آخرین پست‌های Apostolic Generation Christian Ministry (@agcministry) در تلگرام

پست‌های تلگرام Apostolic Generation Christian Ministry

Apostolic Generation Christian Ministry
በኋለኛው ዝናብ ጊዜ ከእግዚአብሔር ዘንድ ዝናቡን ለምኑ፤ እግዚአብሔር መብረቅ ያደርጋል፤ እርሱም የበልግ ዝናብን ለእያንዳንዱም በሜዳ ውስጥ ሣርን ይሰጣል። አሜን! ዘካ.10:1 ኢዩ.2:29
ይህ የኋለኛው ዝናብ ጊዜ ነው።
Contact: @AGCMinistryBot
2,911 مشترک
144 عکس
47 ویدیو
آخرین به‌روزرسانی 01.03.2025 10:21

آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط Apostolic Generation Christian Ministry در تلگرام


እንኳን ለ 34ኛዉ የዋራ ቤቴል ጉባኤ በሰላም አደረሳችሁ!

ለዚህ ፕሮግራም ከተለያዩ ቦታዎች የምትመጡ ዉድ እንግዶች የማደረያ እና ማረፊያ ቦታ ለማግኘት እንዳትቸገሩ በማሰብ እናንተን በተመቻቹ አከባቢ እንዲሁም በምትፈልጉት የማረፊያ ስታንዳርድ በማዘጋጀት እነሆኝ ብለናል።

ስለዚህ ለፕሮግራሙ የቀሩት ቀናቶች አጭር ስለሆኑ ከታች ባሉ ቁጥሮች በመደወል ማስያዝ ይችላሉ።

0932686136
0945629035

ዘማሪ በረከትደስታ እና ዘማሪ ትዝታ

@MARANATHAWOCH
@AGCMinistry

በኋለኛው ዘመን ዝናብን ለምኑ
እርሱ መብረቅን ያደርጋል
ተብሎ እንደተፃፈ ዛሬም በዚህ ዝመን
ያንቴ ሀይል ያስፈልጋል
አንዴ ቃልክዳንህ እንለምንሀለን
የመንፈስህን ዝናብ ዛሬም እንሻለን
ይምጣና ያጥለቅልቀን ነፍሳችም ትረስርስ
በሀይልህ ተሞልተን ሰማይ እንድንደርስ
ይዉረድ መንፈስህ 3
ዛሬም ይዉረድ መንፈስህ
ያዘነዉ እንድፅናና ይዉረድ መንፈስህ
የደከመዉ ይበረታ ይዉረድ መንፈስህ
የረከሰዉን ይቀደስ ይዉረድ መንፈስህ
ይታመመው ይፈወስ ይዉረድ መንፈስህ
1 ተስፋ ለቆረጠዉ ህይወት ለከበደዉ
መቀደስ ፈልጎ መቀደስ ላቃተዉ
ላንተ መኖር ስሻ አለም ሲረታቸው
በዚህ ዘመን ኢየሱስ ተስፋዉ መንፈስህ ነዉ
ሀይል አለህ የምያስችል
መንፈስህ ምቀድስ
የስጋን ሀይል ጥሶ
ወደ አንተ የምያደርስ
2 ዝናብን ለምነን መብረቅህ ስመጣ
ነጥቆ ያወጣናል ከዚህ አለም ጣጣ
በመንፈስ ከፍታ እንድንመላለስ
እሳትህን ላክና አጥምቀን በመንፈስ
አንሳፈን በመንፈስህ
ቀምምን በእሳትህ
እንደ ንስር በከፍታ
እንብረር ወደ አንተ ጌታ
3 ደዌው እንድፈወስ ዲዳዉ ይናገር ዘንድ
አንካሳዉ እንድዘል ሀይልህ በእጥፍ ይዉረድ
እንደ ጥንቱ ዘመን ክንድህ ይንቀሳቀስ
ለህዝብህ ኢየሱስ በቅንአትህ ተንስ
ተነሳ በቅንአትህ
ሀይልህን ላክ ለህዝብህ
ቅንበርም ይሠባበር
መፈታት ይሁን ለምድር

ደግሜ /2*/ አወራለው
ስራው ድንቅ ነው ተቆጥሮ አያልቅም
ኢየሱሴ ለኔ ያደረገልኝ

አያልቅም እርሱ የሰራውን ስራ ባወራ
አያልቅም ያደረገልኝን ብናገር
ሆኖልኝ አየው በርሱ ተዓምራት
አሻግሮኝ አልፈያለው ብዙ ዘመናት /2*/

#1 ማይታለፍ መስሎ ከፊቴ የቆመ
አምላኬ ስመጣ ተስፈፋዬ ለመለመ
በዛ ሰላም እረፍቴ ነፃነቴ
እየደጋገፈኝ ውዱ አባቴ
የከፋ ጊዜዬ በየሱስ ታለፈና
ሚመጥነውን አጣው ለርሱ ምስጋና
ታድያ ምኔን ቢሰጥ  ይሸፍናል ውለታውን
የሱሴን ሚገልፅ ቃል አጣው

የምሰጋና ጥግ ቢኖረማ
ያ ለርሱ ነው ምስጋናዬማ
የእልልታ ጥግ ቢኖርማ
ያ ለርሱ  እልልታዬማ
እልል/2*/ ጥጉን ባገኝ
ያ ለርሱ ነው ለባረከኝ
አያልቅም......

#2 ድንቅ ድንቅን ላሳየኝ ለኢየሱሴ
ምስጋናዬን አሰማለው ከነፍሴ
ፊርሃት ሲሆን በህይወቴ እምባዬን አፍስሼ
መች ጣለኝ ያዘኝ እንጂ ምህረቱን ስጎመጅ

ምስጋናዬ እልልታዬ ይመጥነው ይሆን ወይ
የሰራልኝን የሆነልኝን ሳስተያይ
ደግነቱን ቸርነቱን አሳይቷል በኔ ላይ
እልልታዬን ልጨምር በላይ በላይ

የምስጋና ጥግ ......

@AGCMinistry

#የእርዳታጥሪ || ቄስ ቶማስ ቶራጎ በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በወላይታ ሰበካ የመሃል ወላይታ ቅ/ሰበካ የወንጌል አገልጋይ ሆነው በዋናነት በሶዶ ከተማ የብሩህ ተስፋ አጥቢያ መጋቢ ናቸው።

ቄስ ቶማስ ቶራጎ ባደረባቸው ሕመም በኢትዮጵያ ወስጥ በተለያዩ የሕክምና ማዕከላት ሲረዱ ቆይተው በመጨረሻ ወደ ውጪ አገር ሄደው መታከም እንዳለባቸው ስለተነገራቸው ወደ ወጪ ሃገር ሄደው ሕክምናቸውን እንዲከታተሉ እኛ የወላይታ ሰበካና የብሩህ ተስፋ አጥቢያ በገንዘብና በተለያዩ ነገሮች እገዛ ያደረግን መሆናችንን እያረጋገጥን በየቦታው ለሚደረግላቸው በጎ ትብብር ከልብ እናመሰግናለን።

ቢሾፕ ብርሃኑ ድጅቆ
የሰበካው ኃላፊ

Commercial Bank of Ethiopia
1000658186632 Tomas & Tizu
1000127994254 Tomas Torago

አንተ መልካም ነህ
አንተ ፍፁም ነህ

song by brother Bereket Desta

Piano brother Henok

@zemeru
@AGCMinistry

ስለ ጥምቀት በደንብ የሚያብራራ የወ/ም በረከት ትምህርት ነው የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር ፊደል ይገላል መንፈስ ሕይወትን ይሰጣል ይላልና ጸልያችሁ በደንብ ስሙት እየሱስ ያብራላችሁ ለማለት እወዳለሁ


https://t.me/Aposongslink

🎤🎹🎸🥁🎷🎺🎻
    🛑 #የቀራኒዮ_ፍቅርህ 🛑

ሰውም ሰውን ቢወድ ነብሱን ግን አይሰጥም
ኢየሱስ አምላኬ ግን ነፍሱን አይሰስትም
        በመውደድ ከፍታሁ ወደኛል
        በዘላለም ምህረቱ ምሮኛል
        እንደዚያ በመስቀል ዋጋ ከፍሎ
        በደሌን ደምስሶታል ለኔ ሞቶ

  ሳልወድህ የወደድከኝ ኣሃ ኣሃ
         ፍቅርህን አሳየህኝ
ስለኔ ምትክልኝ ሞቴንም ሻርክልኝ
     አቤት ያስገርማል ኣሃ ኣሃ
          ያንተውስ ይለያል
ክብርህን አስጥሎ ከላይ አውርዶሃል

በፅድቄ አይደለም ኣሃ ኣሃ
ፊትህ የቆምኩትህ
አንተ ባደረከው በዘላለም ምህረትህ
ያስተሳሰረኝ ኣሃ ኣሃ
የቀራኒዬ ፍቅርህ
ሁል ጊዜም ትዝ ይበለኝ ካንተ እንዳልርቅ

የኃጢአት እዳዬን ኣሃ ኣሃ
ከፍለህ በመስቀል
መተላለፌንም የሱስ ደመሰስክ
መሻገር ሆኖኛል ኣሃ ኣሃ
በፈሰሰው ደምህ
ተሻግሬያለሁ ክብር ይሁንልህ

ልዩ ነው ፍቅርህ በኔ ላይ
ወርደሃል ስለኔ ከሰማይ
ኃጢአቴን ሽረኻል በመስቀልህ
ላይከፈት መዝገቤ ተዘግቷል

ላይከፈት መዝገቤ ተዘግቷል
ኢየሱሴ እዳዬን ከፍሎታል
ኢየሱሴ ስለኔ እርሱ ሞታል

 

There's only one God who reigns up
There's only one God who loves us
Only one worthy of praise
Jesus
There's only one Name that saves
There's only one Name that frees us
Only one Name with all power
Jesus
All of my heart
All my devotion is Yours
Let your righteous Name
Be exalted in all of the earth

I will lift up the name of
The one who is worthy of praise
I adore You
You are worthy God
Jesus I will declare to the nations
The only Name that can save us
You are worthy God
Jesus
I will lift You up
We lift up your Name

Only one God
And only one Name
Jesus

One God
One faith
One Baptism in the name
Jesus

New song
Shumi elias

ዘንድሮን እንኳን አልሻገርም
 በህያዋን ምድር በቃ አልኖርም
 ብዬ ተስፋዬን በቆረጥኩበት
 ምህረትህ በዝቶ ተሻገርኩበት
 ለኔ ድልድይ መሸጋገርያ
 በፍርሀት ቀኔ ለኔ መመኪያ
 ኢየሱስ ሁሌ የልቤ ሙላት
ምተማመንህ የኔ ውድ አባት

አፌ ያቀርባል ምስጋና
 አድርገኸኛልና ቀና ቀና
 ክብር እልልታ ቤትህን ይሙላ
 አሻግረኸኛል ሆነኸኝ ጥላ

በጥማት መሬት በምድረበዳ
በጠላት ቀስቶች ነፍሴ ተሰዳ
ረዳት የለዉም ህዝብ ሁሉ ሲለኝ
ከሰማይ ነበር እኔን ሚረደኝ

ልቤ በፍርሀት በሀዘን ተሞልቶ
የሚይዘውን ስያጣ ተስፍ ተሟጦ
ለካስ ሚረዳኝ ችግረን ሁሉ
መቶ አፅናኝ ኢየሱስ በቃሉ

ምስጋና እንጂ ምን እከፍላለዉ
ያለኝን ይዤ ፊትህ እቀርባለዉ
የደስታን መዝሙር ልቤ አፍልቆ
ያመሰግንሀል ወጥመድ ተሰብሮ

https://t.me/Aposongslink
https://t.me/Aposongslink
https://t.me/Aposongslink