❤️የፍቅር ግጥም እና ድርሰት❤️

@yefkrgtm4


ግጥም 📜
ድርሰት📖
Walpaper
የtiktok video💃
Tagegnalachu chanalun bemekelakel zena yibelu
Join & share
@yefkrgtm4

❤️የፍቅር ግጥም እና ድርሰት❤️

01 Jan, 19:01


#ሀላሊ...
=> ሳገባህ አንተ የኔ ነህ እኔም
ያንተ ብቻ ነኝ።
=> ለአካልህ ብቻ ሳይሆን ለህልምህ
መፋፋት እና መሳካትም አጋርህ
እሆናለሁ።
=> ሁሌም አዕምሮህን ለማርካት
የምታደርገውን ጥረት አግዝሃለሁ...
ከሁሉም በላይ እረዳሃለሁ። 💝

❤️የፍቅር ግጥም እና ድርሰት❤️

20 Nov, 07:17


😔 ሁሌም ለነብሴና በዙርያዬ ላሉት ጓደኞቼ ስለልቤ ውሸትን መናገር ሰለቸኝ እውነት ናፈቀኝ አዎ የእውነት ረስቼህ ወደራሴ የምመልሰበትን ግዜ ናፈኩት ግን እኮ ሆን ብዬ አልዋሸኋቸውም ፈገግታዬ ሲደምቅ የእውነት የረሳሁክ እየመሰለኝ ካሁን ቡሀላማ እላቸዋለው ግን ሳልቆይ አንተን ሳነሳ ይሰሙኛል።

:¨·.·¨: ❀
·. ┈┈••◉❖◉●••┈ይ 🀄️🀄️ሉን! ➢
      @yefkrgtm4

❤️የፍቅር ግጥም እና ድርሰት❤️

12 Nov, 11:27


💔💔በፍፁም አላዝንም💔💔
መረዳት አቅቶህ መውደዴ አንሶብህ
መሄድን ከመረጥክ ፍቅሬን ካልተረዳህ
እኔን ጥሎ መሄድ ከሆነ ያንተ ደስታ
ሸኘዉህ አለሜ በሰላም በደስታ
ፍቅር ማለት ዉዴ
ከራስ ደስታ ይልቅ በሚያፈቁት ደስታ ከልብ መደሰት ነው
በሚያፈቅሩት ህመም አብሮ መታመም ነው
እናማ አለሜ በመሄድህ ምክንያት አንድ እምባ አላፈሰም
ጥለህኝ ስለሄድክ በፍፁም አላዝንም
አው አልታመምም
ከራሴ አብልጬ አንተን ብወድህም

❤️የፍቅር ግጥም እና ድርሰት❤️

15 Sep, 12:11


ስሜቴን ብእሬ ላይ ማሳረፍ ብችል
ስላንተ ለማውራት ግዜ አይበቃኝም ነበር

:¨·.·¨: ❀
·. ┈┈••◉❖◉●••┈ይ 🀄️🀄️ሉን! ➢
      @yefkrgtm4

❤️የፍቅር ግጥም እና ድርሰት❤️

01 Jun, 18:09


💔💔በፍፁም አላዝንም💔💔
መረዳት አቅቶህ መውደዴ አንሶብህ
መሄድን ከመረጥክ ፍቅሬን ካልተረዳህ
እኔን ጥሎ መሄድ ከሆነ ያንተ ደስታ
ሸኘዉህ አለሜ በሰላም በደስታ
ፍቅር ማለት ዉዴ
ከራስ ደስታ ይልቅ በሚያፈቁት ደስታ ከልብ መደሰት ነው
በሚያፈቅሩት ህመም አብሮ መታመም ነው
እናማ አለሜ በመሄድህ ምክንያት አንድ እምባ አላፈሰም
ጥለህኝ ስለሄድክ በፍፁም አላዝንም
አው አልታመምም
ከራሴ አብልጬ አንተን ብወድህም
አጠገቤ ስቶን አለም ባይብህም
ሂወቴ ያላንተ ባዶ ብትሆንም
ግን እወቅ አለሜ ፍፁም አላለቅስም
የልቤን ጉዳቱን በሆዴ ደብቄ
ሁሌም ታየኛለህ በማስመሰል ሳቄ💘💔

❤️የፍቅር ግጥም እና ድርሰት❤️

19 Jan, 16:57


የፈለገ ያህል ብትሞክር
ፍቅርን መደበቅ አትችልም
አንዴ ቅናትህ አንዴ ደግሞ
የምትሰጠው እንክብካቤህ ያጋልጥሃል ።

:¨·.·¨: ❀
·. ┈┈••◉❖◉●••┈
  ይ 🀄️🀄️ሉን! ➢

@yefkrgtm4

❤️የፍቅር ግጥም እና ድርሰት❤️

29 Nov, 17:36


:¨·.·¨: ❀
·. ┈┈••◉❖◉●••┈
  ይ 🀄️🀄️ሉን! ➢

@yefkrgtm4

❤️የፍቅር ግጥም እና ድርሰት❤️

19 Nov, 13:54


በእያንዳንዷ ምሽት ጭንቅላቴን ትራሴ ላይ አሳርፈውና ለራሴ " ጠንካራ ነሸ " ብዬ ለመናገር እሞክራለሁ ምክኒያቱም አንዷን ቀን ያላንተ ስላሳለፍኳት ።

🀄️🀄️ሉን

@yefkrgtm4

❤️የፍቅር ግጥም እና ድርሰት❤️

08 Nov, 14:21


ስላንተ ሳስብ የተቃጠለ ልቤ ላይ ቀዝቃዛ ፍሳሽ የሚወርድ ያህል ያረካኛል እንደምወድህ ስነግርህ ልቤ ቦታውን የሚልቅ ያህል እስኪሰማኝ ይመታል ትንፋሼ ይቆራረጣል ባፍቃሪዎች ግጥም ላወድስህ በፈላስፎች አባባል ላሞግስህ አልቻልኩም ስላንተ የሚል ድምፅ ላስፍር ልቤ ቋምጠ አንተን የሚግልፅ ልብ ምቴ እና የትንፋሼ መቆራረጥ እንጂ ቃላቶም አልሰበሰብ አሉኝ ።

:¨·.·¨: ❀
·. ┈┈••◉❖◉●••┈
  ይ 🀄️🀄️ሉን! ➢
@yefkrgtm4

❤️የፍቅር ግጥም እና ድርሰት❤️

01 Nov, 06:47


Channel photo updated

❤️የፍቅር ግጥም እና ድርሰት❤️

28 Oct, 12:16


Swedh wdedegn


🀄️🀄️ሉን

@yefkrgtm4

❤️የፍቅር ግጥም እና ድርሰት❤️

25 Oct, 06:13


Enja 🤷‍♀

🀄️🀄️ሉን

@yefkrgtm4

❤️የፍቅር ግጥም እና ድርሰት❤️

24 Oct, 06:39


የላቀ ፍቅር

🀄️🀄️ሉን

@yefkrgtm4

❤️የፍቅር ግጥም እና ድርሰት❤️

24 Oct, 06:39


❤️

❤️የፍቅር ግጥም እና ድርሰት❤️

21 Oct, 06:09


ትክክለኛ ዋጋ ትክክለኛ ቦታ ላይ ነው

🀄️🀄️ሉን

@yefkrgtm4