የጤና ወግ - የጤና መረጃ

@yetenaweg


ይህ የጤና ወግ ነው።
Yetenaweg.com
ስለ ጤንነታችሁ ማወቅ የምትፈልጉትን መረጃ የምታገኙበት ፣ በህክምና ባለሙያዎች የሚዘጋጅ የመረጃ ምንጭ ነው።
ሁልግዜም ከሀኪማችሁ ተማከሩ፣ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጋችሁ የኛን ድረ ገፅ ጎብኙ።
በጥናት የተደገፈ መረጃ ብቻ እናቀርባለን።

የጤና ወግ ቀጥተኛ ህክምና አይሰጥም። ሰለ መድሀኒትዎ ወይም ህክምናዎ ጥያቄ ካለዎት ሀኪምዎን እንዲያናግሩ እንመክርዎታለን።

የጤና ወግ - የጤና መረጃ

27 Oct, 15:00


Live stream scheduled for

የጤና ወግ - የጤና መረጃ

21 Oct, 04:48


በየአመቱ የጥቅምት ወር ለጡት ካንሰር ግንዛቤ በማስጨበጥ ታስቦ ይውላል።
💥 የጡት ካንሰር በአመት ከ 1.2 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ያጠቃል።

👉 የዘንድሮ የዓለም አቀፍ የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር "ማንም ሰው የጡት ካንሰርን ብቻውን መጋፈጥ የለበትም''። በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ይገኛል።
ግንዛቤ ማስጨበጫው በራስ ላይ የሚደረግ የጡት ምርመራን አስፈላጊነትና በሽታው ከመሰራጨቱ በፊት ለመድረስና ለመዳን ያለውን ፍይዳ ይገልፃል።

የጡት ካንሰር ምርመራ እንዴትና መቼ ይደረግ?
👉 የጡት ካንሰር ምልክቶች ምን ምንድናቸው?

🔸ለበለጠ መረጃ: https://shorturl.at/T0Skx

የጤና ወግ - የጤና መረጃ

20 Oct, 16:11


ለዛሬ 12:00 ሰዓት በመገጣጠሚያ ህመም ላይ የነበረው ውይይት ባልታሰበ ምክንያት ተራዝሟል!
ከይቅርታ ጋር!

የጤና ወግ - የጤና መረጃ

20 Oct, 13:23


📌የስኳር ህመም እና ጥንቃቄዎቹ

🍱የስኳር ህመም አጋጥሞት አበላሎ አሳስቦዎታል?

      🥙እንደልብ  መበላት የሚችሉ
 የምግብ አይነቶች ምንድናቸው?

       🍭ፈፅሞ የተከለከሉትስ?

💉የኢንሱሊን መርፌዎን እንዴት ይጠቀሙ?

🦶የስኳር ታካሚዎች የእግር 
እንክብካቤ ምን ይመስላል?

📍እነዚህን እና ሌሎች ጥያቄዎችን መልስ ለማግኘት 👉🏾እዚህ ይጫኑ።

📍የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል 👉🏾 እዚህ ይጫኑ።

የጤና ወግ - የጤና መረጃ

16 Oct, 18:43


🌟በዚህ እሁድ በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት አዲስ ውይይት ይዘን ቀርበናል።

ርዕሱም: 💥የመገጣጠሚያ ህመም💥

የመገጣጠሚያ ህመም በርካታ መንስኤዎች ሲኖሩት: አርትራይተስ፣ ጉዳት፣ ሪህ፣ ኢንፌክሽኖች፣ ከእድሜ ጋር የተያያዘ ጉዳት፣ ከመጠን በላይ መወፈር፣ ተደጋጋሚ እንቅስቃሴዎች የተወሰኑት ናቸው።

🗣እንግዳችን:
👉 ዶ/ር ቤኪ አብዲሳ ( ኮንሰልታንት ኢንተርኒስት እና ሩማቶሎጂስት፣ የውስጥ ደዌ ሕክምና ረዳት ፕሮፌሰር፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሩማቶሎጂ ክፍል ኃላፊ)

🗓እሁድ ጥቅምት 10 2017

ከምሽቱ 12 ሰዓት (በኢትዮጵያ)

⚡️ውይይቱን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/yetenaweg?livestream

⚡️የውይይት ቻናላችንን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ: https://t.me/+dl4juoncBxMyODVh

የጤና ወግ - የጤና መረጃ

20 Oct, 15:00


Live stream scheduled for

የጤና ወግ - የጤና መረጃ

06 Oct, 16:26


Live stream finished (1 hour)

የጤና ወግ - የጤና መረጃ

06 Oct, 15:03


ተጀምሯል !!

የጤና ወግ - የጤና መረጃ

06 Oct, 14:58


Live stream started

የጤና ወግ - የጤና መረጃ

04 Oct, 13:14


🤱በድህረ ወሊድ ጊዜ ምን ማወቅ አለብዎት??

🌸ቀደምት የድህረ ወሊድ ጊዜ በሴቶች ህይወት ውስጥ ከወሊድ በኋላ በአካል፣ በስሜታዊ እና በስነ ልቦና ለውጦች የሚታወቅ ወሳኝ ምዕራፍ ነው።

💁‍♀ተከታይ አካላዊ ለውጦችን በጥቂቱ:-
   
💫 የማሕፀን መኮማተር 
   💫  ደም መፍሰስ እና ሎቺያ  
    💫
የድህረ ወሊድ ህመም እና ምቾት ማጣት

🧑‍🔬የሕክምና እርዳታ መቼ ያስፈልጋል?

🌸የአእምሮ ጤናዎን እንዴት ይንከባከቡ?

🌸አዲስ የተወለደ ልጅን ለመንከባከብ  ጤናማ መመርያዎች ምንድናቸው?


🙎‍♀የድህረ ወሊድ እንክብካቤ እና ምርመራ ምን ይመስላል?

💫እነዚህን እና ሌሎች ጥያቄዎችን መልስ ለማግኘት 👉🏾እዚህ ይጫኑ።

💫የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል 👉🏾 እዚህ ይጫኑ።

የጤና ወግ - የጤና መረጃ

03 Oct, 05:09


💡በዚህ እሁድ በቴሌግራም ቀጥታ ስርጭት የእንቅልፍ ችግሮች የሚዳስስ ውይይት ይዘን ቀርበናል።

🛌የእንቅልፍ ችግሮች በተለያዩ ምክንያቶች ሊመጡ ይችላሉ ከእነዚህም መካከል:
👉 ሥር የሰደደ ሕመም
👉 የአእምሮ ጤና ጉዳዮች
👉 መደበኛ ያልሆነ የእንቅልፍ መርሃ ግብር
👉 አካባቢያዊ ምክንያቶች
👉 ከእድሜ ጋር የተገናኙ ለውጦች
👉 መድሃኒቶች እንዲሁም ሌሎችን ያካትታል

🗣እንግዳችን:
👉 ያፌት ከፈለኝ (በአብርሆት የስነዓዕምሮ ህክምና ተቋም የስነ አዕምሮ አማካሪ )

🗓እሁድ መስከረም 26 2017

ከምሽቱ 12 ሰዓት (በኢትዮጵያ)

⚡️ውይይቱን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/yetenaweg?livestream

⚡️የውይይት ቻናላችንን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ: https://t.me/+dl4juoncBxMyODVh

የጤና ወግ - የጤና መረጃ

06 Oct, 15:00


Live stream scheduled for