Defence Construction Enterprise @dce2020 Channel on Telegram

Defence Construction Enterprise

@dce2020


Defense Construction Enterprise (DCE) is one of the leading construction companies in Ethiopia. We are different from other companies as we work in the most remote and difficult areas of the country. We are dedicated and devoted to build the country.

Defence Construction Enterprise (English)

Defense Construction Enterprise (DCE) is a renowned construction company based in Ethiopia, known for its exceptional work in the most challenging and remote areas of the country. With a strong commitment to nation-building, DCE stands out from other construction companies with its dedication to improving infrastructure and contributing to the development of Ethiopia. Founded in 2020, DCE has quickly made a name for itself in the construction industry, delivering high-quality projects and innovative solutions to its clients. The company's mission is to build a better future for Ethiopia through sustainable and impactful construction projects. Follow our Telegram channel @dce2020 to stay updated on our latest projects, achievements, and job opportunities. Join us in our mission to build a stronger and more prosperous Ethiopia with Defense Construction Enterprise.

Defence Construction Enterprise

21 Nov, 05:51


ጨረታ ማስታወቂያ

Defence Construction Enterprise

21 Nov, 05:51


ጨረታ ማስታወቂያ

Defence Construction Enterprise

21 Nov, 05:50


ጨረታ ማስታወቂያ

Defence Construction Enterprise

21 Nov, 05:50


ጨረታ ማስታወቂያ

Defence Construction Enterprise

20 Nov, 06:18


👉የጨረታ ማስታወቂያ

Defence Construction Enterprise

20 Nov, 06:17


👉የጨረታ ማስታወቂያ

Defence Construction Enterprise

15 Nov, 12:01


👉የጨረታ ማስታወቂያ

Defence Construction Enterprise

13 Nov, 12:15


በሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ የተገነባው ዘመናዊ የስብሰባ አዳራሽ ግንባታ

ኅዳር 4/2017ዓ.ም

በሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ የተገነባው ዘመናዊ የስብሰባ አዳራሽ ግንባታ በ2,950 ስኩዌር መሬት ላይ ግንባታው ያረፈ ነው፡፡

የስብሰባ አዳራሹ ደረጃቸውን የጠበቁ ዘመናዊ ወንበሮች፣ ሙቀትና ቅዝቃዜ እንዲሁም ሽታ መቆጣጠሪያ ኤሌክትሮ መካኒካል፣ የድምጽ እና የፕሮጀክተር ሲስተም የተገጠመለት ነው።

ከዚህ በተጨማሪ የተሟላ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ዘመናዊ ካፍቴሪያ፣ የኦዲዮ ሲስተም፣ የድምጽ መቆጣጠሪያ፣ እና ደረጃቸውን የጠበቁ መጸዳጃ ቤቶች ያሉት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ነዉ።

የግንባታ ፕሮጀክቱ ባለቤት በመከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ሲሆን ዲዛይንና ቁጥጥሩን የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት እያማከረ ነው፡፡

በአሁኑ ወቅት አዳራሹ ለባለቤት ለማስረከብ በውስጥ የተገጠሙ ኤሌክትሮመካኒካል ሲስተሞች አገልግሎት መስጠት የሚችሉ መሆናቸውን ሙከራ እየተደረገላቸው ይገኛል፡፡

Defence Construction Enterprise

12 Nov, 13:40


👉የጨረታ ማስታወቂያ

Defence Construction Enterprise

06 Nov, 12:42


👉የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ

Defence Construction Enterprise

05 Nov, 06:20


የ2017 የመጀመሪያው የ100 ቀናት የሪፎርም እና ዋና ዋና የኢኮኖሚ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡
ጥቅምት 26 ቀን 2017ዓ.ም

የመከላያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የ2017 የመጀመሪያው የ100 ቀናት የሪፎርም እና ዋና ዋና የኢኮኖሚ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ከኢንተርፕራይዙ ሠራተኞች ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡

የ100 ቀን የሪፎርም እና ዋና ዋና የኢኮኖሚ አፈፃፀም ሪፖርት ያቀረቡት የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የዋና ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ደረጄ ተፈራ፣ እንደሀገር ኢትዮጵያ ያለችበት ደረጃ፣ ዓለም አቀፍ የፖለቲካል ኦኮኖሚ አዝማሚያዎችና ለኢትዮጵያ ያለው እንደምታ፣ በሪፎርሙ ተጠባቂ ፋይዳዎች ምን ነበሩ፣ የኢኮኖሚ ሪፎርሙ አፈጻጸም ውጤቶችና አዝማሚያዎች፣ እንዲሁም የዋና ዋና ፕሮጀክቶች አፈፃፀምን የያዘ በመሆኑ ባለፉት ሶስት ወራት ያስመዘገብናቸው ስኬቶች፣ የውጭ ምንዛሬያችን ያለበት ደረጃ የምናይበት ውይይት መሆኑን ገልጸዋል።

ለውይይቱ መነሻ እንደሀገር ተዘጋጅቶ በቀረበው የውይይት ሰነድ ላይ የተመዘገበውን ውጤት እንደሀገር ለማስቀጠል፣ የተሻለ ለውጥ ለማምጣትና ለውጡን ለማፅናት ሁሉም በተሰማራበት መስክ በትጋት መሥራት እንደሚገባ የጋራ ግንዛቤ ተፈጥሯል፡፡ ለተነሱ ጥያቄዎች፣ ሀሳብና አስተያየቶች ምላሽና ማብራሪያ በምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚው አቶ ደረጄ የሰጡ ሲሆን በቀጣይ የተቋሙን የመፈፀም አቅም ለማሻሻል ሁሉም ፈፃሚ የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ በማሳሰብ ውይይቱ ተጠናቋል።

Defence Construction Enterprise

05 Nov, 06:13


👉የጨረታ ማስታወቂያ

Defence Construction Enterprise

05 Nov, 06:13


👉የጨረታ ማስታወቂያ

Defence Construction Enterprise

05 Nov, 06:13


👉የጨረታ ማስታወቂያ

Defence Construction Enterprise

05 Nov, 06:12


የ ጨረታ ማስታወቂያ

Defence Construction Enterprise

04 Nov, 17:21


መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ባለ አንድ እና ባለሁለት መኝታ ክፍሎች ያሉት የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ በአዲስ አበባ ጎፋ ካምፕ እየገነባ ይገኛል፡፡

ጥቅምት 27/2017ዓ.ም

የመከላከያን የመሰረተ ልማት ፍላጎት ለሟሟላት በጥራት እየሠራ የሚገኘው መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ አዲስ አበባ ጎፋ ካምፕ እየተገነባ የሚገኘው የሠራዊት የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በምዕራፍ አንድ ባለ አራት ፎቅ 10 ብሎኮች ገንብቶ ለሠራዊቱ አገልግሎት እየሠጠ ይገኛል፡፡ በምዕራፍ ሁለት ባለ አራት ፎቅ 20 ብሎኮችን እየገነባ ነው፡፡

እየተገነቡ ከሚገኙት ሃያ ብሎኮች መካከል ባለአንድ መኝታ ከሆኑት አስር ብሎኮች መካከል ሰማኒያ አባዋራ የሚይዙ ሁለቱ ብሎኮች ሙሉ በሙሉ ግንባታቸው ተጠናቆ ለባለቤት ርክክብ ተደርጓል፡፡

ከተጠናቀቁት ሁለቱ ብሎኮች በተጨማሪ ሶስት ብሎኮች በባለቤት ፍላጎት ሥራቸውን ለማጠናቀቅ የፊኒሽንግ ሥራ እየተሰራላቸው ይገኛል፡፡ በተጨማም ሁለቱ ባለ አንድ መኝታ በቅርብ ጊዜ አጠናቆ ለባለቤት ለማስረከብ እየሰራ ይገኛል፡፡

የግንባታ ፕሮጀክቱ ባለቤት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ሲሆን ዲዛይንና ቁጥጥሩን የሚያከናውነው ደግሞ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት እያማከረ ይገኛል፡፡ ግንባታውም ፊዚካል አፈጻጸሙ 72 ፐርሰንት ሲሆን ፋይናንሻሉ 41 ፐርሰንት ላይ ደርሷል፡፡

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ግንባታዎች ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁ እንዲሆን አባለቤት እና ከተቆጣጣሪ እና አማካሪ ድርጅት ጋር በቅርበት እየተገኛኘ የመኖሪያ ቤቶችን ግንባታ በተያዘላቸው ጊዜ ለማጠናቀቅ ጥረት እያደረገ ይገኛል፡፡