Последние посты Bunna Bank (@bunnabanksc) в Telegram

Посты канала Bunna Bank  

Bunna Bank
Welcome to Bunna Bank s.c. The best multinational financial service provider based in Ethiopia.
15,664 подписчиков
3,360 фото
149 видео
Последнее обновление 01.03.2025 16:08

Похожие каналы

Ethio Jobs Hub
103,064 подписчиков
Gadaa Bank
27,807 подписчиков

Последний контент, опубликованный в Bunna Bank на Telegram

አድዋ የጥቁር ህዝቦች ድል!

ቡና ባንክ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ፣ ለአፍሪካውያን እንዲሁም ለመላው ጥቁር ህዝቦች እንኳን ለ129ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል።

ዓድዋ ትናንት፣ ዓድዋ ዛሬ፣ ዓድዋ ነገም ነው!

ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!

Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #NBE #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

የድካምዎን ውጤት ፍሬ አፍርቶ ለማየት ገንዘብዎን በቡና ባንክ ይቆጥቡ።
መልካም የዕረፍት ቀናት!
ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!
#BunnaBank #WeekendWishes #Saturday #BankoftheVisionaries

ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታይ የቡና ቤተሰቦች 🌙⭐️

እንኳን ለ1446ኛው ታላቁ የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ እያልን ባንካችን ያዘጋጀውን የተለያዩ ከተሞች የፆም እና የሶላት የጊዜ ሰሌዳ በአቅራቢያዎ በሚገኙ የወለድ ነጻ ቅርንጫፎቻችን እንዲሁም ከዚህ በታች በተቀመጠው ሊንክ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን።
https://shorturl.at/7EAin

ረመዷን ሙባረክ! 🌟
#BunnaBank #BankoftheVisionaries #BunnaFamily #Ramadan #IFB #EthiopianBanks

Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #NBE #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

At Bunna Bank, we empower visionaries on their unstoppable journey. 🚀

With innovation, trust, and community at our core, we craft financial solutions that move you forward. 💙

Join the Family 🧍🏾👫🧍🏾‍♀️

#BankOfTheVisionaries #TowardsUnstoppableJourney #BunnaBank

ጁመዓ ሙባረክ!

ቡና ኻዲም _ መርጠው የሚገለገሉበት!

ባቅራቢያዎ ባሉ የቡና ባንክ ቅርንጫፎች ጎራ በማለት የ “ኻዲም” ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ!

የቲክቶክ እና ሊንክዲን ገፆቻችንን በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ፣ በየእለቱ ያግኙን!
LinkedIn: https://lnkd.in/ejgeD9zM
TikTok: https://lnkd.in/eUXRDDCw
#ጁመዓ #ሙባረክ #ጁመዓሙባረክ #Jumma #Jumma_Mubarak #jummamubarak #jummah #friday

ደሞዛቸው በቡና ባንክ በኩል የሚከፈላቸው ሰራተኞች በአቦል ደሞዜ እየተንበሻበሹ ይገኛሉ!

ብር ባስፈለጋቸው ጊዜ የደሞዛቸውን 33% ወይም 50% በስልካቸው ብቻ በካቻ መተግበሪያ በሰከንዶች ውስጥ መበደር ይችላሉ ። ደሞዝዎ በቡና ባንክ በኩል የማይከፈልዎ ከሆነ ድርጅትዎን ወደ ቡና ባንክ በማምጣት የዚህ ወርቃማ እድል ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ ።

አቦል ደሞዜ በካቻ መተግበሪያ!

ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!

#AbolDemoze #BunnaBank #Kacha #EthiopianBanks

ልጆችዎ በደስታ እንዲማሩ ይፈልጋሉ?
እንደቡና ቤተሰብ የእርስዎና የልጅዎ ደስታ ይገደናል!
በቡና School Pay ልጆችዎ ከትምህርት ክፍያ ጭንቀት ነጻ ከመሆናቸውም በላይ እርስዎም እንደወላጅ ክፍያውን በስልክ ብቻ መፈጸም ስለሚችሉ ጊዜዎን ትምህርት ቤት ድረስ በመሄድ አያባክኑም።
ቡና ባንክ ከUnicash ጋር በመተባበር ለተማሪዎችና ለወላጆች እንዲሁም ለትምህርት ቤቶች ክፍያዎችን ቀላል በማድረግ ላቅ ያለ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ አገልግሎቱን በባንካችን የሞባይል መተግበሪያ ላይ ያገኙታል።
በቡና የትምህርት ክፍያ ህይወትዎን ያቅልሉ!
ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!
#BunnaBank #SchoolPay #Unicash #DigitalBanking