Crypto News_ET 🚀 (@cryptonews_et) के नवीनतम पोस्ट टेलीग्राम पर

Crypto News_ET 🚀 टेलीग्राम पोस्ट

Crypto News_ET 🚀
🚀 it is a channel for releasing amazing money apps,Telegram bot and websites as well as Airdrop, crypto currency and forex trading tips.

Buy Ads: https://telega.io/c/cryptonews_Et

☎️ For Promotion: @CyptoContact
14,358 सदस्य
5,803 तस्वीरें
272 वीडियो
अंतिम अपडेट 01.03.2025 02:16

समान चैनल

Airdropp.io
8,821 सदस्य
Wolfx Signals Stats
7,495 सदस्य
臻·茶館丨ZEN&TEA CHANEL
3,375 सदस्य

Crypto News_ET 🚀 द्वारा टेलीग्राम पर साझा की गई नवीनतम सामग्री


ከ True caller የተሻለ አፕ
⚡️የፈለጋችሁትን ስልክ ቁጥር በማስገባት ኤሜይሉን፣ስሙን እና የሶሻል ሚዲያ አካውንት ካለው ያሳያችኋል 😍

🔥Video ስለአጠቃቀሙ 👉 https://vm.tiktok.com/ZMkoL8t8v/

ከፕሌይስቶር ለማውረድ ደግሞ 👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.eyecon.global

Lemme be very clear i will never give up 💀
Who is with me 💀
Share 🚀
@cryptonews_Et
@cryptonews_Et

1446 ኛው የረመዳን ፆም ነገ የካቲት 22 ይጀምራል።

ጨረቃ ዛሬ ማምሻውን በመታየቷ ፆሙ ነገ ቅዳሜ እንደሚጀምር ተረጋግጧል ።

ለመላው የቻናላችን የcrypto News_ET ሜምበሮች በሙሉ በቻናላችን ስም ረመዳን ሙባረክ ለማለት እንወዳለን 🤗
Share 🚀
@cryptonews_Et
@cryptonews_Et

SOL 🟢

Share 🚀
@cryptonews_Et
@cryptonews_Et

ኤርድሮፕ ላይ invest እያደረጋችሁ ከስራቹሀል??

እራሳችሁ ስለፕሮጀክቱ አጣርታችሁ መረጃ ሰብስባችሁ አገናዝባችሁ በእራሳችሁ ውሳኔ ኢንቨስ አድርጋችሁ ከከሰራችሁ ያ በጣም ኖርማል ነው ሌላ ላይ በእርግጠኝነት ታተርፋላችሁ።


ግን የሆነ ቻናል ወሬ ሰምታችሁ ይህን ያህል ኢንቨስት አድርገናል እያሉ ኢንቨስት እዚህኛው ፕሮጀክት ላይ ካላረጋችሁ አታተርፉም የግድ አድርጉ ምናምን እያሉ...አንዳንዶቹ እንደውም ያወጡትን ዝርዝር ሁሉ ፖስት ያደርጋሉ...(አድሚን እከሌ ይሄን ያህል አድሚን አከሌ ይሄን ያህል እያሉ) እና ይህን አይታችሁ ዝም ብላችሁ ገንዘብ ምታወጡ ከሆነ ለማትረፋችሁ ምንም ዋስትና የላችሁም።

ከቻናሎች ምንድነው መጠቀም ያለባችሁ መረጃ መውሰድን ነው።

ለምሳሌ X እሚባል ፕሮጀክት ኢንቨስት ይፈልጋል ይህን ያህል ይጠይቃል እኛ አንዲ አደርገን ተብሎ ፖስት ሲደረግ ፕሮጀክቱ ኢንቨስ እንደሚፈልግ መረጃውን ውሰዱ ከዛ በእራሳችሁ የፕሮጀክቱን ኃላ አጥኑ። እኛ ይህን ያህል አውጥተናል ስላሏችሁ ያን እንደማረጋገጫ ወስዳችሁ ብቻ ገንዘብ ለማውጣት አትሞክሩ።

Share 🚀
@cryptonews_Et
@cryptonews_Et

Memhash list ተደርጓል።

Share 🚀
@cryptonews_Et
@cryptonews_Et

5m remaining

ROAM 💻

ባይቢትን ጨምሮ በቅርቡ የተለያዩ exchanges ላይ ሊስት ይደረጋል።

- አፑን ከፕሌይ ስቶር በዚህ ሊንክ አውርዱ
- referal code ይህን አስገቡ 👉 56326340
- wifi Connect አድርጉ location on አድርጉ
- daily check-ins በማድረግ ነጥብ ሰብስቡ።

ከመጀመረ ትንሽ ቆይቷል ችላ ብዬው ነበር...Anyway ለዚህኛው ዙር airdrop ከደረስን ጥሩ ካልሆነም ለቀጣዩ round እንደርሳለን።

Share 🚀
@cryptonews_Et
@cryptonews_Et

PAWS በትዊተር ገፃቸው የለቀቁት ምስል...👀

Share 🚀
@cryptonews_Et
@cryptonews_Et

Eski paws block ye tederagchu check guys eyesete new alu ..
Share 🚀
@cryptonews_Et
@cryptonews_Et