታነህ_ከበደ 26'⚽️ #አዲስ 31'⚽️


@Eth_Sport
ሙሌ 2 ስፖርት ውጤት

01 Apr, 11:07

56,102

ብሩኖ ፈርናንዴዝ በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት እስከ 2026 የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ተፈራርሟል።

@Eth_Sport
ሙሌ 2 ስፖርት ውጤት

01 Apr, 07:38

49,015

🇪🇹 || ዛሬ የሚደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች::

09:00 | መከላከያ ከ አርባ ምንጭ.ከ
12:00 | ወልቂጤ ከተማ ከ አዳማ ከተማ


@Eth_Sport
ሙሌ 2 ስፖርት ውጤት

31 Mar, 18:12

41,551

🌍 ነገ ለሚወጣው የአለም ዋንጫ የምድብ ድልድል ብሄራዊ ቡድኖች በቋት ተከፍለዋል።

* ቋት 1

🇶🇦 ኳታር
🇧🇷 ብራዚል
🇧🇪 ቤልጂየም
🇫🇷 ፈረንሳይ
🇦🇷 አርጀንቲና
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 እንግሊዝ
🇪🇸 ስፔን
🇵🇹 ፓርቹጋል

* ቋት 2

🇳🇱 ኔዘርላንድ
🇩🇰 ዴንማርክ
🇩🇪 ጀርመን
🇨🇭 ስዊዘርላንድ
🇺🇾 ኡራጓይ
🇭🇷 ክሮሽያ
🇺🇸 አሜሪካ
🇲🇽 ሜክሲኮ

* ቋት 3

🇮🇷 ኢራን
🇯🇵 ጃፓን
🇲🇦 ሞሮኮ
🇷🇸 ሰርቢያ
🇵🇱 ፖላንድ
🇰🇷 ደቡብ ኮርያ
🇸🇳 ሴኔጋል
🇹🇳 ቱኒዝያ

* ቋት 4

🇪🇨 ኢኳዶር
🇸🇦 ሳውዲ አረቢያ
🇬🇭 ጋና
🇨🇦 ካናዳ
🇨🇲 ካሜሮን

🏴󠁧󠁢󠁷󠁬󠁳󠁿/🇺🇦/🏴󠁧󠁢󠁳󠁣󠁴󠁿ዌልስ/ዩክሬን/ስኮትላንድ

🇳🇿/🇨🇷 ኮስታሪካ/ኒውዝላንድ

🇵🇪/🇦🇺/🇦🇪 ፔሩ /አውስትራሊያ /ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ


@Eth_Sport
ሙሌ 2 ስፖርት ውጤት

31 Mar, 18:09

30,822

🇪🇹 || የ16ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ውጤት::

🕒 #ተጠናቀቀ'

ሲዳማ ቡና 1️⃣-1️⃣ ኢትዮጵያ ቡና
#መሐሪ 26'⚽️ #አቡበከር ናስር ⚽️


አዲስአበባ.ከ 1️⃣-1️⃣ ባህርዳር ከተማ
#ሰለሞን 83'(og) #ፈቱዲን 53'⚽️


@Eth_Sport
ሙሌ 2 ስፖርት ውጤት

31 Mar, 05:50

29,810

.



🇪🇹 || ዛሬ የሚደረጉ የ16ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች::

09:00 | ሲዳማ ቡና ከ አትዮጵያ ቡና
12:00 | አዲስ አበባ ከተማ ከ ባህር ዳር


@Eth_Sport
ሙሌ 2 ስፖርት ውጤት

30 Mar, 18:20

28,027

⬆️

🇪🇹 || የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ደረጃ ሰንጠረዥ::

@Eth_Sport
ሙሌ 2 ስፖርት ውጤት

30 Mar, 18:20

25,300

🇪🇹 || 16ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ውጤት::

🕒 #ተጠናቀቀ'

ሀዲያ ሆሳዕና 1-1 ፋሲል ከነማ
#ቃልአብ 76'⚽️ #በዛብህ 66'⚽️


@Eth_Sport
ሙሌ 2 ስፖርት ውጤት

30 Mar, 14:22

24,769

🇪🇹 || 16ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ውጤት::

🕒 #ተጠናቀቀ'

ቅ.ጊዮርጊስ 3-1 ሰበታ ከተማ
#ፍሪምፖንግ 05'⚽️ #በረከት 39'⚽️
#አማኑኤል 57'⚽️
#አዲስ 80'⚽️


@Eth_Sport