Crypto Insider ET @airdropinsideret Channel on Telegram

Crypto Insider ET

@airdropinsideret


Join us for the latest insider tips on airdrops, coin insights, and all things crypto.
Collaboration : @eskodrums
Buy ads: https://telega.io/c/AirdropInsiderET

Crypto Insider ET (English)

Are you looking to stay ahead of the game in the world of cryptocurrency? Look no further than Crypto Insider ET! This Telegram channel is your one-stop shop for all the latest insider tips on airdrops, coin insights, and everything crypto-related. With collaboration from industry experts like @eskodrums and managed by knowledgeable admins like @leap10, you can trust that you are getting top-quality information straight from the source. Whether you are a seasoned crypto investor or just starting out, Crypto Insider ET has something for everyone. Join us today to be part of a thriving community of crypto enthusiasts, share insights, and stay informed on the latest trends. Don't miss out on the opportunity to be in the know - join Crypto Insider ET now!

Crypto Insider ET

12 Jan, 13:08


Major 🤩

Crypto Insider ET

11 Jan, 11:54


Kenya prepares to legalize cryptocurrencies in policy shift: report — link | tl;dr : unfolded.

Crypto Insider ET

10 Jan, 08:29


Paws New Task

Crypto Insider ET

09 Jan, 06:57


Complete PAWS 🐾 Hide & Seek (Hidden Task) 🐾

Crypto Insider ET

07 Jan, 07:31


እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ።
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

መልካም በአል ለሁላችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

Crypto Insider ET

05 Jan, 05:25


Paws New Limited Task

Crypto Insider ET

03 Jan, 08:25


Paws Limited Task

Crypto Insider ET

28 Dec, 19:36


New Task (Paws)

Crypto Insider ET

28 Dec, 05:07


Paws New Limited Task (Boost task)

Crypto Insider ET

26 Dec, 15:31


Cats New Task

Crypto Insider ET

24 Dec, 16:35


🐷 PigsHouse  Combo

🗓 ቀን 2024/12/24

ሊያልቅ 4 ሰዓት ብቻ ነው የቀረው

Crypto Insider ET

24 Dec, 16:31


🦒 Zoo Story : Tasks        

ቀን  2024/12/24
Riddle of the day: Bustard
ለመጀመር

Crypto Insider ET

24 Dec, 16:30


Hrum me : Tasks        

ቀን  2024/12/24

Quote of the day: Ralph Waldo Emerson

Crypto Insider ET

24 Dec, 08:49


Bums : lottery

ቀን  2024/12/24

Crypto Insider ET

24 Dec, 08:48


🌲 Vertus : combo         

ቀን 2024/12/24

Crypto Insider ET

24 Dec, 08:47


🦒 Zoo Story : Tasks        

ቀን  2024/12/24
Rebus of the day: Monkey

Crypto Insider ET

23 Dec, 14:02


Hulupay Bot ለ Top 10 አሸናፊዎች star ልከዋል። እኔም የድርሻዬን ተቀብያለሁ!

በቀጣይ ወር ከዚህ የተሻለ star እንደሚሸልሙ አሳውቀዋል! ስለዚህ አሁኑኑ ጀምሩ!

ለመጀመር : እዚጋ ይንኩ

Crypto Insider ET

23 Dec, 07:11


Zoo New Task

Crypto Insider ET

23 Dec, 05:16


New paws Time Limited Task

Crypto Insider ET

22 Dec, 20:26


🦒 Zoo Story : Tasks        

ቀን  2024/12/20
Riddle of the day: Bullfrog
ለመጀመር

Crypto Insider ET

22 Dec, 18:27


✉️ Hulupay Bot ከነገ ጀምሮ Top 10 ላይ ለሉ በየወሩ Star መሸለም ይጀምራል!

እናም Top 10 ውስጥ መግባት አሁን ከባድ አይደለም። እኔ ያለሁበትን ደረጃ ገብታችሁ ማየት ትችችላላችሁ!

እንዲሁም በቅርቡ በ Hulucoin የአየር ሰዓት መግዛት እንደምንችል አሳውቀዋል።

በየወሩ star ለመሸለም አሁኑኑ ይጀምሩ።

ለመጀመር : እዚጋ ይንኩ

Crypto Insider ET

22 Dec, 15:40


Agent301                

ቀን  2024/12/22

ለመጀመር

Crypto Insider ET

22 Dec, 15:39


🦒 Zoo Story : Tasks        

ቀን  2024/12/22
Rebus of the day: Elephant
ለመጀመር

Crypto Insider ET

08 Dec, 06:40


💯
https://t.me/Riiichwhale2025
The journey begins – my challenge to turn 1 SOL into 1000 SOL  Don't miss out  be part of every trade, witness it all unfold live here 🚀🌛
https://t.me/Riiichwhale2025
https://t.me/Riiichwhale2025

Crypto Insider ET

06 Dec, 19:54


New task on paws🙌🏽

Crypto Insider ET

06 Dec, 16:56


🖲DOCTOR X የ #DRX TOTAL SUPPLY አሳውቀዋል

🙌🏽70% ለኮሚኒቲው እንደሚከፋፈል አሳውቀዋል📌

🪄TOTAL SUPPLY👉🏾 203.1ቢሊዮን+DRX 📈

🪄5% ለ ION COMMUNITY👉🏾 10,155,938,271

🪄10% ለ LIQUIDITY👉🏾 20,322,876,542

🪄8% ለ MARKETING👉🏾16,249,501,234

🪄7% FOR TEAM & ADVISORS👉🏾14,218,313,580

🙌🏽ስንት #DRX ሰርታችኋል?🫴🏽

Crypto Insider ET

06 Dec, 16:30


💎 Blum ላይ የሳምንቱ Video Tasks 👇

▶️ What's next for DeFi
Answer : BLUMNOW

▶️ Smart Contracts 101
Answer : SMARTBLUM

▶️ Crypto Slang. Part 3
Answer : BOOBBLUM

▶️ Regulations: yay or..
Answer : BLUMSSS

▶️ Dex History
Answer : GODEX

▶️ Crypto Regulations
Answer : BLUMRULES

▶️ P2P Trading Safety Tips
Answer : BLUMTIPS

▶️ Crypto Communities
Answer : BLUMMUNITY

▶️ Is Binance a DEX
Answer : BLUMIES

Crypto Insider ET

06 Dec, 06:35


የቲክ ቶክ መስራች ዣንግ ይሚንግ የቻይና ባለጸጋ ሰው ሆኗል።

የቲክ ቶክ መስራች ዣንግ ይሚንግ 49.3 ቢሊዮን ዶላር ሃብት ያለው በቻይና ውስጥ እጅግ ባለጸጋ ነው ሲል ሁሩን ኢንስቲትዩት በ2024 ባወጣው የቻይና የበለጸጉ ሰዎች ዝርዝር መረጃ ያሳያል።

©utop_software

Crypto Insider ET

06 Dec, 05:27


ከኮሜንት የተገኘ ነው።

እናንተስ ምን ያህል Paws ሰራችሁ??

Crypto Insider ET

05 Dec, 18:01


Paws ላይ አዲስ Task መቷል።

Limited ነው

Crypto Insider ET

05 Dec, 15:19


MAJOR ላይ ገብታችሁ ዋሌት CONNECT አድርጉ

Crypto Insider ET

05 Dec, 14:06


$BTC በዛሬው ዕለት $100K ገብቷል።

የ $BTC መጨመር ብዙ Altcoins(ከ bitcoin ውጭ ያሉ ኮይኖች) የመጨመር ዕድላቸውን ያበዛል።

እስቲ ይጨምራል ብላችሁ Hold ያደረጋችሁት ኮይን ካለ ኮሜንት ስር አስቀምጡ

Crypto Insider ET

05 Dec, 04:52


New task paws

Crypto Insider ET

04 Dec, 05:33


Paws new task.

እስቲ ስንት እንደሰጣችሁ ኮሜንት አድርጉ

Crypto Insider ET

04 Dec, 05:30


Bums Lottery Combo & Codes

Previous Episode Codes

🟥Get YouTube hidden video code
➡️Code: 42858

🟥Episode 1
➡️Code: 95065

🟥Episode 2
➡️Code: 88125

🟥Episode 3
➡️Code: 51264

🟥Episode 4
➡️Code: 13527

🟥Episode 5
➡️Code: 33270

🟥Episode 6
➡️Code: 57492

🟥Episode 7
➡️Code: 63990

🟥 Episode 8
➡️Code: 19988

🟥 Episode 9
➡️Code: 26483

🟥 Episode 10
➡️Code: 36624

🟥 Episode 11
➡️Code: 30436

🟥 Episode 12
➡️Code: 71500

🟥 Episode 13
➡️Code: 48516

🟥 Episode 14
➡️Code: 92317

🟥 Episode 15
➡️Code: 68948

🟥 Episode 16
➡️Code: 98109

🟥 Episode 17
➡️Code: 35264

🟥 Episode 18
➡️Code: 86100

🟥 Episode 19
➡️Code: 19605

🟥 Episode 20
➡️Code: 33423

🟥 Episode 21
➡️Code: 74737

🟥 Episode 22
➡️Code: 18948

🟥 Episode 23
➡️Code: 16086

🟥 Episode 24
➡️Code: 13458

🟥 Episode 25
➡️Code: 13458

🟥 Episode 26
➡️Code: 91467

🟥 Episode 27
➡️Code: 71728

🟥 Episode 28
➡️Code: 97028

Crypto Insider ET

03 Dec, 14:40


በተጨማሪም የትኛውን Airdrop በደንብ እየሰራችሁ እንደሆነ ኮሜንት አድርጉ።

Crypto Insider ET

03 Dec, 14:38


Guys ሰሞኑን ቻነላችን ቀዝቀዝ ብሎ ነበር።

እኔን ጨምሮ አድሚኖች አንድ ላይ Busy ሆነን ነበር። ከአሁን በኋላ በተሻለ ሁኔታ እንሰራለን።
- Giveaway, Challenge እና Live discussion ይኖረናል።

እናም እስከዛሬ በእኛ ቻነል እምነት ጥላችሁ leave ስላላደረጋችሁ ምስጋናዬን እያቀረብኩ፤ ሀሳብ፣ አስተያየት ወይም ጥያቄ ካላችሁ ኮሜንት ስር አስቀምጡ።

Crypto Insider ET

02 Dec, 19:04


PAWS New Task🐾

+7.000 Paws

Leader - Home - Leader - Vote - Tasks

Crypto Insider ET

02 Dec, 18:45


paws task

Crypto Insider ET

02 Dec, 12:13


Check SEED free 10 $seed

ያልጀመራችሁ መጀመር ትችላላችሁ December ላይ ነው list ሚደረገው

t.me/seed_coin_bot/app?startapp=5831886733

Crypto Insider ET

02 Dec, 08:28


🔔ደሞ እኮ ይቺንው የሰጡንን 2$ እንዳንሸጥ ከ5$ በታች መሸጥ አይቻልም አይ onus

Crypto Insider ET

31 Oct, 13:59


🙌🏽ባይናንስ  LAB ኢንቨስት ያረገበት ሌላ ኤርድሮፕ በቴሌግራም 🔥

⚡️➜ባይናንስ LAB INVEST ያረገባቸው ኤርድሮፖች ከዚህ በፊት በቴሌግራም መተው እንደነበር ይታወሳል እንደ SIDEKICK ማለት ነው።

⚡️➜ይህም እንደሱ አይነት ሲሆን VOOI ይባላል፣ በ BINANCE LAB ኢንቨስት የተደረገበት ሲሆን የቴሌግራም ቻናላቸውም VERIFIED ነው።

🙌🏽ቀድመን በመጀመር ተጠቃሚ እንሁን INSIDERS🙌🏽

ለመጀመር 👉🏾 START

Crypto Insider ET

31 Oct, 13:57


Memefi list ሊደረግ 13 ቀናት ቀርተዋል።
ብዙ አትጠብቁ ምክንያቱም Memefi "play to earn" ሳይሆን "pay to earn" ሆኗል🤕

@AirdropInsiderET

Crypto Insider ET

31 Oct, 13:19


🚀Best Websites for Freelancers in 2024

⬇️Best Overall: Freelancer

⬇️Runner-Up, Best Overall: Upwork

⬇️Best for Local Jobs: Craigslist

⬇️Best for Remote Jobs: FlexJobs

⬇️Best for Beginners: Fiverr

⬇️Best for Non-Digital Jobs: Taskrabbit

⬇️Best for Creatives: Working Not Working

⬇️Best for Writing Jobs: Freelance Writing Jobs

⬇️Best for Experienced Freelancers: Guru

Crypto Insider ET

31 Oct, 11:22


የ$TOMA በGate.io Pre market ዋጋ🔥

⚡️Gold Level የደረሳችሁና Premium Medal ያላችሁ ተጨማሪ አለ ብለዋል

@AirdropInsiderET

Crypto Insider ET

31 Oct, 08:55


PAWS ቀን ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ 10Million ተጠቃሚ ማፍራት ችሏል።

👉አንዳዶቻችሁ Invite ስታረጉ አልቆጥር ካላቹ Invite ያረጋችሁት ሰዉ Username ስለሌለዉ ነዉ

👉 ይሄ ፕሮጀክት ወዲያዉ ስለሚያልቅ በቻላችሁት ያክል Multi ስሩ (Multi ስትሰሩ በተለያዩ ቴሌግራም አፖች ቢሆን ይመረጣል)

👉PAWSIO AIRDROP


@AirdropInsiderET

Crypto Insider ET

31 Oct, 06:00


Tomarket Step 5

@AirdropInsiderET

Crypto Insider ET

31 Oct, 01:05


⚠️ቤተሰብ Major ካመጣቸዉ Achievements አንዱ በነጻ ሲሆን ለቀደሙ አንድ Million ሰዎች ብቻ ነዉ ቶሎ በሉ ይሄን Achiebement claim አርጉት

👉 Rank ዉስጥ ትገቡና አንደኛ ደረጃ ያለዉን ሰዉ ፕሮፋይል ዉስጥ ግቡና Claim አርጉት። ለ1 Million ሰዉ ብቻ ነዉ ፍጠኑ!!

@AirdropInsiderET

Crypto Insider ET

30 Oct, 21:35


🇷🇺 የሩስያ ፍርድ ቤት Google ላይ የ 20 Decillion ዶላር ቅጣት ጣለበት፤ ይህ መጠን በምድር ላይ ካለ ሀብት(Global GDP) ሁሉ ይበልጣል።

20,000,000,000,000,000,000,000,000,000,000,000,000

ምንጭ:- Watcher Guru

ሙሉ መረጃ : እዚህ ጋ ይንኩ

Crypto Insider ET

30 Oct, 15:13


Blum New Code: BLUMHELPS

Crypto Insider ET

30 Oct, 13:47


BITGET WALLET አሁን 1 Million ሞልቷል Mystery Gift ከጥቂት ቀናት በኋላ ይደርሳችኋል ብለዋል

@AirdropInsiderET

Crypto Insider ET

30 Oct, 09:49


Tomarket Update...

⚡️ Tomarket ለ Community 80%
⚡️Tomarket oct31 ላይ TGE
⚡️ይህ ማለት ግን ነገ እንቀበላለን ማለት አይደለም ምክንያቱም ተጠቃሚዎች የ $Toma holder የሚሆኑት ወይም የሚቀበሉት በቅርቡ ነዉ ብለዋል
⚡️$Toma ከተቀበልን በኋላ አዲስ Farming pool የሚባል አካተዋል
ይህ Farming pool ምንድን ነዉ🤔

ይሄ Farming pool ማለት በአጭሩ የ$Toma ባለቤቶችን(Holders) ማለትም የማይሸጡትን(እኔን አይጨምርም😅) 👉 የያዙትን የ $Toma መጠን በየጊዜዉ ለታማኝነታችሁ እየተባሉ በተወሰነ የሚጨመርላቸው
👉የተለያዩ አዲስ ኤርድሮፖች ላይ ቦነስ የሚሰጥ አሰራር ነው።

⚡️በተጨማሪም Premium medal ያላችሁ ተጨማሪ ይኖራችኋል ብለዋል።


@AirdropInsiderET
@AirdropInsiderET

Crypto Insider ET

30 Oct, 07:42


👉Tomarket ነገ List ይደረጋል ቢባልም እስካሁን የትኛዉም Exchange አላሳወቀም(announcement )
👉ይሄ ግን Tomarket scam ነዉ አያስብልም ምክንያቱም Bitget Exchanhe በ Official ዩቲዩብ ቻናላቸዉ ላይ ስለ Tomarket ቪዲዮ ፖስት አርገዋል።
👉Tomarket ዛሬ ላይ ኤክስቼንጆች ማያሳዉቁ ከሆነ በ Web3 ላይ ብቻ ሊስት ሊደረግ ይችላል ይሄ ደግሞ አብዛኞቻችን የምንፈልገዉ አይደለም። ለማንኛዉም እንደኔ የከፈላችሁ አይዞን የሚሆነዉን መጠበቅ ነዉ🤧🤧

@AirdropInsiderET
@AirdropInsiderET

Crypto Insider ET

30 Oct, 07:24


CROS እየገባ ነዉ። Check አረጉት ግን እንደምታዩት ለኔ 0.862 Cros(1$የማይሞላ ነዉ የሰጡኝ🤧)

@AirdropInsiderET

Crypto Insider ET

29 Oct, 17:20


PAWS🐾 ትልቅ ኤርድሮፕ ነው?

🐾➜PAWS AIRDROP በቀጣይ ትልቅ AIRDROP እንደሚሆን በ SOCIAL MEDIAS ላይ እየተነገረ ና ብዙ ሰዎችም እያስተዋወቁት ይገኛሉ፣ ለመጀመሪያ ጊዜም ይህ ፕሮጀክት የተዋወቀው የ OG TON BUILDER ና  ቀደም ሲል የ NOTCOIN TEAM አባል በነበረው አካል ነው።

🐾➜ሌላው ነገር ደሞ...በዚ PROJECT LEADERBOARD ላይ የ BLUM CO-FOUNDER የሆነው Smerkis ታይቶ ነበር፣እነዚህ ና ሌሎች አሪፍ ነገሮች እዚህ AIRDROP ላይ ተስፋ እንድንጥል ያደርጉናል፣ እናም ቀድማቹ በመጀመር ወደፊት ለ EARLY ADOPTERS ሊኖሩ የሚችሉ ሽልማቶችን ተቀበሉ፣ ከአሁን ጀምራችሁም ወጥራችሁ ስሩት 🔥

🐾 START_PAWS 🐾

Crypto Insider ET

29 Oct, 17:03


Gate.io ስለ አዲሱ PAWS AIRDROP

Crypto Insider ET

29 Oct, 06:28


አሁን ላይ አላስገባ ካላቹ በጣም ስለተጨናነቀ ነዉ ደግማችሁ ሞክሩት። ይሄ ፕሮጀክት ከTon builders የመጣ ስለሆነ ሊያመልጣችሁ አይገባም

@AirdropInsiderET
@AirdropInsiderET

Crypto Insider ET

28 Oct, 13:28


Bitget wallet ቀድመው ለገቡ 1Milliom ሰዎች ሰርፕራይዝ አዘጋጅቷል ሰርፕራይዙ ምን እንደሆነ በግልጽ ባይናገሩም የTomarketን ምልክት አብረው አስቀምጠዋል።
አሁንም ገና አልሞላም መጀመር ትችላላቹ👇

https://t.me/BitgetWallet_TGBot/BGW?startapp=sharetask-2w3jQ3eXVcB2Pqmiz

@AirdropInsiderET

Crypto Insider ET

28 Oct, 10:41


BINANCE MOONBIX 590$ ሽልማት

👉አሁን ላይ 1 BNB(590$) የሚያሸልም ታስክ አምጥተዋል። ታስክ ዉስጥ ገብታችሁ Explorer task ላይ ታገኙታላቹ። ለመጫዎት የግድ Binance አካዉንታችሁን Bind ማረግ አለባችሁ።

👉ጨዋታዉ ምንድን ነዉ?
አንዴ ታፕ አድርጋችሁ ስታስጀምሩት ከ 60 ጀምሮ ወደታች እየቆጠረ ይሄዳል እናም ሌላ ሰዉ ታፕ ካደረገ በድጋሜ ከ 60 ያስጀምራችኋል። ማንም ሳያቋርጥባችሁ 00:00 ከደረሰ 1BNB(590$) ይሰጣችኋል።

BINANCE MOONBIX

@AirdropInsiderET
@AirdropInsiderET

Crypto Insider ET

28 Oct, 10:20


Donald Trump እና ክሪፕቶ

በቀድሞዉ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የተወከለዉ $MAGA የሚባል Memecoin ከባለፈዉ አመት በ17029% ጨምሯል። አንድ የmemecoin Trader ከአንድ አመት በፊት በ 96 ዶላር የገዛዉ $MAGA አሁን ላይ 3 ሚሊዬን ዶላር ያወጣል🔥
ከጥቂት ቀናት በኋላ የሚደረገዉ የአሜሪካ ምርጫ ክሪፕቶ ላይ ተጽእኖ እንዳለዉ ብዙ ተንታኞች ገልጸዋል ይሄም የሆነበት ምክንያት ዶናልድ ትራምፕ ለክሪፕቶ አለም ትኩረት ከሚሰጡ ቁልፍ ሰዎች መካከል መሆኑ እና ብዙ ጊዜም ከተመረጠ ክሪፕቶ ላይ ትኩረት እንደሚሰጥ ገልጿል። ስለዚህ እሱ ከተመረጠ ብዙ ኢንቨስተሮች የክሪፕቶዉን አለም እንዲቀላቀሉ ያበረታታል ተብሎ ይጠበቃል።
@AirdropInsiderET
@AirdropInsiderET

Crypto Insider ET

27 Oct, 16:31


🪙 W-Coin ላይ Skinoch መተዋል
ግቡና ሁሉንም ግዙ

Boost > W-Skins

https://t.me/wcoin_tapbot/wcoin_app?startapp

Crypto Insider ET

27 Oct, 16:11


እስኪ በ Crypto ህይዎታችሁን እንዴት እንደምትቀይሩ እንንገራችሁ

ከሰሞኑ አንድ የክሪፕቶ ትሬደር 3000$ የሚያወጣ የSolana Memecoin የሆነዉን Numogram($GNON) ትሬድ በማረግ በ3 ቀን ብቻ ወደ 9 ሚሊዬን ዶላር ይቀይረዋል🔥

ከዚ በፊትም ሌላ ትሬደር ግንቦት ወር ላይ የ Solana Memecoin የሆነዉ Pepeን ትሬድ አድርጎ 3000$ን ወደ 46 ሚሊዬን ዶላር መቀየር ችሎ ነበር።

ይሄ እንደሚያሳያቹ እናንተም ስለ ትሬዲንግ በቂ እዉቀት ካላቹ ህይዎታችሁን የሚቀይሩ እድሎች ብዙ ናቸዉ

@AirdropInsiderET
@AirdropInsiderET

Crypto Insider ET

27 Oct, 11:35


ፍቅረኛ የሌላችሁ እንኳን ደስ አላቹ ከናንተ ጋ Chat የሚያረግ ተገኝቶላችኋል🤧...Chat እያረጋቹ አየተደበራችሁበት ነጥብ ሰብስቡ

@AirdropInsiderET
@AirdropInsiderET

Crypto Insider ET

27 Oct, 11:14


👉የAlterim ኤርድሮፕ የWebsite ፕሮጀክት የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ግን በቴሌግራም Miniapp መጥቷል
👉 Alterim የ Artificial Intelligence ፕሮጀክት ሲሆን እንደ TRIKON እና HYPERGPT(ሊንኩን ነክታችሁ ምን እንደሆኑ ማወቅ ትችላላችሁ) የሚደገፍ ጥሩ ኤርድሮፕ ነዉ
👉ለመሳተፍ;
1. ወደ ቦቱ ግቡ👇 https://t.me/AlterimAI_Soulbot/soul?startapp=6150914023
2. ከዚያም "What is your soul name" ብሎ ሲጠይቃችሁ የምትፈልጉትን መጠሪያ ስም ታስገቡለታላችሁ
3. ጨርሳችሁ ከገባችሁ በኋላ የ Artificial intelligence Chatbot አለ ከእሱ ጋር Chat እያደረጋችሁ ነጥብ ሰብስቡ
4.ታስኮችን በመፈጸምም ነጥብ ሰብስቡ

👉በቴሌግራም Miniapp ከጀመረ ብዙም ስላልቆየ ብዙ ሰዉ ገና አልጀመረዉም ስለዚ አሁን ራሱ ገብታችሁ ታስክ ብትሰሩ Top 50 ዉስጥ ትገባላችሁ።

@AirdropInsiderET
@AirdropInsiderET
@AirdropInsiderET

Crypto Insider ET

27 Oct, 09:30


#ለፈገግታ

ማዘሯን Crypto ግዢ ባልኩ 😁

Crypto Insider ET

27 Oct, 09:16


በህንድ ክሪፕቶ ሊታገድ የሚችልበት እድል እየሰፋ ነው። ህንድ በ crypto ምትክ የራሷን Rupee የተባለ ገንዘብ digitalize ማድረግ ትፈልጋለች ።

Crypto Insider ET

27 Oct, 05:50


Gradient Project

ለመሳተፍ በጣም ቀላል የሆነ እና እንደMulticoin, Pantera ባሉ ኢንቨስተሮች የሚደገፍ የ Website ኤርድሮፕ ሲሆን ከSolana ራሱ ድጋፍ ያገኘ ሊያመልጣችሁ ማይገባ ትልቅ ፕሮጀክት ነዉ።
ለመሳተፍ;
1.ወደ ዌብሳይቱ ግቡ https://app.gradient.network/signup?code=UHS535
2. በ Email sign up አርጋችሁ ግቡ
3. Browser extension አዉርዱ
አለቀ!!
Browser extension ካስጀመራችሁት በኋላ በራሱ ነጥብ ይሰበስብላችኋል ከዚያ ሊስቲንግ መጠበቅ ብቻ!!!

@AirdropInsiderET

Crypto Insider ET

26 Oct, 18:57


🪙 MemeFi ላይ OKX Wallet Connect ስታደርጉ እንደዚህ እያለ ሚያስቸግራቹ ከሆነ 🛍️ አፑን Update አርጉት

Crypto Insider ET

26 Oct, 15:31


የ Memefi የ Lambo አሸናፊ እጣ የሚወጣበት የYoutube live ሊጀምር 30 ደቂቃ ይቀራል።
you tube live👇
https://youtube.com/live/exyxegAowF8

@AirdropInsiderET

Crypto Insider ET

26 Oct, 13:56


ከMay 17 በፊት ለጀመሩ 200%
ከJuly 17 በፊት ለጀምሩ 50%
ከAugust 1 በፊት ለጀመሩ 20%

Crypto Insider ET

26 Oct, 13:33


🪙 MemeFi Early Adopter(ቀድሞ ለጀመሩ) minerochu Bonus እየሰጠ ነው

check አርጉ

Crypto Insider ET

26 Oct, 03:21


⭐️ Major daily combo

Start

Crypto Insider ET

25 Oct, 16:39


🥳 Blum Academy

❤️  What is On-chain Analysis?
Code:- BLUMEXTRA

@blum

Crypto Insider ET

25 Oct, 09:16


🐶 DOGS በBlockchain Life 2024 የአመቱ ምርጥ MemeCoin እና የአመቱ ምርጥ Tap2Earn Project በመባል ተሸልሟል🔥

💯ይገባዋል ምትሉ🎉

Crypto Insider ET

25 Oct, 07:22


🪙 MemeFi 🔉

• Pre-market OKX ተጀምሯል
Price $0.006
Kucoin ላይ 5 ሰዓት ሲል ይጀምራል

• Mining phase ከ12 ቀናት በኃላ ያበቃል