#ExitExam_result
ሰላም ሰላም የቻናላችን (@ExitExamPrep) ቤተሰቦች
ዛሬ ከሰዓት በኋላ ውጤት ማያው link እየሠራ ነበር። እኛም ለተወሰኑ ተማሪዎች ውጤታቸውን ያየንላቸው መሆኑን ለማረጋገጥ እንወዳለን።
አሁን ላይ እየሠራ ስላልሆነ ውጤት ማያው link ሲሰራ የምናሳውቃችሁ ይሆናል። በትእግስት ጠብቁ!!
ይሄንን መረጃ Exit ለተፈተኑ ጓደኞቻችሁ (Department Telegram Group ላይ) Forward አድርጉላቸው!
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @ExitExamSquad