Arbaminch jobs, tender & Business 40 Aynet (@arbaayinet) Kanalının Son Gönderileri

Arbaminch jobs, tender & Business 40 Aynet Telegram Gönderileri

Arbaminch jobs, tender & Business 40 Aynet
abaminch Job and bid announcement አርባምንጭ የጨረታ እና የስራ ማስታወቅያ
የማሻሻጥ
ድለላ
የኪራይ አገሎግሎት

0985617195
1,350 Abone
1,136 Fotoğraf
2 Video
Son Güncelleme 28.02.2025 14:59

Arbaminch jobs, tender & Business 40 Aynet tarafından Telegram'da paylaşılan en son içerikler


በአርባምንጭ ለገበያ ቀረበ አዲስ ሪል ስቴት
➠በምድረገነት አርባምንጭ እጅግ በጣም ቅንጡ 10 የመኖርያ ቪላዎች።
➠ካሬ መጠን 430 ካሬ
➠G+1 ህንፃ
➠ቤቱ ያረፈበት 230 ካሬ
➠1 ሳሎን እና 4 መኝታ
➠ሰፋፊ ክፍሎች ሳሎን ያሉት
➠90 % የተጠናቀቀ
➠በአንድ መኖሪያ መንደር
➠በጀርባ 4 ሰርቪስ ያካተተ (የጥበቃ የሰራተኛ ማደሪያ እና local ኩሽና ፣የዉጭ ሽንት ቤት ፣ሰርቪስ)
➠ነፋሻማ ቦታ በቅርብ ርእቀት የአርባምንጭ ነጭ ሳር ጫካ
➠ከአርባ ምንጭ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት በቅርብ እርቀት እና ገበታ ለትዉልድ ኮንፍረንስ ሪዞርት በ2 ኪሎ ሜትር ።

➠ ዋጋ 20 M (ድርድር ✔️)

📞0985617195

40aynet
Arba aynet
አርባ አይነት
📎 telegram ግሩፕ https://t.me/+J9OpGA6wIyUzMjc0
📎website https://40aynet.com/

ቀን ⌚️  12/ 1/2016ዓ.ም


    📰 የሰራ ማስታወቂያ

📎 telegram ግሩፕ ፡ https://t.me/+J9OpGA6wIyUzMjc0
📎website https://40aynet.com/

የጥንቃቄ መልዕክት
===========

ወቅቱ በዓላት የሚበዙበት፣ ትምህርት ቤት የሚከፈትብት ነውና ወደ ገበያ መሄድ ግዥዎችንም መፈፀም ከወትሮው ከፍ ይላል፡፡ ታዲያ ይህን አጋጣሚ አጭበርባሪዎች ሀሰተኛ የብር ቅጠሎች እና የውጭ አገር ገንዘቦችን ለማዘዋወር ይጠቀሙበታል፡፡

በመሆኑም ህብረተሰቡ የባንኮችን ዲጂታል የክፍያ አማራጮች ማለትም ሞባይል ባንኪንግ እና ቴሌብር በመጠቀም ራሱን ከሀሰተኛ የገንዘብ ኖቶች እንዲከላከል እንመክራለን፡፡

ሆኖም በጥሬ ገንዘብ መገበያየት ግዴታ በሚሆንባቸው አጋጣሚዎች ሁሉ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ተገቢ መሆኑን እያሳወቅን፣ ከዚህ መልእክት ጋር ያያያዝነውን ከብሄራዊ ባንክ የተገኘ ትክክለኛ የብር ኖቶችን የሚያሳይ መረጃ ልብ እንድትሉ በአክብሮት እንገልፃለን፡፡ አርባ አይነት የተጣራ መረጃ ሰሌዳ

🏠 ለሽያጭ የቀረበ ቤት🏠
ቦታ፡ አርባምንጭ ሪፈራል ጀርባ
➠ ይዞታ ስፋት : 200ካሬ (10*20)
➠ባለ2 ክፍል ቤት አለው
➠ግቢው በግንብ ያለቀ
➠ተጨማሪ 9 ሰርቪሶች ያሉት
➠13000ብር በለይ ወራዊ ገቢ ያለው
➠ ዋጋ: 4.3ሚሊየን ብር (የተወሰነ ድርድር አለዉ )
➠Commission 2% አለው

📞0985617195

📎 telegram ግሩፕ https://t.me/+J9OpGA6wIyUzMjc0
📎website https://40aynet.com/

የሚሸጥ ባላቶሊ በሸልቶ

➠66 ሺ ቤት 5.5 m birr
➠65 ሺ ቤት 5 m birr
➠77 ሺ ቤት 5.5 m birr
➠80 ሺ ቤት 5.8 m birr
➠87 ሺ ቤት 5.8 m birr
➠ትክክለኛ ገዥ ይደውልል
➠ አድራሻ አ/አበባ

☎️0985617195

📎 telegram ግሩፕ https://t.me/+J9OpGA6wIyUzMjc0
📎website https://40aynet.com/

Apache ሞተር ሳይክል በጥሩ ይዞታ

➠አፓች ሞተር
➠ተርጋ A05 ቤት
➠ፋይል አርባምንጭ
➠ትልቅሰው ለሰርቪስ የተጠቀመው
➠ገዥ ብቻ ይደውል
➠ትክክለኛውን የሞተሩን ምስል በውስጥ መስመር
እናደርሳለን

📞0985617195


📎 telegram ግሩፕ https://t.me/+J9OpGA6wIyUzMjc0
📎website https://40aynet.com/

➠የሚሸጥ pool አንፈልጋለን

➠ የሚሸጥ ያለበትን የጦቀመ በ200 ብር ካርድ እናጨናንቀዋለን

ፍጥነት


40aynet.com

ቀን ⌚️ 11/ 1/2016ዓ.ም


📰 የሰራ ማስታወቂያ

📎 telegram ግሩፕ ፡ https://t.me/+J9OpGA6wIyUzMjc0
📎website https://40aynet.com/