پستهای تلگرام CJ YOUTH (CJY)

The Official Channel of CJ Youth - Where you meet the Holy Spirit!
Find us on Facebook @ Cj-Youth-CJY or write to us @Cjyouth01

4,084 مشترک
3,075 عکس
53 ویدیو
آخرین بهروزرسانی 09.03.2025 06:01
کانالهای مشابه

15,227 مشترک

5,519 مشترک

5,113 مشترک
آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط CJ YOUTH (CJY) در تلگرام
📌የተወደዳችሁ የሲጄ ዩዝ ቤተሰቦች የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናታችን ነገ ከ11:00 ጀምሮ ይቀጥላል። ሁላችንም በጊዜ እንገናኝ። ተባረኩ!
መዝሙር 122:1
[1] “ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ” ባሉኝ ጊዜ፣ ደስ አለኝ።

📌መደበኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ነገ አርብ 11:00 ጀምሮ ይቀጥላል። ሁላችንም መፀሀፍ ቅዱስና ማስታወሻ ይዘን እንገናኝ።
ተባረኩ!!
ተባረኩ!!
አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና።
ሮሜ8:15
እግዚአብሄር አባት መሆን የጀመረው በዓዲስ ኪዳን አይደለም። አባትነት መገኛ (ምንጭ) ማለት ነው። ይህ ደሞ የእግዚአብሄር ባህሪው ነው። ኤፌሶን 3፡15
በብሉይ ኪዳን እግዚአብሄር መርጦ አባት የሆናቸው እና ለትውልድ አባት ያደረጋቸው ሠዎች አሉ። ነገር ግን እነዚህ ሰዎችም ሆኑ ሌሎች የእግዚአብሄርን አባትነት መረዳት የሚችል ልብ አልነበራቸውም። ዘፍጥረት28፡12
ስለዚህ አምላክ ሰው ሆኖ መጣ። እየሱስ በዚህ ምድር ላይ በሠዎች ውስጥ መፍጠር የሚፈልገው እግዚአብሄር አምላክ አባት እንደሆነ እንድናውቅ ነው። በህይወቱም ሲኖር የአብን አባትነት እየገለጠ ነው።
የማቴዎስ 6፡9
እግዚአብሄር እየሱስ እንዳለውና እንደኖረው ነው። የአብን አባትነት በምሳሌ ሲያስረዳ የምድር አባቶቻችን መልካም ጠይቀናቸው ክፍ እንደማይሰጡን አብም ለሚለምኑት መንፈሱን ይሰጣል እያለ ነው።
ዮሐንስ 1፡18
አባ አባት ብለን የምንጮኸበትን መንፈስ ተሰጥቶናል። መንፈስ ቅዱስ እኛ ውስጥ ሲመጣ እግዚአብሄር አባታችን እንደሆነ እንድንረዳ ያደርገናል።
እግዚአብሄር ፍቅሩን የገለፀው በአባትነት ውስጥ ነው። አባት ልጁን በሚያርምበት መንገድ ሁሉ እግዚአብሄርም የእርሱ የሆኑትን ያርማል። በወውደቅ እና ባለመቻላችን የሚቆጣ ሳይሆን ሊደግፈን የሚቸኩል ትዕግስቱ ችለን እስክንቆም የሆነ አባት ነው። አጥፍተን አሳዝነነው ስንመለስ በውስጣችን ያስቀመጠው መንፈሱ ከእኛ ቁጥጥር ውጪ በውስጣችን አባ አባት ብሎ የሚጮኸ ነው። ከበደላችን ይልቅ የጎደለንን ሊሞላ የሚቸኩል ምንጫችን እግዚአብሄር አባት ነው። ሉቃስ 15: 22

በፕሮግራ መደራረብ ምክንያት የአምልኮ ምሽታችን ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል። ትምህርታችንን ግን እንቀጥላለን