የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

@youthsandteenages22fullgospel

የዚህ አገልግሎት ራዕይ
በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ ፣የእግዚአብሔርን ቃል የታጠቁ
፣የክርስቶስ ደቀመዝሙር የሆኑ ፣ የእግዚአብሔርን መንግሥት የሚያሰፉ ወጣቶች እና ታዳጊዎችን ማፍራት ነው።

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

22 Oct, 17:54

📖 Weekly bible verse
🔖“አምላኬ፥ አምላኬ፥ ወደ አንተ እገሠግሣለሁ፤ ነፍሴ አንተን ተጠማች፥ ሥጋዬ አንተን እንዴት ናፈቀች እንጨትና ውኃ በሌለበት በምድረ በዳ።”
— መዝሙር 63፥1
🔖Intimacy with God
22 full gospel church youth ministry

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

22 Oct, 14:58

Teaching series Recap
🎬 Part 1
🎙️  | Daniel Gemechu |
✝️  “The fear of the LORD [is] the beginning of wisdom; and the knowledge of the holy [is] understanding.”
  — Prov 9፥10 (MKJV)

22 Full gospel teenagers ministry
22 Full Gospel believers Church

.

#Teachingseries #Fearofthelord

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

20 Oct, 19:29

🥁ልዩ የአምልኮ ምሽት🥁
🔖ምህረቱ ለዘላለም ነውና
🥁ጥቅምት 23 ቅዳሜ
🎼ከወጣቶች ወርሺፕ ቲም ጋር
📖“ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤”መዝሙር 107፥1
22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

19 Oct, 17:54

🧎‍♂️‍➡️" እግዚአብሔርን ፈልጉት ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።"
            መዝሙረ ዳዊት 105:4

⌛️ዘወትር እሁድ ማታ ከ 12 ሰዓት ጀምሮ የሚደረግ የፀሎት ህብረት
    
💫በ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት💫

🛐 ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል !    
🛐 ALL ARE WELCOME !

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

19 Oct, 14:39

🥁Elroi fasting and prayer🥁

ሐዋርያት 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ እርሱም፦ አብ በገዛ ሥልጣኑ ያደረገውን ወራትንና ዘመናትን ታውቁ ዘንድ ለእናንተ አልተሰጣችሁም፤
⁸ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ በኢየሩሳሌምም በይሁዳም ሁሉ በሰማርያም እስከ ምድር ዳርም ድረስ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ አለ።
🗓️ Sunday | 4:00
22 Full gospel teenagers ministry

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

19 Oct, 05:29

📣ዛሬ የፕሮግራም ቀን ነው
🎙ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ህብረት
🔖ሌሎችንም በመጋበዝ እንምጣ
ዘውትር ቅዳሜ 12:00 ሰዓት
22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

18 Oct, 09:03

Teaching series
🎙️ | Daniel Gemechu |
✝️ “The fear of the LORD [is] the beginning of wisdom; and the knowledge of the holy [is] understanding.”
— Prov 9፥10 (MKJV)
🎤 Worship
🎲 | Card game |
📅 Saturday | 9:00 AM
🕒 Don't miss out!

22 Full gospel teenagers ministry

22 Full Gospel believers Church   
📍22 Mazoria,100m ahead in front of the Golagul building.

#Teachingseries #Fearofthelord

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

18 Oct, 04:24

🥁የመዝጊያ ፕሮግራም 🥁
🔖“ብዘገይ ግን፥ በእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት መኖር እንዴት እንደሚገባ ታውቅ ዘንድ እጽፍልሃለሁ፤ ቤቱም የእውነት ዓምድና መሠረት፥ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ነው።”
  1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥15
🔖ቅዳሜ 8:00

⚠️ ለ Anagkazo ባች ብቻ የተዘጋጀ !!
የ22 ሙሉ ወንጌል ታዳጊዎች አገልገሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

15 Oct, 18:56

🎙ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ህብረት
📖የጀመርነው ተከታታይ ትምህርት ይቀጥላል
📖“በእኔ ኑሩ እኔም በእናንተ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ባይኖር ከራሱ ፍሬ ሊያፈራ እንዳይቻለው፥ እንዲሁ እናንተ ደግሞ በእኔ ባትኖሩ አትችሉም።”
ዮሐንስ 15፥4
🗓 ቅዳሜ ጥቅምት 9
12:00 ሰዓት ጀምሮ
🔖ሌሎችም በመጋበዝ እንገኝ
22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች አገልግሎት

የ22 ሙሉ ወንጌል ወጣቶች እና ታዳጊዎች /22 Full gospel youth & teenagers ministry

15 Oct, 10:23

↩️ Family Day recap
✝️ “Therefore putting away lying, let each man speak truth with his neighbor, for we are members of one another.”
— Eph 4፥25 (MKJV)

22 Full gospel teenagers ministry

#FamilyDayrecap2017