በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ከቡና ምርት ጋር ተያይዞ ከእርሻ ጀምሮ እሴትን በመጨመር ገበያ እስከ ማቅረብ ድረስ ባሉ ሂደቶች ዙሪያ የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ማሳደግ ላይ ያተኮረ ዎርክሾፕ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
Посты канала Bule Hora University

Bule Hora University Official telegram
19,585 подписчиков
2,804 фото
20 видео
Последнее обновление 01.03.2025 15:01
Похожие каналы

163,561 подписчиков

21,553 подписчиков

4,144 подписчиков
Последний контент, опубликованный в Bule Hora University на Telegram
አሁን የካቲት 22/2017
በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ከቡና ምርት ጋር ተያይዞ ከእርሻ ጀምሮ እሴትን በመጨመር ገበያ እስከ ማቅረብ ድረስ ባሉ ሂደቶች ዙሪያ የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ማሳደግ ላይ ያተኮረ ዎርክሾፕ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ከቡና ምርት ጋር ተያይዞ ከእርሻ ጀምሮ እሴትን በመጨመር ገበያ እስከ ማቅረብ ድረስ ባሉ ሂደቶች ዙሪያ የባለድርሻ አካላት ተሳትፎ ማሳደግ ላይ ያተኮረ ዎርክሾፕ እየተካሄደ ይገኛል፡፡
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
የመግባቢያ ስምምነቱን የፈረሙት፤ የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድማሱ ዳምጠው እና የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ብርሃኑ ለማ (ዶ/ር) ናቸው፡፡
ዩኒቨርሲቲው ከመማር ማስተማር ሥራው በተጨማሪ፤ የማዕድን እና የቡና ምርት ዘርፍን ለማገዝ የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን ፕሬዚዳንቱ ገልጸዋል፡፡
የገዳ ሥርዓትን ለማስተዋወቅ ሥርዓተ-ትምህርት ቀርጾ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ እያስተማረ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡
የመግባቢያ ስምምነቱም፤ ዩኒቨርሲቲው የሚያከናውናቸውን ተግባራት በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በኩል ለሕብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል መሆኑ ተገልጿል፡፡
(ኤፍ ኤም ሲ)

የካቲት 15/2017 ዓ.ም
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በህክምናና በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸዉን ተማሪዎች አስመርቋል።

የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በጤና ሳይንስና በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸዉን ተማሪዎች እያስመረቀ ይገኛል።

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ
የካቲት 15/2017 ዓ/ም በዋናዉ ግቢ ተማሪዎቹን በደማቅ ሁኔታ ያስመርቃል ።

የካቲት 06/2017 ዓ.ም
በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ``Outcome Based Education Quality Audits and Academic Program Accreditation ``በሚመለከት ሥልጠና ተሰጠ።
******
ሥልጠናዉ የተሰጠዉ በዩኒቨርሲቲዉ አካዳሚክ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬትና በትምህርት ሚኒስቴር በኩል በትምህርትና ሥልጠና ባለ ሥልጣን በጋራ ትብብር ሲሆን የኮሌጅ ዲኖች፤የትምህርት ክፍል ኃላፊዎች፤መምህራን እና ሥራ አስፈፃሚዎች ተሳታፊ ሆነዋል።

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ : የካቲት 1/2017
የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም መውጫ ፈተና በሠላም ተጠናቀቀ።
***
በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ለውስን የመደበኛ መርሐ ግብርና ለኤክስቴንሽን መርሐ ግብር ተማሪዎች ከጥር 26/2017 እስካ የካቲት 1/2017 ዓ:ም ሲሰጥ የሰነበተው /የቆየው/ የመንፈቀ ዓመት መውጫ ፈተና ያለ ምንም ችግርና መስተጓጎል በሠላም መጠናቀቁን የዩኒቨርሲቲው የአካዳሚክ ጉዳዮች የምርምር;የቴክኖሎጂ ሽግግርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት አስታወቀ።
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ

ቡሌ ሆራ ዩንቨርሲቲ ጥር 30/2017 ዓ.ም
የገዳ እና ባህል ጥናት እንስቲትዩት ከአካዳሚክስ ስታፍ ከተወጣጡ ተመራማሪ መምህራን እና ከኮሚኖኬሽን ባለሞያዎች ጋር በመሆን በጉጂ ዞን በሚገኙ አረዳሌ ጅላዎች ምልከታ እና ውይይት አደረጉ።
**********************************
የገዳ ስረዓት ከሚከናወኑበት ቦታዎች አንዱ አረዳሌ ጅላዎች ናቸዉ:: ኢንስቲትዩቱ እንደ ዓላማ አድርጎ ከሚንቀሳቀስባቸዉ አንዱ አረዳሌ ጅላዎች ላይ ምልከታ በማድረግና ያሉበትን ደረጃ በመለየት ለማህበረሰቡ ግንዛቤ ማስጨበጥ እና እንዲከባከቡ ማድረግ ነዉ::
ምልከታዉም በዩኒቨርሲቲዉ ዉስጥ በመሰጠት ላይ በሚገኙ ትምህርቶች ; Introduction to Gadaa; Gadaa and Oromo History Studies; Gadaa and Peace Studies እና Gadaa and Governance ተጨባጭ ለማድረግ የሚረዳ መሆኑን የኢንስቲትዩቱ ዲን መ/ር ሶራሌ ጅሎ ገልፀዋል::
በተጨማሪም የገዳ ትምህርት እንዴት ማጠናከር እና ስረዓቱን ማሳወቅ የሚቻልበትን ሁኔታ ለመለየት ከተለያዩ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አንጋፋ ምሁራን ከሆኑት ፕ/ር ታደሰ በሪሶ እና ዶ/ር ታደሰ ጃለታ ጋር ውይይት አድርጓል።
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ: ጥር 30/2017 ዓ.ም
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ ቤት ሰራተኞች በምግብ አዘገጃጀትና በንፅና አጠባበቅ ዙሪያ ስልጠና ሰጠ።
************************************************************
በሰልጠናዉ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲዉ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ብርሃኑ ለማ ሲሆኑ፣ሁሉም አገልግሎት መስጫ ቦታዎች በፅዳት መያዝ እንዳለባቸዉ እና ፅዱ፣ ማራኪ እና ዉብ የስራ አከባቢን መፍጠርና የሚሰራውም ምግብ ጥራቱን የጠበቀ መሆን እንዳለብን ተናግረዋል።
በተጨማሪም የዩኒቨርሲቲዉ አስተዳደርና ልማትና ም/ፕሬዘዳንት ዶ/ር ነጌሳ መኮና ፣ የእናንተ ድርሻ በተቋሙ አገልግሎት አሰጣጥ የላቀ ሚና አለው በማለት የገለፁ ሲሆን በምግብ ዝግጅት ወቅት ለንጽህና መጠበቂያና ጥራት ለአለው የምግብ አዘገጃጀት የሚያገለግሉ አስፈላጊ ቁሳቁሶችን ዩኒቨርሲቲው እንደሚያሟላ ገልፀዋል።
ለተማሪ ምግብ ቤት ሰራተኞች ስልጠናዉ ዛሬን ጨምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የቆየ ሲሆን ፣ በሶስት የተለያዩ ፈረቃ ለሚሰሩ ሰራተኞች የተሰጠ መሆኑን እና የስልጠናዉ አዘጋጅ የስራ ክፍል የተማሪ አገልግሎት ዲን መሆኑን መ/ር መሀመድ ጀማል ገልፀዋል።
የጤና ኢንስቲትዩት መምህራን ስልጠናውን የሰጡ ሲሆን፣ በግል ነፅህና ፣ በምግብ ንፅህና እና በአከባቢ ንፅህና አጠባበቅ ዙሪያ ሞያዊ ትምህርት ለተሳታፊዎች አጋርተዋል።
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች

ቡሌ ሆራ ዩኒቨረሲቲ 29/05/2017
ለክረምት ትምህርት መርሐ ግብር ተከታታዮች በሙሉ።
****
ጉዳዩ :- የመውጫ ፈተና/exit_exam./ን ይመለከታል።
ቀደም ስል የመውጫ ፈተናን አስመልክተን በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የፌስ ቡክና ቴሌ ግራም ገጾቻችን የፈተና ቀናትን እንዳሰወቅናችሁ የክረምት መርሐ ግብር ተከታታይ ተማሪዎች የመውጫ ፈተናችሁ
የሚሰጠው የካቲት 1/2017; ዓ/ም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ስለሆነ ፈተናውን ለመውሰድ ዝግጁነት ያላችሁ ተማሪዎች በተባለው ቀንና ሰዓት ቀርባችሁ የመውጫ ፈተናውን እንዲትወስዱ አስቀድመን እናሳውቃለን።
ቡሌ ሆራ ዩኒቨረሲቲ