Neueste Beiträge von ነጭ ነጯን ወቅታዊ (@adugna_123) auf Telegram

ነጭ ነጯን ወቅታዊ Telegram-Beiträge

ነጭ ነጯን ወቅታዊ
31,036 Abonnenten
95 Fotos
13 Videos
Zuletzt aktualisiert 01.03.2025 09:22

Ähnliche Kanäle

Ethio Fresh Man Exams
9,689 Abonnenten
CONCISE MEDICAL🩺
2,482 Abonnenten

Der neueste Inhalt, der von ነጭ ነጯን ወቅታዊ auf Telegram geteilt wurde.


እንደሚታወቀው እስከዛሬ ብዙ airdrop እየሰራን ነው! ነገር ግን አንዳንድ airdrop ኦች የለፋነውን ያክል ላይሰጡን ይችላሉ! ይህ ማለት ግን መስራት ማቆም አለብን ማለት አይደለም

ገና list ያልተደረጉ ብዙ airdrop ኦች አሉ እነሱን ሰግጣችሁ ስሩ በተለይ በተለይ major እና blum ላይ ትኩረት ብታደርጉ መልካም ነው እላለው

ጉዞ ወደፊት https://t.me/blum/app?startapp=ref_jPdm7v7E92

https://t.me/adugna_123
https://t.me/adugna_123

ይሄን ነገር እንደዋዛ እንዳታዩት ነገ እንዴት መስራት እንደምትችሉ ሙሉ ቪዲዮ እለቅላችኋለሁ!! ሌሎችም አሉ አጋራችኋለሁ።

https://t.me/blum/app?startapp=ref_jPdm7v7E92
Join me on Blum and let's earn together! Use my invite link to join the fun. 🌟

ጎበዝ ቢያንስ በወር 100$ ብትሰሩ አስቡት በኢትዮጵያ ከ10,000 ብር በላይ ሰራችሁ ማለት ነው ስለዚህ እየገባችሁ ስሩ።

https://t.me/blum/app?startapp=ref_jPdm7v7E92
Join me on Blum and let's earn together! Use my invite link to join the fun. 🌟

"…የአባታችን የሊቀ ትጉኀን ባህታዊ አባ መፍቀሬሰብ ኪዳነወልድ ጥርጥር የሌለባት እምነታቸው፣ ክህደት የሌለባት ሃይማኖታቸው፣ የከበረች በረከታቸው፣ ድል የማትነሣ ረድኤታቸው ከእኛ ጋር ትሁን አሜን፡፡

“…ጻድቃን በበዙ ጊዜ ሕዝብ ደስ ይለዋል፤ ኀጥኣን በሠለጠኑ ጊዜ ግን ሕዝብ ያለቅሳል።” ምሳ 29፥2

"…እንደምን አደራችሁ?
"…እንደምን አረፈዳችሁ?
"…እንደምን ዋላችሁ?
"…እንደምን አመሻችሁ?

"" እግዚአብሔር ይመስገን ""

ውድ ቤተሰቦቸ እንዲህ እነተባለ ነው እውነት ነው? ለማንኛውም ቲክታክ የምንጠቀምበትን ጊዜ ብንሞክር ይሻላል ባይ ነኝ።
"ቁሞ ከማዘን በልቶ መመዘን" ይባላል።
#Update Blum የማትሰሩ ልጆች ከምንም ነገር በላይ ነው ሚቆጫችሁ።ከሁሉም airdrop የተሻለ ነው ተብሎለታል። ቢያንስ dog ያልሰራችሁ እድላችሁን ሞክሩ ይሄው!
https://t.me/blum/app?startapp=ref_jPdm7v7E92

https://t.me/PinEye_Bot/pineye?startapp=r_5628182176

#ቋራ_በርሚል_ቅዱስ_ጊዮርጊስ #የመጀመሪያዎቹ_ቪዳዮ_ትክክለኛው @Quaratube23
https://youtube.com/watch?v=UfL4Zg_ejPU&si=2atUcTWb9Dl0VIDK

🔴የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ምን ነካው// ወንዱና እሴቱ መለየት አለበት....@Quaratube23
https://youtube.com/watch?v=8jiyjSqYSLM&si=z3EPrD1qVKcRRy_s

በዚያም ዘመን የነበሩት የኢትዮጵያ ጳጳሳት የነበሩት አባ ሚካኤልና አባ ገብርኤል የተባሉ ከንጉሡ ከዓፄ ዘርዐ ያዕቆብ ጋር ሆነው የምሕረት ቃል ኪዳን ለመቀበል በዚህች በግሸን ደብር ሱባዔ ገብተዋል፡፡ በሱባዔአቸውም በመጨረሻ የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተገልጾ ‹‹ይህች ቦታ እኔ ተወልጄ ያደኩባትን ኢየሩሳሌምን ትሁን፤ የተሰቀልኩባትን ቀራንዮን ትሁን፤ የተቀበርኩባትንም ጎልጎታን ትሁን፤ በዚች ቦታ እየመጣ የሚማጸነውን ሁሉ ቸርነቴ ትጎበኘዋለች፤ ጠለ ምሕረቴም አይለይባትም፤ ከሩቅም ሆነ ከቅርብ መጥቶ የተቀበረ ኢየሩሳሌም እንደተቀበረ ይሁን›› የሚል የምሕረት ቃል ኪዳን ገብቶላቸዋል፡፡ በዚያ ለተገኙት ምእመናን ሁሉ በጽሑፍ ካሰሙ በኋላ ጠቅላላ የግማደ መስቀሉንና የሌሎቹን ታሪካውያን ንዋያተ ቅዱሳትንም ዝርዝር ታሪክ የያዘውን መጽሐፈ ጤፉት ብለው ሰይመው ድንጋጌውን ሁሉ በመዘርዘር ለግሸን እግዚአብሔር አብ ሰጥተዋል፡፡

ዐፄ ዘርዐ ያዕቆብም በዚህ ብቻ ሳይወሰኑ ዕሌኒ እኅታቸው የተሰኘችው በእመቤታችን ማርያም ስም ቤተ መቅደስ እንድትሠራ አዘው የእመቤታችን ማርያም ቤተ ክርስቲያን ከእግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስቲያን አጠገብ አሳንጻ ጥር ፳፩ ቀን ቅዳሴ ቤቱ ተከብሯል፡፡ ዓፄ ዘርዐ ያዕቆብም ይህችን ‹ደብር ደብረ ከርቤ› ብለው በመሰየም እንኳንስ ሰው የሠገረ ቆቅ፤ የበረረ ወፍ እንዳይገደል ዳሯ እሳት መካከል ገነት ትሁን ብለው ደንብና ሥርዓት በጤፉት መጽሐፍ ውስጥ አጽፈዋል፡፡

ከዚያም የሐይቅ እስጢፋኖስ ገዳም ሲመሠረት ሐይቅ ‹‹ደብረ ነጎድጓድ›› ተብሎ ሲሰየም ግሸን የሐይቅ ግዛት በመሆኑ ‹‹ደብረ ነጎድጓድ›› ተብሏል፡፡ በ፲፬ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ላይ በዐፄ ዘርዐ ያዕቆብ ዘመነ መንግሥት የክርስቶስ ግማደ መስቀሉ ግሸን ገብቶ ሲቀመጥ ‹‹ደብረ ከርቤ›› ተብሎ ተሰየመ፡፡ ከዐፄ ድልናአድ ዘመን ፰፻፹፮ዓ.ም እስከ ፲፩ኛው ክፍለ ዘመን በአሁኑ ስያሜ ‹‹ደብረ ከርቤ›› በመባል ይታወቅ ነበር። በዚህ ጊዜ የነበረው የቤተ ክርስቲያኑ አስተዳዳሪ መምህረ እስራኤል ዘደብረ ከርቤ ይባል ነበር። በመጨረሻም ከደብረ ከርቤ ‹ግሸን ማርያም› ተብሎ ተሰይሟል፡፡

ይህ ደብር የተቀደሰ በመሆኑ ከበረከቱ ለማካፈል ወደ በግሸን ማርያም ምእመናን በየዓመቱ መስከረም ፳፩ ቀን እየሄዱ በዓሉን ያከብራሉ፡፡

አምላካችን እግዚአብሔር ከበዓሉ በረከት ያሳትፈን፤ አሜን፡፡

ምንጭ፡- መጽሐፈ ታሪክ ወግስ፣ መጽሐፈ ጤፉት
mk