来自 Recruitment file (@elegantrecruitment) 的最新 Telegram 贴文

Recruitment file Telegram 帖子

Recruitment file
1,686 订阅者
132 张照片
48 个视频
最后更新于 27.02.2025 20:42

相似频道

СИГНАЛ
466,094 订阅者
Shower Thoughts 🚿
40,743 订阅者
Micky Tips
18,378 订阅者

Recruitment file 在 Telegram 上分享的最新内容


የፅናት አበበ የሁለት አመት ከስምንት ወር ተሞክሮ😍😍😍🙈🙈🙈
Travel award
400,000/ወር
NTB
4NTB as a team
5600 IBO😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

Dagim Abera

ሁለተኛዋ የቤተሰባችን መኪና 😊🙏

ዛሬ እጅግ በጣም ደስ ያለኝ ቀን ነበር
ስናወራ፣ስናልም ቀልድ የሚመስሉ ነገሮች፣ለሰዎች ስንናገር የተሳቁብን ህልሞች ዛሬ እውን ሆኑ

የማይታለፉ የሚመስሉ ጊዜያቶች ፣ ከባድ የመሰሉን ፈተናዎች ፣ ተስፋ ሊያስቆሩጡን የነበሩ ክስተቶች ፣ ብዙ ተቃውሞዎች ይሄ ሁሉ ታልፎ እዚህ ደርሰናል

አንድ ነገር እላለሁ ተመስገን አሁንም ተመስገን 🙏🙏🙏
ስለ ሁሉም ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን🙏❤️


የሰው ልጅ አጥብቆ ከፈለገ ፣ፈጣሪው ካመነ ጠንክሮ ከሰራ ምንም ነገር ማሳካት ይቻላል 💪🙏


I love Networking
I love My Life
I love Breakthrough

የድርጅቱ 4ተኛ ዓመት ክብረ በዓል በ ሸራተን ሆቴል

Breakthrough trading s.c በናሁ ቲቪ ዜና ላይ

ስለ ህልም ያለንን መረዳት ማሳደግ በህይወታችን ላይ ለዉጥ ለማምጣት አንድ እርምጃ ከፍ የሚያደርገን መጠይቅ ነው በአግባቡ ይሙሉት

1. በህይወትህ ምን ማሳካት ትፈልጋለህ ?
2. ይህንን ፍላጎት እንዳታሳካዉ ምን ተግዳሮት / ፈተና ሆነብህ?
3. ህልምሽን ምታሳኪበት መንገድ ብታገኝ ትጠቀምበታለህ?

ስለ ህልም ያለንን መረዳት ማሳደግ በህይወታችን ላይ ለዉጥ ለማምጣት አንድ እርምጃ ከፍ የሚያደርገን መጠይቅ ነው በአግባቡ ይሙሉት

1. በህይወትሽ ምን ማሳካት ትፈልጊያለሽ ?
2. ይህንን ፍላጎት እንዳታሳኪዉ ምን ተግዳሮት / ፈተና ሆነብሽ?
3. ህልምሽን ምታሳኪበት መንገድ ብታገኚ ትጠቀምበታለሽ?

የስልጠና ይዞታ

Afaanormo presentation

Ibsa 2