آخرین پست‌های Ethio University Teams (@campusteam13) در تلگرام

پست‌های تلگرام Ethio University Teams

Ethio University Teams
Remedial 2015 ቻናል በ ዩኒቨርሲቲ ሲኒየር ተማሪዎች የተቋቋመ ሲሆን ለመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ /እጩ/ ተማሪዎች ለ ግቢ ህይወታቸውን አስፈላጊውን ሁሉ ያቀርባል።
እንድሁም 2016 ለምትገቡ remedial & freshman ተማሪዎች የሚጠቅም ነው።
2015 ከተማሩ ተማሪዎች ለ2016 ለሚገቡ remedial አስፈላጊውን መረጃ ሰለ ትምህርት አሰጣጥ ስለ ግቢ life ያስተምራል ::
1,204 مشترک
261 عکس
1 ویدیو
آخرین به‌روزرسانی 05.03.2025 04:24

کانال‌های مشابه

آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط Ethio University Teams در تلگرام

Ethio University Teams

06 Mar, 06:41

1,610

https://t.me/campusteam13
https://t.me/campusteam13
https://t.me/campusteam13
Ethio University Teams

21 Feb, 11:18

948

#MattuUniversity

ሰሞኑን ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ከወሰዱ የመቱ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ህክምና ሳይንስ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች ውስጥ 96.38 በመቶ ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት ማምጣታቸውን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ፈተናውን ከወሰዱ 138 የመቱ ዩኒቨርሲቲ የጤናና ህክምና ሳይንስ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎች ውስጥ 133 ተማሪዎች ፈተናውን ማለፋቸው ተገልጿል።

በስድስት የጤናና ህክምና ትምህርት ክፍሎች ትምህርታቸውን የተከታተሉ ዕጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተናውን ወስደው፤ ከሚድዋይፈሪ ትምህርት ክፍል ሁለት እንዲሁም ከሔልዝ ኢንፎርማቲክስ ትምህርት ክፍል ሦስት ተማሪዎች ፈተናውን ሳያልፉ ቀርተዋል

https://t.me/compusteam13
https://t.me/compusteam13
https://t.me/compusteam13
Ethio University Teams

21 Feb, 11:18

648

#DireDawaUniversity

የመውጫ ፈተና ከወሰዱ 152 የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የህክምናና ጤና ሳይንስ ተመራቂ ተማሪዎች መካከል 150 ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት ማምጣታቸውን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

ተፈታኞች በአምስት የሙያ መስኮች ለፈተና የተቀመጡ ሲሆን 98.70 በመቶ ተፈታኞች ፈተናውን አልፈው ለምርቃት ብቁ መሆናቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

https://t.me/compusteam13
https://t.me/compusteam13
https://t.me/compusteam13