Últimas publicaciones de CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 (@cryptotalk_et) en Telegram

Publicaciones de Telegram de CryptoTalk-Ethiopia🇪🇹

CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹
CryptoTalk-Ethiopia™🇪🇹 በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የክሪፕቶከረንሲ ኮሚዩኒቲ ነው።


ይህ ገፅ የክሪፕቶከረንሲና ፎሬክስ ግብይት ትምህርታዊ ውይይቶችና ሙያዊ ትንታኔዎች የሚሰጡበት ሙሉ ለሙሉ ነፃ ግልጋሎትን ለመስጠትና ኢትዮጵያውያን ወጣቶችን በመስኩ ለማብቃት ዋናው አላማው አርጎ የተነሳ የመማማሪያ ገፅ ነው።

ሊንኮች👇:
https://www.linktr.ee/cryptotalket
14,080 Suscriptores
745 Fotos
73 Videos
Última Actualización 01.03.2025 11:57

Canales Similares

Cryptonic Air
20,131 Suscriptores
Xesniper Education
14,997 Suscriptores
CAPTAIN X~FREE🇪🇹
3,211 Suscriptores

El contenido más reciente compartido por CryptoTalk-Ethiopia🇪🇹 en Telegram


Join the Live Here.
https://x.com/i/spaces/1kvKpyYBePQGE

በትላንቱ ላይቭ ሴሽናችን ላይ ለማስታወቅ እንደሞከርኩት ለኔ እስከወሩ መጨረሻ የመጨረሻ የሆነውን ለናንተ ግን ከአሁን በኋላ ሁሌም አርብ አርብ ቤተሰብ ሆናችሁ የክሪፕቶ እውቀትን የምትቀስሙበት የትዊተር ስፔስ በEthiopian Blockchain Network አማካኝነት እየተዘጋ የሚቀርብላችሁ በመሆኑ ዓርብ ዓርብ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ይህንን ውይይት እንድትካፈሉ ስል ወንድማዊ ምክሬን ለመለገስ ወደድኩ።

የቀጥታ መድረኩን በሚከተለው ሊንክ ማግኘት የምትችሉ ይሆናል።👇
https://x.com/i/spaces/1kvKpyYBePQGE

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ እህት እና ወንድሞቻችን:

እንኳን ለታላቁ እና ለተቀደሰው የረመዷን ጾም በሰላም አደረሳችሁ።🙏

በፅሁፍ copy paste የማለት አባዜ ስህተት አማካኝነት ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታ እጠይቃለው። ገና ፆሜን ከመያዜ የሳቅ ኢሞጂ በመለገስ ያስደነገጣችሁኝ ቤተሰቦቼ ግን የስራችሁን ይስጣችሁ። ተመልሼ ስገባና ኢሞጂዮቹ ሁሉ ሳቅ በሳቅ ሲሆንብኝ ግራ የተጋባሁትን ያህል በህይወቴ ግራ ገብቶኝ አያውቅም። Anyways ለተፈጠረው ስህተት ይቅርታችሁን እየጠየኩ በዱዓና በፀሎት እየተዋወስን የምንዘልቅባት ፆም ትሆን ዘንድ ለሁላችንም ተመኘሁ።🙏

ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ ፡

ሰርክ ማክሰኞ፤ ሀሙስ እና ቅዳሜ ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ የምትቀርብላችሁ የመሠውር ዝግጅት ዛሬም መወያያ ርእሶቿን አሰናድታ ብቅ ብላለች። በዛሬው መድረካችን የምናነሳቸው ሀሳቦችም የሚከተሉት ናቸው።

1/ ከሰሞኑ እየተከሰተ ያለው አጠቃላይ የክሪፕቶከረንሲው አለም ሁነት ምንድነው? እንዴትስ ራሳችንን ከኪሳራ ጠብቀንና ገበያው የሚሰጠንን ሁነቶች አትርፈን ልናልፍባቸው ይቻለናል?
2/ ኢትዮጵያ እና ክሪፕቶከረንሲ ፡ ከየት ወዴት? አሁን ላይ ያለው የክሪፕቶከረንሲውም ሆነ የብሎክቼይን እንቅስቃሴዎች ምን ይመስላሉ?


በተለመደው የትዊተር ገፃችን ላይ ከ3፡10 ጀምሮ እንገናኝ።
https://www.x.com/cryptotalket

GM ☀️

የተኙትን ቀስቅሷቸው።🙏✌️ የ$ETN ኤርድሮፕ ለጊዜው ምንም እንቅስቃሴ ሳይጀመርበት ይህን ይመስላል። Keep grinding my Ninja's 🥷 This might go well beyond what we guessed it to be.😉😎

ሰላም ጋይስ፡ በክሪፕቶ ዙሪያ ያሏችሁን ማንኛውም ጥያቄዎች እንወያይባቸው ዘንድ ትዊተር ላይ ከታች ባለው ሊንክ ትቀላቀሉን ዘንድ ለማስታወስ ወደድን።

https://x.com/i/spaces/1BdGYqBrnWLGX

መሠውር S01E11 : ETN Ecosystem, Token, Airdrop AMA(ask me anything) on Telegram https://t.me/ET_apps 22:30 (4:30)

Take Me Home to your wallet.
While you can 🤩

https://vm.tiktok.com/ZMkTtKMQA/

Please guys give emphesis to $ETN. I mean it u won't regret it. Just sit down and make a good research and get on it. እናንተ የማይታይዋችሁ: እዚህ ጋር ቀለል አርጌ ልነግራችሁ የማልችላቸው በጣም ጠንካራ መሠረት ያላቸው ሁነቶች ከመጋረጃ ጀርባ እየተከሰቱ ነው።

ግዙ: ኢንቨስት አርጉ: ፒሪሪም ፓራራም ልላችሁ አልፈልግም። ግን ግዴላችሁም ትኩረት ስጡት። At least ተረድታችሁ ተጠባበቁ። God willing, It might took off anytime in the future.🙏✌️

https://docs.etn.ethio-tech.com/